Telegram Channel Verified by TeleSeeker · last checked 6h ago

በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

Telegram Channel

@bewketuseyoum19
211,930 subscribers
AI summary

This Telegram channel, named በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ, boasts a substantial subscriber base of 211,930 members. It is a dedicated platform for presenting cultural traditions, poems, and a wide array of literary works from various writers. According to its official description, the channel invites users to join in order to access these offerings, which are said to provide both knowledge and a smile. The channel is managed by a creator identified as @abela1987. For comments, feedback, and promotional inquiries, there is a dedicated bot at @Bewketuseyoum2bot. The channel's name and description are in Amharic, suggesting that its content is tailored to an Ethiopian audience and focuses on the nation's rich literary heritage. Although the language is listed as English, the actual content appears to be in Amharic, reflecting the channel's primary purpose of sharing Ethiopian traditions, poetry, and literary works with its community. The description also includes a thank you note, expressing gratitude to the audience for their support. The channel serves as a cultural hub for those interested in Amharic literature and traditional knowledge.

AI-generated summary — verify against Telegram.

Language English
Open in Telegram

What is በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ on Telegram?

➲የበእውቀቱ ስዩም ፈገግታም እውቀትም የሚሰጡ ወጎች ፣ ግጥምች እና የተለያዩ ፀሀፊዎች የስነጽሑፍ ስራዎች የሚቀርብበት ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡ @bewketuseyoum19 Creator - @abela1987 📨 For your comment,feedback and promotion @Bewketuseyoum2bot Thank you!

Community reviews

Nobody has liked this entry yet.

No reviews yet. If you have been in this entry, yours would be the first.

How to subscribe to በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ on Telegram

Open t.me/bewketuseyoum19 in Telegram and press Subscribe. On mobile, the app opens directly via tg://resolve?domain=bewketuseyoum19.

በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ channel details

Username@bewketuseyoum19
Last checked6h ago · 2026-11-01 15:37 UTC
Indexed since2026-10-26
Short link/c/bewketuseyoum19

Timeline

When the entry was indexed, and when it was last checked against Telegram.

First indexed

when the record entered our index

indexed_at6d ago
Verification history

Checked against Telegram, then refreshed automatically

last_checked6h ago
check_policyautomatic
Recent activity

index freshness & last update path

sourcet.me/bewketuseyoum19
subscribers211,930
Profile fields

what we keep in the index

typeTelegram Channel
descriptionpresent

Auto Assessment

Objective counters derived from check history. No ratings, no composite scores.

Reliability
Verified

Last checked against Telegram on 2026-11-01 15:37 UTC.

Profile
Channel

Telegram Channel account indexed by TeleSeeker's crawler.

Reach
211,930

Subscribers to the channel.

Indexed since
6d ago

Time the record first appeared in our index.

Activity
Active

last post 1 day ago · ~1.9 posts/day · avg views 2.3K · peak reactions 45 · stars 0

2,340 photos · 18 videos · 907 links

Growth

Subscriber growth over the last 30 days, measured on our own checks.

Growth over the last 30 days
Last 7 days —
Last 30 days —
30-day range 211,874 – 211,965 low 2026-11-01 · high 2026-11-01

Latest posts

The most recent posts, as the public preview page of the channel shows them.

2026-10-31 21:18 UTC

ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲያውንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 50-150 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ቻናሉን ከስር ያሉትን በመንካት ቶሎ ይቀላቀላሉ

2026-10-31 21:03 UTC

❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ የአንበሳ ልጅ ምን ይባላል? ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ።

2026-10-31 20:54 UTC

🚨እድሜዎ ስንት ነው ?

