አትሮኖስ
Telegram Channel
The Telegram channel አትሮENOς, under the username atronosee, has accumulated a following of 265,546 users, communicating primarily in English while incorporating Amharic elements. This channel is described as a platform for sharing a diverse range of literary and documentary materials. The official text, which blends Amharic and English, highlights that users can find new and old writings, poems, stories, and documents available in PDF format. It encourages engagement through a specific bot, @atronoseebot, and includes a note about not touching the leave button, which could be a reference to community rules or cultural etiquette. Although the topics are not explicitly listed, the content appears centered around literature, poetry, and historical or cultural documents, possibly catering to an audience interested in Ethiopian or broader African literature. The substantial subscriber base indicates a vibrant community that values access to such resources, and the channel likely functions as an educational and cultural hub, fostering the exchange of creative works and preserving literary heritage through digital means. Its multilingual approach and focus on sharing knowledge suggest it plays a key role in connecting people interested in rich textual content.
AI-generated summary — verify against Telegram.
teleseeker.com/c/atronosee · tg://resolve?domain=atronosee
What is አትሮኖስ on Telegram?
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗ ║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣ ╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩ ግጥሞች አዳዲስና ቆየት ያሉ የታዋቂ ደራሲያን መፅሐፍቶችን በ PDF እንዲሁንም ያልተነበቡ ድርሰቶችን ግጥሞችን ታሪኮችን ያገኙበታል። Contact @atronosebot please dont touch the leave button.😔😳😳
