Telegram Channel Verified by TeleSeeker · last checked 13h ago

ETHIO BARCELONA ™

Telegram Channel

@barcafansethio
156,472 subscribers
AI summary

Ethio Barcelona is an English-language Telegram channel with 156,472 subscribers. The channel serves as a dedicated fan community and news source for FC Barcelona supporters, particularly in Ethiopia. It provides the latest updates, news, and various types of information about the club and its players. The channel features live broadcasts, pre-match analyses, and unique statistical insights about the team in an engaging format. Created by specific administrators, it acts as a central hub for fans to stay connected with the club's activities and performances. With a large subscriber base of over one hundred fifty-six thousand, the channel plays a significant role in fostering a community among Barcelona enthusiasts, offering them timely and detailed coverage of team news, match previews, and exclusive club statistics. The channel aims to keep fans informed and engaged with the team's journey through comprehensive reporting and community discussion.

AI-generated summary — verify against Telegram.

Language English
Open in Telegram

What is ETHIO BARCELONA ™ on Telegram?

የታላቁ ክለባችን ባርሴሎና ደጋፊዎች እና የንጉሱ አድናቂዎች ቻናል 🔵 የሻምፒዮኑ ክለባችን ትኩስ ትኩስ ዜናዎች እና ስለ ንጉሱ ማንኛውም አይነት መረጃ 🔴 🔵ቀጥታ ስርጭት 🔴 🔵ቅድመ ጨዋታ ትንተናዎች 🔴 🔵ያልተሰሙ የክለባችን እና የሊዮ ቁጥራዊ መረጃዎች በሚያምር አቀራረብ 🔴 CREATORS:- @MESTES10 AND Visca Barça!! ◾️

Community reviews

Nobody has liked this entry yet.

No reviews yet. If you have been in this entry, yours would be the first.

How to subscribe to ETHIO BARCELONA ™ on Telegram

Open t.me/barcafansethio in Telegram and press Subscribe. On mobile, the app opens directly via tg://resolve?domain=barcafansethio.

ETHIO BARCELONA ™ channel details

Username@barcafansethio
Last checked13h ago · 2026-11-01 14:48 UTC
Indexed since2026-10-25
Short link/c/barcafansethio

Timeline

When the entry was indexed, and when it was last checked against Telegram.

First indexed

when the record entered our index

indexed_atOct 25
Verification history

Checked against Telegram, then refreshed automatically

last_checked13h ago
check_policyautomatic
Recent activity

index freshness & last update path

sourcet.me/barcafansethio
subscribers156,472
Profile fields

what we keep in the index

typeTelegram Channel
descriptionpresent

Auto Assessment

Objective counters derived from check history. No ratings, no composite scores.

Reliability
Verified

Last checked against Telegram on 2026-11-01 14:48 UTC.

Profile
Channel

Telegram Channel account indexed by TeleSeeker's crawler.

Reach
156,472

Subscribers to the channel.

Indexed since
Oct 25

Time the record first appeared in our index.

Activity
Active

last post today · ~49.1 posts/day · avg views 1.9K · peak reactions 209 · stars 0

66,000 photos · 1,100 videos · 2,820 links

Growth

Subscriber growth over the last 30 days, measured on our own checks.

Growth over the last 30 days
Last 7 days —
Last 30 days —
30-day range 156,364 – 156,472 low 2026-11-01 · high 2026-11-01

Latest posts

The most recent posts, as the public preview page of the channel shows them.

2026-11-01 07:44 UTC

ማን ያሸንፋል 😍 Liverpool Vs arsenal የ1x bet bonus እስካሁን አልወሰዱም ⁉️ ✅በኔ PROMOCODE በመመዝገብ እስከ 80,000 ብር Bonus PROMOCODE👉MESAY1 LINK 👉   https://crop.link/mesay1 80.000ሺ ብሩ ቦነስ ለመጀመሪያ ጊዜ በ 1xbet አካዉንት ከላይ ባለዉ ፕሮሞ ኮድ እና ሊንክ ለተመዘገቡ ነዉ ሚሰጠዉ ✅ እንጂ በፊት የቆየ በነበረ አካዉንት ቦነሱ አይሰጥም