🖼 Photo
2026-10-31 13:07 UTC

//  እቀፊኝ \\ ሰማዩ ይጠቅለል ምድር ትተጣጠፍ፣ የወደድኩሽ አንቺን አቅፌሽ ልንሳፈፍ። እንወድቃለን ብለሽ ከቶ አትጨነቂ፣ ማንም ያላወቀው መልአክ መሆንሽን ድንገት እንድታቂ። ወደቅን ስንባል ክንፎችሽ ይዘርጉ፣ ለኔ የሚታየኝ ብርሀንሽን አይተው ጨለማና ፅልመት ድንገት ይሸሸጉ። ከዚ አለም ውሰጂኝ ካንቺ ገነት ልኑር፣ ከእቅፍሽ አልውጣ ህይወቴ እንዲሰምር፣ ሲኦልሽ ውሰጂኝ እኔ እንደሆን አልቀር። አንቺ ካለሽበት ገነት ነው የኔ አለም፣ ካንቺ ጋራ ሆኜ እሳት ቢበላኝም። እንጦሮጦስ ይሁን ብወርድም ግድ የለኝ፣ ተራራን አክሎ መብረቅ ቢዘንብብኝ፣ አውሎ ንፋስ መጥቶ ወስዶ ቢያንገላታኝ፣ ለኔ ምንም ነው አንቺ ካለሽልኝ፣ መከራው ቢበዛ ለሰከንድ አትራቂኝ፣ በይ እቀፊኝ፣ ስታቅፊኝ፣ ችግር ምን እንደሆን ስለምታስረሺኝ እቀፊኝ፣ ዘላለም እቀፊኝ። ተፃፈ ምድራዊ መልአክ ለሆኑ ሴቶች:: ከወደዱት …

2026-10-31 06:53 UTC

የወንድሜ ጨዋነት የወንድሜን መልካም ጠባይ ተመልክቼ፣ ወንድን ሁሉ በወንድሜ ልክ ገምቼ፤ «ወንድ ልጅ ጨዋ ነው!» አልኩና ፣ ቃላቴን በብዕሬ አስፍሬ ስል ቀና፤ አንዱ ከሚስቱ ጋር ተቀምጦ ሲጠቅሰኝ፤ የግድ.... በጥቅሻው ምክንያት የጻፍኩትን አሰረዘኝ! 😂 @Rufaylen13 💫 ✍️ ህላዌ💕 ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19

2026-10-30 08:03 UTC

አሞታል አግኝቶ እንደ ማጣት አግብቶ እንደ መፍታት ልጅ ወልዶ እንደ መቅበር ነግሶ እንደ መባረር ጸጽሶ እንደ መዉለድ ከብሮ እንደ መዋረድ ዉጥንቅጥ በሞላት በዚች ከንቱ አለም ከዚህ የበለጠ ምንም ህመም የለም የኔ ግን ይከፋል ከዚህ ሁሉ ያማል ያፈቀረኝ ልብሽ የሳሙኝ አይኖችሽ የሌላ ሲሆኑ ቁጭ ብሎ ያልማል ድንገት ብንን ብሎ ከተቀመጠበት ለመሄድ ሞክሮ ሲያጣ ሚሄድበት ቁጭ ብሎ ያስባል ሌላ ሰዉ ሲያፈቅርሽ ገላሽን ሲነካዉ የሚሳሳለትን ከንፈርሽን ሲስመዉ ኧረ አይሆንም ይላል በቃ ሆኗል ይላል ብቻ ግን አሞታል አሞታል አሞታል Samuel M. ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19

2026-10-29 08:42 UTC

እንደምን ላፅናናሽ ላስቁመው እንባሽን: የውስጥሽ ተውጦ ያጅባል ሳቅሽን፡ እየፈራሁ መጣሁ በነጋ በጠባ፡ ፈገግ ባልሽ ቁጥር ለደበቅሽው ቁስል ማያዬ እየባባ፡ ከምን ተነስቼ እንዴት ልቀንሰው ማንነትሽ ጠፋኝ፡ በምን ልመክተው ? ትካዜሽ ሲያዳፋኝ... አንቺን አገኝ ብዬ እራሴን ሸጫለሁ: ባልነት ቃል በቃኝ ወንድም እሆናለሁ... ብቻ ግን አትጥፊ... ብቻ ግን አትጥፊ... አይበሉኝ የለችም በሩቅ እንኳን ልይሽ አንድ ላይ ለመኖር ህይወት ባትመችም። @dagi1u✍ገጣሚ ዳግም ግርማ (ግርማዊ ዳግም) ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19

2026-10-29 07:32 UTC

አፍቅሬ ስሰቃይ (ስጦታው/ትንሹ) እግዜር መሬት ወርዶ ፍቅር አሳየችኝ ቆይ ማ በነገራት ስንቴ እንዳለፋችኝ ስነት ሳይካትሪት ስሄድ ለመማለድ ሌላ አፈቀርክ ብላ ስትል በኔ ስፈርድ ጠዋት በፀበሉ ማታ በጠንቋይ ቤት ስኳትን የኖርኩኝ  ባትለኝ  ነው አቤት እግዚኦ ተመስገን ፈጣሪን እላለሁ ፍቅር አሳየችኝ ምን እፈልጋለሁ ታዲያ በዚህ መሀል በመኖር ሹክሹክታ ስንት ርቀት ሄድኩኝ ለፍቅር ለደስታ ርቀት ሳትሄዱ ብዙ ሳትጓዙ  አፍቃሪ አታግኙ ቅርብ ያለ መዳብ ነው የሚለው ስንኙ😘❤️‍🩹 ✍ፀሀፊ ስጦታው @stot2 ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19