Community reviews
Nobody has liked this entry yet.
No reviews yet. If you have been in this entry, yours would be the first.
How to subscribe to አትሮኖስ on Telegram
Open t.me/atronosee
in Telegram and press Subscribe.
On mobile, the app opens directly via tg://resolve?domain=atronosee.
አትሮኖስ channel details
Timeline
When the entry was indexed, and when it was last checked against Telegram.
when the record entered our index
Checked against Telegram, then refreshed automatically
index freshness & last update path
what we keep in the index
Auto Assessment
Objective counters derived from check history. No ratings, no composite scores.
Last checked against Telegram on 2026-11-01 14:45 UTC.
Telegram Channel account indexed by TeleSeeker's crawler.
Subscribers to the channel.
Time the record first appeared in our index.
last post today · ~6.4 posts/day · avg views 709 · peak reactions 16 · stars 0
125 photos · 3 videos · 651 links
Growth
Subscriber growth over the last 30 days, measured on our own checks.
Latest posts
The most recent posts, as the public preview page of the channel shows them.
ምን እውነት ባይዘግብ ሀሰት ቢደባልቅ፣ ኢቲቪ ታማኝ ነው ከወንድ ልጅ ይልቅ😄 🔘እንደልቡ🔘
ባደባባይ መሀል ሁሉን እወቁልኝ የምል ሰው ነበርኩኝ፣ መኖር ስጀምር ግን ያለኝን በሙሉ መደበቅ ጀመርኩኝ። 🔘አበባው🔘
"ኧረ እውነቴን ነው በጓሮ አንድ ሰው ልክ እንደሰረቀሰው እየተጣደፈ ሲወጣ አይቼ ነው !"አለ መንገደኛው "ምምን አይነት ሰው ?!"ሲፈን ሰውዬውን በድንጋጤ በጥያቄ አፋጠጠችው "ኧረ ጎልማሳቢጤ ነው ሰውነቱ ደልደል ያለነው ጥቁር ፀጉሩ መለጥ ያለ!"አለ መንገደኛው ሰውዬውን ለመግለፅ እየሞከረ ፡ "በበየት በበኩል ነው ያያልከው?ወዴት ሄሄደ ?"ሲፈን ክንዴ ነው አለች በውስጧ ፡ወዲያው እነሱን ትታ እየከነፈች ወደጓሮው በር እሮጠች፡ ስትደርስ በጥድ የተሸፋፈነው በር እንደነበር ነው ወደዚ ከመጣች በጣም ብዙ ጊዜ ሆኗታል ምንስ ፍለጋ ትመጣለች ፡ሲፈን በሩን ገፋ ገፋ አደረገችው ብዙ አላስቸገራትም ወደውስጥ እየፈራች ገባች ሰውነቷ ሽብር ብሎባታል፡የመጋዘኑን ዙሪያ ቃኘች፡ አንዳች ነገር ተዘርሮ ያየች መሰላት፡ጨነቃት አፏ ደረቀ ለማረጋገጥ እየቀረበች እየቀረበች ሄደች ፡ሰው ነው በድንጋጤ አ…