🖼 Photo
2026-11-01 06:17 UTC

👑 — ሕግ 11 🐺 ትኩረትህን ጠብቅ፤ ጊዜህን አታባክን! 🖤 በየቀኑ ብዙ ነገሮች ትኩረትህን ሊሰርቁ ይችላሉ። ስልክ፣ ሶሻል ሚዲያ፣ ጌምና ከንቱ ውይይቶች። እነዚህን ማዝናናት ችግር የለውም፤ ግን ጊዜህን ሁሉ እንዲቆጣጠሩት አትፍቀድ። 🔥 ስኬት የሚመጣው በአንድ ቀን ብዙ ነገር በመጀመር ሳይሆን፣ በየቀኑ በአስፈላጊው ነገር ላይ ትኩረት በማድረግ ነው። 👑 አንድ ግብ ምረጥ። እስክትጨርሰው ድረስ በእሱ ላይ ሥራ። ሁሉንም ነገር በአንድ ጊዜ ለማድረግ አትሞክር። 📌 የዛሬ ተግባር: ስልክህን ለ30 ደቂቃ አስቀምጥ። አንድ ጠቃሚ ሥራ ምረጥና ሳትቋርጥ ጨርስ። 💬 የSigma አባባል: “ትኩረትህ የወደፊትህን አቅጣጫ ይወስናል፤ የምትሰጠውን ትኩረት በጥንቃቄ ምረጥ!” 🐺 እስካሁን ይሄን ቻናል ካልተቀላቀልክ በሂወትክ አሁንም ወደኋላ እየቀረክ ነው @Habeshan_Sigma THINK SHAR…

🖼 Photo
2026-11-01 06:03 UTC

#POST_MATCH_PRESS_CONFERENCE 🎙️| ሀንዚ ፍሊክ፦ “የተከላከልንበት መንገድ ወድጄዋለሁ። በመጀመሪያው አጋማሽ ጨዋታውን በተቆጣጠርንበት መንገድ ደስተኛ ነኝ።" 🎙️| ፍሬንኪ ዴ ዮንግ? 🗣 ሀንዚ ፍሊክ፦ “ቡድኑን ለመርዳት በመሀል ተከላካይ ቦታ ላይ መጫወት እንደሚችል ነግሮኛል። ልክ ፋሪኛስ በግራ ተከላካይነት እንደረዳን ሁሉ። አንዳንድ ተጫዋቾች ከጉዳት እንደሚመለሱ ተስፋ አደርጋለሁ፣ ነገር ግን አሁን ያሉትም በጥሩ ብቃት ላይ ይገኛሉ።" 🎙️|ጋቪ? 🗣 ሀንዚ ፍሊክ፦ “ማንን መቀየር እንዳለብን መምረጥ ነበረብን። ሮድሪ ጨዋታውን የጨረሰው ለዚህ ነው፤ ሁሉም ሰው ደግሞ እነዚህን ውሳኔዎች መቀበል አለበት።" “በተለይም የኤሪክ እና የጁልስን ማገገም እየተከታተልን ነው። ወደ ቡድኑ የሚመለሱበትን ጊዜ እየጠበቅን ነው። አንድሪያስ ክሪስተንሰን ከቡድኑ ጋር ልምምድ ለ…

🖼 Photo
2026-11-01 05:59 UTC

𝐁𝐑𝐈𝐀𝐍 𝐅𝐀𝐑𝐈𝐍̃𝐀𝐒 🆚 አላቬስ፡ • 7.1 ሬቲንግ • 97% የማቀበል ስኬት (100/103) 🎯 • 100% የማቀበል ስኬት በራሱ የሜዳ ክልል ላይ (51/51) • 94% የማቀበል ስኬት በተጋጣሚ የሜዳ ክልል ላይ (49/52) • 3 የመከላከል አስተዋጽዖዎች 🚫 • 6 ኳሶችን ከተጋጣሚ ቀምቷል 🔄 • 114 ኳሷችን ነክቷል • ምንም አይነት ጥፋት አልሰራም ✅ WHAT A DEBUT 🔥 @BARCAFANSETHIO