2026-10-28 18:44 UTC

ጥርስ አለኝ ተብሎ ሲሳቅ አይዋልም አይን እንባ ስላለዉ አይዘረገፍም ለሚሳቅለት ሰዉ ለእንባም ቦታ አለዉ ለመዉቀስም ጊዜ ለመልስም ቀን አለዉ አንዳንዴም…………. ፈገግ ተብሎ በጥርስ ይለቀሳል እንባ እያወጡ በአይንም ይሳቃል የሚያዉቁትን ሁሉ ……. የታዘቡት ሁሉ………. አፍ ስላለ ብቻ አይዘከዘክም የጭንቅ የምጥ ቀን ዘላለም አይዘልቅም አንዳንዴም………. በዝምታ ብቻ የልብ ይተረካል አዉቀነዋል ያልነዉ ስንተነፍሰዉ ቀን ቀንን ሲወርሰዉ እድሜያችን ሲያበስለዉ ሚዛን ላይ ሲቀመጥ ከገለባ ይቀላል ያለወቅቱ ሲሆን ያስተዛዝበናል። ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19

🖼 Photo
2026-10-27 16:21 UTC

መዳፍ ፤ የሰው አድማስ (በእውቀቱ ስዩም) ማነው የሚያደምጥህ? አየሩን ቢሞላው፤ ዜማህ ተንቆርቁሮ በገዛ ጫጫታው፤ ሁሉም ተደናቁሮ፤ ባዘቦት በሰንበት፤ ሰው በሚጎርፍበት ባደባባይ መሀል ወበቅና ጠኔ አዙሮ ቢጥልሽ ማነው ልብ የሚልሽ ? ንስር ክንፉን ትቶ ከልማዱ ወጥቶ ቢሳብ በደረቱ፤ አባብ ቢሄድ ባየር የቀስተ ደመና፤ ቀለሙ ቢቀየር፤ ጀነበር ኩበት ብትሆን፤ ጨረቃዋ ብትፍም የሰው እይታ አድማስ፤ ከመዳፉ አያልፍም፤ ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19

2026-10-27 09:06 UTC

​​ ልውደድሽ ደግሜ ያኔ ትዝ ይልሻል በልጅነት እድሜ እወድድሽ ነበረ እኔም በአቅሜ በትንሿ ልቤ ማንነትሽ ሰርፆ ብዙ አንገላቶኛል ፍቅር ተፀንሶ መውደዴን ሳታቂ ችላ ብትይኝም ያንቺ ችላ ማለት ፍቅሬን አልቀነሰም ወድዬ.................... ያለ አንቺ ፍቃድ    ልቤ ፍቅርን ቢሻ ላንቺ ያለኝ መውደድ የለው መጨረሻ እያለ ነበረ ሲያፈቅርሽ የኖረው የጊዜው እርዝማኔ ፍቅሬን ቢያስታግሰው ያ ሁሉ አመታት ግን አልቻለም ሊሽረው ውድዬ................. በአፍቃሪው ልቤ ፀባይሽ ተዘርቶ መፍትሄ አልባው ፍቅርሽ ዳግም አገርሽቶ መድሀኒት የሌለው ሆነሻል ህመሜ እባክሽ ፍቀጅልኝ ልውደድሽ ደግሜ ውድዬ💓💓 ደራሲ:-Bekalu MESERET (KAL) ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19

2026-10-26 09:30 UTC

እንደምን ላፅናናሽ ላስቁመው እንባሽን: የውስጥሽ ተውጦ ያጅባል ሳቅሽን፡ እየፈራሁ መጣሁ በነጋ በጠባ፡ ፈገግ ባልሽ ቁጥር ለደበቅሽው ቁስል ማያዬ እየባባ፡ ከምን ተነስቼ እንዴት ልቀንሰው ማንነትሽ ጠፋኝ፡ በምን ልመክተው ? ትካዜሽ ሲያዳፋኝ... አንቺን አገኝ ብዬ እራሴን ሸጫለሁ: ባልነት ቃል በቃኝ ወንድም እሆናለሁ... ብቻ ግን አትጥፊ... ብቻ ግን አትጥፊ... አይበሉኝ የለችም በሩቅ እንኳን ልይሽ አንድ ላይ ለመኖር ህይወት ባትመችም። @dagi1u✍ገጣሚ ዳግም ግርማ (ግርማዊ ዳግም) ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19