#ባለ_ጭንብሉ ፡ ፡ #ክፍል_አራት ፡ ፡ ክንዴ ብረቱን መሬት ላይ በመጣል ቁና ቁና እየተነፈሰ ቁልቁል ወጣቱን እየተመለከተ እንቅስቃሴውን መጠባበቅ ጀመረ ድንገት የተፈጠረ የንዴት ስሜቱ እስኪበርድለት ትንሽ ጊዜ ወሰደበት እንዴት በልኩ በጄ ብቻ ጎሸም ባደረኩ ባዋራውት ሌባ መሆኑን እረስቶ ጭራሽ ከውሻ ይደምረኝ፡ይሄ ወፍ ዘራሽ እንዲህ ነውና ክንዴ ይሄ መደዴ አመዳም የማን አባቱ ወናፍ ነው በሉ የታባቱ ገና ልክህን ነው ማሳይህ ዱላ ቁርስ ምሳ እራትህ ያላደረኩልህ እንደው፡እኔ ክንዴ አይደለውም እያለ ዛተ ከዛም ብረቱን መልሶ አነሳው ወደ ባለጭንብሉ እግር በመክተት ቆስ ቆስ አደረገው እንቅስቃሴ የለም ወደ ሆዱ አካባቢ ነካካው የለም ክንዴ ደነገጠ ብረቱን ጣለው በርከክ ብሎ የባለጭንብሉን ፊት ከቀኝ ወደ ግራ ወዘወዘው ፀጥ እረጭ ብሏል ክንዴ ልቡ ክፉኛ በድንጋጤ መምታት ጀመረ "አንተ…
✔️የጠንቋይ ልጅ ከልጆች ጋር ስጣላ «የጠንቋይ ልጅ» እያሉኝ እየሰደቡኝ ነው ያደኩት። አካባቢያችን ያሉ ልጆች እኛ ቤት እንዲመጡ አይፈቀድላቸውም። ወላጆቻቸው ልጆቻቸውን ከእኛ ቤት አካባቢ ያርቁ ነበር። ልጆቻቸውን ከኛ የሚያርቁ ወላጆች እኛ ቤት ሰው አየኝ አላየኝ እያሉ ይውላሉ፤ ይንከባለላሉ። እናታችንን «በእርሶ መጀን እማማ» እያሉ ደጅ ይጠናሉ። በድብቅ እየሰገዱ በቀን ብርሃን ማጣጣል ምን ይባላል???? ብዙ ጊዜ አይቼዋለሁ፤ «ከባሌ ጋር ሰላም ሆንን፣ ጤናዬ ተሻሻለ፣ እቅዴ ተሳካ» እያሉ ገብስማ ዶሮ እና ጥቁር በግ እጅ መንሻ የሚያመጡልን ጎረቤቶች ነፍፍፍ ናቸው፤ በአደባባይ ግን ጠንቋይ እንደሚጠየፉ ይዘበዝባሉ። ጠንቋይ ያጣጥላሉ፤ ጋብቻ ይከለክላሉ። በዚህ መጠን ከተጠየፉት ለምን እቤታችን መጥተው ይሰግዳሉ?? ይሄ ከልጅነቴ ጀምሮ የታዘብኩት ሃቅ ነው። ቆይቶ ሲገባኝ ሴተኛ አዳ…
🖼 Photoስትሄጂ ስትርቂኝ 'በኔው አመል ማጣት ያልኩሽ ይሄን ነበር መቼም ትዝ አትዪኝ አትናፍቂኝ ቅንጣት፡፡ : : ቀናቶች አለፉ ወራት ረገፉ አንዲት ሴት ተዋወቅሁ ምትስቅ ያለ ድንበር በእርሷ ሳቅ መሀል ግን እኔ ሚናፍቀኝ ያንቺ ቁጣ ነበር ።
#በጣት_መሳም እሰይ አጎረስኳት፡ በሰበቡ ከንፈሯን ነካሁ በከንፈሬም ባይሆንልኝ፡ በጣቶቼ ጣሟ ለካሁ። እሳት ናት ታቃጥላለች ጣዝማ ናት ማር ማር ትላለች ጠበል ናት ትፈውሳለች። ፈገግ ብትል ጊዜ፡ ደግሞ እንደመሽኮርመም ድኛለሁ ምኔን ልታመም? ገነትን ነክቼ፡ በከንፈሯ በኩል በዘላለም አመንኩ፡ ከባህታዊ እኩል፡፡😳
አትሮኖስ pinned «📣 ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች !ባለፉት ጊዚአት በቻናላችን ላይ ይወጡ የነበሩ ማስታወቅያዎች (Web Promotion) መብዛት ንባባችሁን እንደረበሸው እና ቪው (Views) እንዲቀንስ ምክንያት እንደነበር እንረዳለን። የእናንተን ሰዓት እና ንባብ ማክበር ቅድሚያ የምንሰጠው ጉዳይ ስለሆነ—ያንን የማስታወቅያ ሂደት ሙሉ በሙሉ አቁመነዋል። ከዚህ በኋላ ያለ ምንም ማስታወቂያ መረበሽ በሰከነ መንፈስ የሚወዱትን…»