🖼 Photo
2026-11-01 05:56 UTC

⚽️🏆 በ 50 ብር ብቻ 20,000 ብር ያሸንፉ! 🏆⚽️ 💥💥ይግመቱ፤ ይሸለሙ! 💰✨ በ Lali Games የዕለቱን ታላቅ የፉክክር ጨዋታ (Arsenal vs Liverpool - Sun, Nov 1, 2026 at Anfield) በመገመት እድልዎን ይሞክሩ እና በታላላቅ የገንዘብ ሽልማቶች ያንበሽብሹ![cite: 🔥 በፈለጉት ባንክ ወጪ ሲያደርጉ ምንም አይነት ኮሚሽን አንቆርጥም![cite: 💳 የክፍያ አማራጮች፦ አቢሲንያ | ኦሮሚያ ህብረት ስራ | ዳሽን | ሲንቄ | ህብረት | አዋሽ | ኦሮሚያ | አማራ ባንክ 👇 አሁኑኑ ይጫወቱ፦ 🚀 አሁኑኑ ይመዝገቡ፦ https://laligames.com/ 🤖 ቦት፦ @laligames_bot 📢 ቻናል፦ t.me/Laligames

🖼 Photo
2026-11-01 05:56 UTC

𝐁𝐑𝐈𝐀𝐍 𝐅𝐀𝐑𝐈𝐍̃𝐀𝐒 🆚 አላቬስ፡ • 7.1 ሬቲንግ • 97% የማቀበል ስኬት (100/103) 🎯 • 100% የማቀበል ስኬት በራሱ የሜዳ ክልል ላይ (51/51) • 94% የማቀበል ስኬት በተጋጣሚ የሜዳ ክልል ላይ (49/52) • 3 የመከላከል አስተዋጽዖዎች 🚫 • 6 ኳሶችን ከተጋጣሚ ቀምቷል 🔄 • 114 ኳሷችን ነክቷል • ምንም አይነት ጥፋት አልሰራም ✅ WHAT A DEBUT 🔥 @BARCAFANSETHIO

🖼 Photo
2026-11-01 05:52 UTC

🎙️ፍሬንኪ፡- ''ለእኔ በጣም ተስማሚው ቦታ አማካይ ነው፤ ነገር ግን ቡድኑ በሌላ ቦታ ላይ ቢፈልገኝ፣ ዝግጁ ነኝ።''❤️ @BARCAFANSETHIO

🖼 Photo
2026-11-01 05:45 UTC

ባርሳ በአንድ ክፍለ ዘመን የመጀመሪያዎቹ 14 ጨዋታዎች ላይ ያን ያህል ብዙ ጎሎችን አላስቆጠረም! የፍሊክ ልጆች 57 ጎሎችን አስቆጥረዋል፣ ይህም ከ1926-27 የውድድር ዘመን 64 ጎሎችን ካስቆጠሩ በኋላ ከፍተኛው ነው! @BARCAFANSETHIO

🖼 Photo
2026-11-01 05:40 UTC

ማንቸስተር ዩናይትድ ባንተ ላይ ፍላጎት አለው በዚህ ጉዳይ ምን ትላለህ❓❓ 🎙️| ፈርሚን:- ''ለእንደዚህ አይነት ዜናዎች ትኩረት አልሰጥም። እዚህ ባርሳ ውስጥ በተቻለ መጠን ለረጅም ጊዜ መቆየት እፈልጋለሁ፤ እንዲሁም የእግር ኳስ ህይወቴን በዚህ ክለብ ውስጥ ማጠናቀቅ እንደምችል ተስፋ አደርጋለሁ።" ❤️ @BARCAFANSETHIO