2026-10-26 04:21 UTC

ጥርስ አለኝ ተብሎ ሲሳቅ አይዋልም አይን እንባ ስላለዉ አይዘረገፍም ለሚሳቅለት ሰዉ ለእንባም ቦታ አለዉ ለመዉቀስም ጊዜ ለመልስም ቀን አለዉ አንዳንዴም…………. ፈገግ ተብሎ በጥርስ ይለቀሳል እንባ እያወጡ በአይንም ይሳቃል የሚያዉቁትን ሁሉ ……. የታዘቡት ሁሉ………. አፍ ስላለ ብቻ አይዘከዘክም የጭንቅ የምጥ ቀን ዘላለም አይዘልቅም አንዳንዴም………. በዝምታ ብቻ የልብ ይተረካል አዉቀነዋል ያልነዉ ስንተነፍሰዉ ቀን ቀንን ሲወርሰዉ እድሜያችን ሲያበስለዉ ሚዛን ላይ ሲቀመጥ ከገለባ ይቀላል ያለወቅቱ ሲሆን ያስተዛዝበናል። ትዝታ ወልዴ✍️@Tizita21 ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19

2026-10-24 07:55 UTC

ሀሳብ ጠፋኝ የ ጭንቀቴን ረሳሁት የሞት ሞቴን ውድቅ አልኩኝ ካንቺ ገላ ድብቅ አልኩኝ ካንገትሽ ስር ጠረንሽን አጣጣምኩት በስሜት ናጥኩ እንደ ንስር ሊቀ ጠባብቶቹ እነ አባ ተዋናይ አነሱብኝ በአለም ድንበር እኔ ደቂቅ ጠባቡ ልጅ ባንገትሽ ነው ልቤ ሚበር በጠረንሽ በመዓዛሽ ፈውስ አገኘሁ ለጭንቀቴ አረፍኩብሽ ባካላቴ ያንቺን ያህል አያብብም አበባ እንኳን ሺህ ቢታገል ከጫፍሽ ጋር ሲያስተያዩ ሁሉም ጥሬ ሁሉም ግልገል ንብ አታርፍም አበባ ላይ ይህን እውነት አለም ይሰማ ከማር ሚበልጥ ማሯን ሰራች ከከንፈርሽ እሷም ቀስማ ጥፍጥ የሚል የተለየ ከከንፈርሽ ማር ተገኘ አለም ይስማ አለም ይስማ ከማር ይልቅ ማር ተገኘ ከከንፈሯ ካፏ ድንበር ንብ ቀሰማት ተሯሩጦ አንዱ ሲወደቅ አንዱ ሲበር አለም ይስማ አለም ይስማ ፈውስ አገኘሁ ካንገቷ ስር አንዴ ስስብ ሺ የሚያበር አለም ይስማ አለም ይስማ ይ…

2026-10-24 07:20 UTC

ሰው ከመሆን መፈጠሬ ምን አጠፋሁ፡ ህጌን ለመፈለግ እጅግ ብዙ ለፋሁ፡ አላገኘሁትም አለሙ ደበቀው... መኖሬ አለመኖር ማነው እሚጨንቀው... የግልግል አይነት ድባብ ለምን ይሆን የሚሸተኝ: ለመነጠል ሳስብ ስሮጥ ከመሀል ወስዶ የሚከተኝ፡ በምን ፋታ እንዴት ላልቅስ ወጥሮኛል የቀን ቅጣት... አሁን በቃ መፍራት የለም ዝግጁ ነኝ ...ሁሉን ለማጣት... ቢሆን ደስ ይለኝ ነበረ መጠንከሩ በእጅ እድል... ግን ጀግና ተዋጊ... ሲሞት ነው የሚፃፍለት ገድል.... @dagi1u ✍ገጣሚ ዳግም ግርማ (ግርማዊ ዳግም) ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19