"ማለቴ የዘንድሮ ልጆች ደረቆች ናቸው ለምን ጠንካራ መሆን እንዳለባቸው እንኳ ጠንቅቀው አያውቁትም ዋላ ሰበብ እንዳይሆንብህ "አሉ ይርጋ የጓደኛቸውን አይበገሬነት ቢያውቁትም እንደው ለማለት ያህል የሁለቱንም ንግግር ሲሰሙ ቆይተው አቶ የሱፍ የሃይላንድ ውሃቸውን ጥጥት አደረጉና "እንደኔ እንደኔ ይህ ልጅ ኩርኩም ብቻ ነበር የሚያስፈልገው እንደው ልምድም ያለው ሌባ አይመስለኝም እንደው ስራ አልሆን ሲለው አሳቡን ቀይሮ በዚ ካለፈልኝ ብሎ ይመስለኛል፡" አሉ "እሱ ግን አሁን እናንተ እንደምትሉት አይደለም ሁኔታው፡!"አሉ አቶ ይፍሩ አሳስቧቸዋል እንዴት አድርገው ነው የሚያውጣጡት በምን መልኩ ይህን ልጅ አንድ ነገር ቢያረጉት የላከው ሰው ኖሮ የበለጠ ጉዳዩ ቢከርስ ከየት ነው የመጣብኝ ?... === ሲፈን ቤት ውስጥ ከናቷ ጋር ተቀምጣ ታወራለች፡ሰሞኑን ሁሉ ባለጭንብሉን ካየችበት ቀን ጀ…
#ጭንብሉ ፡ ፡ #ክፍል_ሶስት ፡ ....ዘበኛው ባለ ጭንብሉን ደጋግሞ አጠገቡ እየመጣ መንቃት አለመንቃቱን ያረጋግጣል፡በእግሩም ነካ ነካ ያደርገዋል፡ወጣቱ ያለምንም ድምፅ ፀጥ እንዳለ ነው፡ዘበኛው፡ሆሆሆ እሬሳ ስጠብቅ እያመሸው ላንጋ እንዴ፡አቶ ይፍሩ ግን ግፋቸው፡ከልክ ያልፋል፡አሁን ይሄን እሬሳ ከምጠብቅ ፡እነዛን ቆነጃጂቶች፡ በሄዱበት፡እየሄድኩ ብጠብቅ፡ብሎ ለራሱ ፈገግ አለ ፡ መልሶ ወደ ወጣቱ ጠጋ ብሎ ትንፋሹን አዳመጠ አለ በሕይወት አለ ግን ባይኖር ይሻላል በድመት የተያዘች አይጥ ነው ነገሩ 'አቶ ይፍሩ እንደው መቼም ከዚ ጊቢ በሕይወት አያስወጡትም እኔም ፈርዶብኝ ቅበር መባሌ አይቀር አሄሄ እኔ ለራሴ! እያለ ዘበኛው ብቻውን ይለፈልፋል ሰአቱ ይነጉዳል ባለ ጭንብሉ እንደ ተጋደመ ነው ዘበኛው ብዙ ሲጠብቅ ስለቆየ ሰለቸው እንቅልፍ እንቅልፍ ሲለው ወደ ወጣቱ ቀረብ ብሎ እጁን ያሰረበት…
📣 ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች !ባለፉት ጊዚአት በቻናላችን ላይ ይወጡ የነበሩ ማስታወቅያዎች (Web Promotion) መብዛት ንባባችሁን እንደረበሸው እና ቪው (Views) እንዲቀንስ ምክንያት እንደነበር እንረዳለን። የእናንተን ሰዓት እና ንባብ ማክበር ቅድሚያ የምንሰጠው ጉዳይ ስለሆነ—ያንን የማስታወቅያ ሂደት ሙሉ በሙሉ አቁመነዋል። ከዚህ በኋላ ያለ ምንም ማስታወቂያ መረበሽ በሰከነ መንፈስ የሚወዱትን የሊቃውንት፣ የስነ-ጽሁፍ እና አስተማሪ ይዘቶች ብቻ እናደርሳችኋለን። 🔔 ይህንን አሰልቺ ማስታወቅያ ለማስቀረት ብላችሁ ቻናላችንን #Mute አድርጋችሁት ከሆነ፣ አሁን ንጹህና ጥራት ያለው ይዘት ብቻ ስለሚለቀቅበት እባክዎ #Unmute በማድረግ ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ። ለአስተያየታችሁና ከኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን! 🙏 💥ከዚህ ቀደም የነበረው ቆይታችን ምን ይመስል ነበር? …