🖼 Photo
2026-11-01 05:10 UTC

እንዴት አደራቹ CULERS💙❤️ መልካም ቀን እንዲሆንላቹ ተመኘን🙏 @BARCAFANSETHIO

🖼 Photo
2026-10-31 22:36 UTC

𝐀 𝐫𝐨𝐮𝐠𝐡 𝐩𝐚𝐭𝐜𝐡 𝐢𝐬 𝐭𝐞𝐦𝐩𝐨𝐫𝐚𝐫𝐲, 𝐛𝐮𝐭 𝐭𝐡𝐞 𝐠𝐫𝐞𝐚𝐭𝐧𝐞𝐬𝐬 𝐨𝐟 𝐁𝐀𝐑𝐂̧𝐀 𝐢𝐬 𝐏𝐞𝐫𝐦𝐚𝐧𝐞𝐧𝐭. 𝐖𝐞 𝐰𝐢𝐥𝐥 𝐫𝐢𝐬𝐞 𝐚𝐠𝐚𝐢𝐧.💙❤️‍🩹 መልካም አዳር CULERS💙❤️ የነገ ሰው ይበለን🙏 @BARCAFANSETHIO

🖼 Photo
2026-10-31 22:26 UTC

𝐅𝐑𝐄𝐍𝐊𝐈𝐄 𝐃𝐄 𝐉𝐎𝐍𝐆 🆚 Alavés: • 7.8 ሬቲንግ • 96% ኳስ የማቀበል ስኬት (124/129) 🎯 • በራሱ የሜዳ ክልል ውስጥ 100% ኳስ የማቀበል ስኬት (71/71) • በተጋጣሚ የሜዳ ክልል ውስጥ 91% ኳስ የማቀበል ስኬት (53/58) • 3 የመከላከል አስተዋጽኦ 🚫 • 1 ኳስ መልሶ ቀማ🔄 • 135 ጊዜ ኳስ ነካ • 1 ጥፋት ብቻ ✅ JUST ANOTHER DAY AT THE OFFICE. 🔥 @BARCAFANSETHIO @BARCAFANSETHIO

🖼 Photo
2026-10-31 22:22 UTC

ቀጣይ ተረኛ ቪላ⚔ @BARCAFANSETHIO

🖼 Photo
2026-10-31 22:19 UTC

✅ 𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋: አለቃ ሀንዚ ፍሊክ በዛሬው ጨዋታ 100ኛ ድላቸውን አስመዝገበዋል 🫡🔥 131 ጨዋታዎች 100 ድል ✅ 10 አቻ 🫱🏼‍🫲🏼 21 ሽንፈት ❌ @BARCAFANSETHIO @BARCAFANSETHIO

🖼 Photo
2026-10-31 22:15 UTC

የተጫዋቾች ሬቲንግ🔥 @BARCAFANSETHIO

🖼 Photo
2026-10-31 22:12 UTC

✅ 𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋: አለቃ ሀንዚ ፍሊክ በዛሬው ጨዋታ 100ኛ ድላቸውን አስመዝገበዋል 🫡🔥 131 ጨዋታዎች 100 ድል ✅ 10 አቻ 🫱🏼‍🫲🏼 21 ሽንፈት ❌ @BARCAFANSETHIO @BARCAFANSETHIO

🖼 Photo
2026-10-31 22:08 UTC

ወደ ቦታችን ተመልሰናል🔥 @BARCAFANSETHIO

🖼 Photo
2026-10-31 22:03 UTC

ፌርሚን የጨዋታው ኮከብ በመባል ተመርጧል🔥👏 @BARCAFANSETHIO

🖼 Photo
2026-10-31 21:58 UTC

🇪🇸 የ11ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ ተጠናቀቀ 🔴ባርሴሎና 6 - 1 አላቬስ🔵 @BARCAFANSETHIO

🖼 Photo
2026-10-31 21:58 UTC

ተጠናቀቀ

Related Telegram Channels

Top-3 by description similarity (TF-IDF).

Frequently asked questions

What is ETHIO BARCELONA ™ on Telegram?

ETHIO BARCELONA ™ is a public Telegram Channel with 156472 subscribers. It is indexed by TeleSeeker under the short link /c/barcafansethio.

How do I subscribe to ETHIO BARCELONA ™?

Open t.me/barcafansethio in Telegram and press Subscribe.

Is ETHIO BARCELONA ™ currently active?

It was active at the last check against Telegram (13h ago).

How accurate is the 156472 count?

The 156472 count was reported by Telegram at the last check (13h ago).

How do I report ETHIO BARCELONA ™ as inactive?

Use the form on /submit or open a GitHub issue.

See the full directory: Browse all Telegram Channels on Telegram. Missing a channel? Submit a link.