2026-10-23 13:44 UTC

ህሊና ሲታወር | ክፍል 1 | የድምፅ መጽሐፍ | አዲስ የኢትዮጵያ ልብወለድ https://youtu.be/3RysnUF61TY

2026-10-23 09:08 UTC

መዳፍ ፤ የሰው አድማስ (በእውቀቱ ስዩም) ማነው የሚያደምጥህ? አየሩን ቢሞላው፤ ዜማህ ተንቆርቁሮ በገዛ ጫጫታው፤ ሁሉም ተደናቁሮ፤ ባዘቦት በሰንበት፤ ሰው በሚጎርፍበት ባደባባይ መሀል ወበቅና ጠኔ አዙሮ ቢጥልሽ ማነው ልብ የሚልሽ ? ንስር ክንፉን ትቶ ከልማዱ ወጥቶ ቢሳብ በደረቱ፤ አባብ ቢሄድ ባየር የቀስተ ደመና፤ ቀለሙ ቢቀየር፤ ጀነበር ኩበት ብትሆን፤ ጨረቃዋ ብትፍም የሰው እይታ አድማስ፤ ከመዳፉ አያልፍም፤ ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19

2026-10-22 16:12 UTC

እያንዳንዱ ሃብታም ሁሉም ባለፀጋ: ያለፈ ታሪኩን ሲተርክ ሲያወጋ: ከትንሿ ነገር ሊስትሮ ከመስራት: በብዙ ችግሮች ኑሮን እንደመምራት: በብዙ ሙከራ ለስኬት መድረሱን: እየደጋገመ ይናገራ እሱን: ዝቅ ብሎ መስራቱን እኛ መች ጠፋብን፡ ከዛስ የሚለው ነው የተሰወረብን። ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19

2026-10-22 07:17 UTC

የማታ እንጀራ የማታ እንጀራ ስጠኝ የጠዋት አታስመርጠኝ ዘግይተህ በኋላ አስጊጠኝ ማታ በክብሬ ደብቀኝ ከሰው በር አንተው አርቀኝ ጉልበቴ ጽናቱን ይዞ አቅሜም እንደ አቅሙ ተጉዞ ያልጠየቁኝን ሳልመልስ መንገዴን በወግ ልጨርስ በዓይን እሳት አታስገርፈኝ ማታ አመሻሹን ደግፈኝ በጥላ እንዳልበረግግ በረፋድ እንዳላጣ ጥግ አልጠብቅ እርጥባን ከሰው የማታ ምግቤን አርሰው ሲመሻሽ አታንበርክከኝ ሲደክመኝ ወንዝ አታሻግረኝ ሲጨንቀኝ ከእኔ አትራቀኝ እንደ ንጋቱ ጠብቀኝ አንገቴ እንዳለ ቀና የወዳጅ ደጃፍ ሳልጠና "ዘራፍ!" እንዳልኩኝ ያብቃልኝ ሲጨልም መንገድ አቅናልኝ አደራ ! ጌታየ አደራ! አትንሳኝ የማታ እንጀራ!!! ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19

🖼 Photo
2026-10-21 08:02 UTC

ስንት እንዳሰብኩልሽ -ኩል ከነ ቅንድቡ ስንት እንዳቀድኩልሽ -ታኮ እስከ እግሩ ስንት እንዳለምኩልሽ ፍስሀ እስከ ደስታ እንዳትጨነቂ መጨነቅ ጀምሬ ያፈቀርኩሽ ለታ አሁን ስንት እንዳቀድኩልሽ ጩቤ እስከ ሞቱ ስንት እንዳፌዝኩብሽ ልብስ እስከ ራቀቱ በፈቀርኩበት አይን ልገድልሽ አደባው አንቺን ለማንጨርጨር እህትሽን ባገባሁ😂 ✍ገጣሚ -ስጦታው ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19

Related Telegram Channels

Top-3 by description similarity (TF-IDF).

Frequently asked questions

What is በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ on Telegram?

በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ is a public Telegram Channel with 211930 subscribers. It is indexed by TeleSeeker under the short link /c/bewketuseyoum19.

How do I subscribe to በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ?

Open t.me/bewketuseyoum19 in Telegram and press Subscribe.

Is በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ currently active?

It was active at the last check against Telegram (6h ago).

How accurate is the 211930 count?

The 211930 count was reported by Telegram at the last check (6h ago).

How do I report በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ as inactive?

Use the form on /submit or open a GitHub issue.

See the full directory: Browse all Telegram Channels on Telegram. Missing a channel? Submit a link.