💚 ለውብ ቀን! ወርክሾፕ ላይ ነው የተዋወኳት፤ ከላይ እስከታች ዝንጥ ያለች፣ ግብድዬ መቀመጫ አላት። የምትቀባው Perfume ሽታው ጣፋጭ ነው። ስናወራ ብዙ የጋራ ነገር ኖረን ደስስ አለኝ፤ ደስስ አላትም። እርግት ስክን ማለቷ እና ኮንፊደንሷ የሚስብ ነገር አላብሷታል። ወክ እያደረግን ነው፤ ከእሷ ጋር መሄድ ምቾት ይሰጣል። መንገድ ዳር ወደአለ መሸታ ቤት ገባን። ማልታ አዘዝኩ፤ ጂን አዘዘች። በትህትናም «ሲጋራ አምጭልኝ» አለች። ጂኑን ከማልታዬ ጋር አጋጨነው። እኔ ብቅሌን፣ እሷ አረቄዋን እየቀመቀምን ነው አጫጫሷ ደስ አለኝ። «አጭስ አጭስ አለኝ፤ ጅን እዘዝ እዘዝ አለኝ» ስሜቴን ተቆጣጥሬ ገብሴን ተያያዝኩት። ስለተለያየ ነገር አወራን። «አብረን እንደር ወይስ ሌላ ፕሮግራም አለህ ወይ?» አለቺኝ። ደነገጥኩ! እንዳልደነገጠ ለመሆን ሞከርኩ፦ «አይ ዛሬ ምሽት አንድ አስቸኳይ ስራ…
አትሮኖስ pinned «#ባለ_ጭንብሉ ፡ ፡ #ክፍል_ሁለት ፡ ፡ ...የበሩ መንኳኳት ከሚገባው በላይ አሰለቸው ፡ተቅበዘበዘ ፡እቺ ሴትዮ ምንድነው እንዲ ችክ የሚያረጋት ፡በቃ ተኝታለች፡ለምን አትሄድም፡እንዴ በለሊት እየዞረች ምን ያስረብሻታል፡ፀጥ ካለች ተኝታነው ብላ አትሄድም እንዴ!! ኳኳኳኳኳኳኳ....... ፈጣሪዬ ትዕግስቴን ልታስጨርሰኝ ነው አለ በውስጡ ሽጉጡን በጎን በኩል…»
#ጠርሙስ እንደ ጠርሙስ ያለ፣ አለኮ ብዙ ሰው፤ ታንቂ አንገት ሰጥቶት፣ ጭንቅላት የነሳው፡፡
በዚች ሰፊ ዓለም መሄጃ ሲታጣ ያልጠበቅነው ችግር በድንገት ሲመጣ እንዳሰብነው ሳይሆን ነገር እና ዓለሙ ትርጉሙ ሲጠፉ የመኖር ጣዕሙ እውነት ነው ይጨንቃል ግን እግዚአብሔር ያውቃል? 🔘በረከት ዘውዱ🔘
ማስጠንቀቂያውን አብዝተው አስተላልፈው ወደነ ሲፈን ተመለሱ:: ማነው የላከብኝ? ማን.. ማን....... ======= የጠዋት ፀሐይ ከወደ ምስራቅ ብቅ እያለች ነው ፡ሰውም የተለመደ ስራውን ለማከናወን ነቃ ነቃ እያለ ነው ፡እትዬ ፅጌም በላስቲክ ቆሻሻ ይዘው ወደገንዳው በመድፋት ወደቤታቸው ያገኙት የጎረቤት ሰው ደና አደራቹ እያሉ ሰላምታ እየሰጡ ተመለሱ ፡ወደ ውስጥም በመግባት "ኤዶም ኤዶሜ አንተ ተነስ አስኪ ይበቃል ወንድምህንም ቀስቅሰው፡!"እያሉ ተጣሩ ከመንትያ ልጃቸው አንዱን "እእ እሺ እማ እየተነሳው ነው "አለ ኤዶም እትዬ ፅጌ እጃቸውን እየተጣጠቡ ያ እብድ ወንድምህ ምነው ዛሬ እንቅልፋም ሆነ!"አሉት ኤዶም መጥቶ ከፊታቸው ሲቆም "አይ አይ እማዬ አዳም ትላንት ወደ አምስት ሰአት አካባቢ እነ ብሩክ እየጠበቁኝ ነው ብሎ ላንቺ እንዳል ነግርሽ አስጠንቅቆኝ ነው የወጣው ስገምት ብሩክ…
#ባለ_ጭንብሉ ፡ ፡ #ክፍል_ሁለት ፡ ፡ ...የበሩ መንኳኳት ከሚገባው በላይ አሰለቸው ፡ተቅበዘበዘ ፡እቺ ሴትዮ ምንድነው እንዲ ችክ የሚያረጋት ፡በቃ ተኝታለች፡ለምን አትሄድም፡እንዴ በለሊት እየዞረች ምን ያስረብሻታል፡ፀጥ ካለች ተኝታነው ብላ አትሄድም እንዴ!! ኳኳኳኳኳኳኳ....... ፈጣሪዬ ትዕግስቴን ልታስጨርሰኝ ነው አለ በውስጡ ሽጉጡን በጎን በኩል ከራስ ፀጉሩ ላይ እያሻሸ ፡አልፎ አልፎ ሁሌም ጭንቅ ሲለው እንደሚያደርገው በግራ እጁ ጀሮውን ሳብ ሳብ ያደርጋል፡ የሮዛ እናት ወይ ፍንክች ፡ልጃቸው ሲፈን በሩን የዘጋችበትን ምክንያት ሳያውቁ እንዴት ይተኛል ያሉ ይመስላል ፡አዲስ ነገር ነዋ ፡ኳኳኳኳኳኳ .. ባለጭንብሉ ቱግ አለ ፡ሽጉጡን በበሩ ትክክል ደቀነው፡ሲበሳጭ፡እንዲ ነው፡ለውሳኔ ይቸኩላል፡ ሲፈን በድንጋጤ ቃላት አመለጣት "በፈጠረህ!"ብላ ለእናቷ ለመከላከል ጮኸች ፡ባለጭንብሉ…
📘 የ17 ግመሎች ውርስ… (አስተማሪ ታሪክ) አንድ ሰውዬ ሲሞት 17 ግመሎች እና ሦስት ልጆች የነበሩት። የሞቱት አባት ኑዛዜ ሲነበብ፦ 🐪 የግመሎቼን ግማሽ ለመጀመሪያው ልጄ፣ 🐪 አንድ ሦስተኛውን (1/3) ለሁለተኛው ልጄ፣ 🐪 የግመሎቹን አንድ ዘጠነኛ (1/9) ለሦስተኛው ልጄ ተናዝዣለሁ” ይላል። ልጆቹ እጅግ ግራ ተጋቡ! የ17 ግመሎች ግማሽ ለመጀመሪያው ልጅ ይሰጥ ከተባለ... አንዱን ግመል ለሁለት ሰንጥቀው ይካፈሉ? ይሄንንም ቢያደርጉ እንኳ መፍትሄ አይሆንም፤ ምክንያቱም የግመሎቹ 1/3 እና 1/9 ተብሎ ሲሰላ ግመሎቹ ተቆራርጠው አለቁ ማለት ነው! 🧠 የምሁሩ እና የአዛውንቱ ልዩነት ልጆቹ ለጉዳዩ መፍትሄ ለማግኘት ወደ ከተማዋ የታወቀ ምሁር ዘንድ አመሩ። ምሁሩም በጉዳዩ ላይ በጥልቀት ካሰበ በኋላ፦ “እኔ በሕይወቴ ቁጥሮችን እንጂ ግመሎችን አካፍዬ አላውቅም። ኑዛዜው በትክክል መተ…
አልቅሺ ይውጣልሽ የፈሰሰው ደምሽ በዕንባሽ ከደረቀ ብዙ ዘመን አልፏል ካ'ረጀው ፊትሽ ላይ ፈገግታ ከራቀ ያ'ገርሽ መሐፀን ጥላቻን ነው እንጂ ፍቅርን አልፀነሰም የልብሽ ተማፅኖ ፀሎትሽም ቢሆን ካምላክ አልደርሰም ስለዚህ አልቅሺ የቀረሽ እርሱ ነው ከተሰጠሽ ፀጋ ምናልባት እራርቶ እግዜር ከከፈለሸ የእንባሽን ዋጋ።
አትሮኖስ pinned «#ባለ_ጭንብሉ ፡ ፡ #ክፍል_አንድ ፡ ፡ ፀጥታ በወረሰው በዚያ ድቅድቅ ጨለማ ፡አንድ ሰው የሆነ ቦታ ለመድረስ ይጣደፋል ፡የሆነ አላማ ያለው ይመስላል አንዳንዴ እንደ መደናቀፍ ይላል ኮሮኮንቻማው የውስጥ ለውስጥ መንገድ በጣም አስቸግሮታል ፡ትዕግስት የለሽ ቢጤ ነው ቶሎ ቶሎ ይናደዳል አጠገቡ ማንም ባይኖርም አልፎ አልፎ ይራገማል ፡ይሳደባል ፡እንዲ እንዲ እየተቻኮለ ተጉዞ ያን አስቀያሚ ጨለማ…»
Related Telegram Channels
Top-3 by description similarity (TF-IDF).
Frequently asked questions
What is አትሮኖስ on Telegram?
አትሮኖስ is a public Telegram Channel with 265546 subscribers. It is indexed by TeleSeeker under the short link /c/atronosee.
How do I subscribe to አትሮኖስ?
Open t.me/atronosee in Telegram and press Subscribe.
Is አትሮኖስ currently active?
It was active at the last check against Telegram (3h ago).
How accurate is the 265546 count?
The 265546 count was reported by Telegram at the last check (3h ago).
How do I report አትሮኖስ as inactive?
Use the form on /submit or open a GitHub issue.
See the full directory: Browse all Telegram Channels on Telegram. Missing a channel? Submit a link.