4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
Telegram Channel
teleseeker.com/c/bisrat_sport_433_ethio · tg://resolve?domain=bisrat_sport_433_ethio
What is 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ on Telegram?
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ለማስታወቂያ ስራ @kaikaleb Buy ads: https://telega.io/c/bisrat_sport_433_ethio
Community reviews
Nobody has liked this entry yet.
No reviews yet. If you have been in this entry, yours would be the first.
How to subscribe to 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ on Telegram
Open t.me/bisrat_sport_433_ethio
in Telegram and press Subscribe.
On mobile, the app opens directly via tg://resolve?domain=bisrat_sport_433_ethio.
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ channel details
Timeline
When the entry was indexed, and when it was last checked against Telegram.
when the record entered our index
Checked against Telegram, then refreshed automatically
index freshness & last update path
what we keep in the index
Auto Assessment
Objective counters derived from check history. No ratings, no composite scores.
Last checked against Telegram on 2026-10-31 10:50 UTC.
Telegram Channel account indexed by TeleSeeker's crawler.
Subscribers to the channel.
Time the record first appeared in our index.
last post today · ~2.2 posts/day · avg views 1.5K · peak reactions 15 · stars 0
17,400 photos · 43 videos · 1,190 links
Growth
Subscriber growth over the last 30 days, measured on our own checks.
Latest posts
The most recent posts, as the public preview page of the channel shows them.
ፒኤስጂ መሪነቱን አጠናክሯል ! በፈረንሳይ ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት መርሐግብር ፒኤስጂ ሌ ሀቭሬን 5ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል። በጨዋታው አሽራፍ ሀኪሚ ሶስት ግቦችን በማስቆጠር ሀትሪክ ሰርቷል። ቀሪዎቹን የፒኤስጂ የማሸነፊያ ግቦች ማዩሉ እና ጎድትስ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል። በአሰልጣኝ ሉዊስ ኤንሪኬ የሚመራው ፒኤስጂ በሁሉም ውድድሮች ዘጠነኛ ተከታታይ ድሉን አሳክቷል። ፒኤስጂ በሊጉ የሰበሰባቸውን ነጥቦች 20 በማድረስ መሪነቱን አጠናክሯል። ሽንፈት የገጠመው ሌ ሀቭሬ በበኩሉ በሁለት ነጥብ የመጨረሻውን ደረጃ ይዘዋል።
🖼 Photo⚽️⚽️ ለቤቲንግ ተጫዋቾች በሙሉ መልካም የሆነ ዜና አለኝ 📭እነሆ እሰከ ዛሬ ድረስ ቤቲንግ ስትጫየ ወቱ እናም ብዙ ጊዜ ብራችሁን የገፈገፋችሁ ሰዎች በሙሉ ከእዚህ ቡሀላ ሁል ጊዜ fixed ticket የሚሳካበት ቻናል ውስጥ ገብታችሁ ከፍተኛ ብር💶💵💸 አሸናፊ ሁኑኑ።።።።
ሙሌ ስፖርት ✅ በኢትዮጵያ ትልቁን የስፖርት ቻናል አሁኑኑ ይቀላቀላሉ እንዳያመልጦዎ👇 ሁሉንም አይነት መረጃ በአንድ ላይ ያገኛሉ ይቀላቀላሉ 👇
🖼 Photo“ ያለነው ፕሪሚየር ሊግ እንጂ ዲስኒላንድ አይደለም “ ሚኬል አርቴታ “ ዶውማን መማር አለበት “ የመድፈኞቹ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ማክስ ዶውማን ቀይ ካርድ ካየ በኋላ የሰጡት ምላሽ ልክ እንደነበር ገልጸዋል። አርቴታ በሰጡት ቃል “ በሰዓቱ የሰጠሁት ምላሽ በብስጭት ነው ምክንያቱም የዛን ውጤቱን ስለማውቀው “ ብለዋል። “ ዶውማን ቀይ ካርድ ሲመለከት የመጀመሪያው አይደለም “ ያሉት አርቴታ “ ያንን በፍጥነት ማስቆም አለብን “ ሲሉ ተናግረዋል። አክለውም “ ያለነው ዲስኒላንድ ( መጫወቻ ቦታ ) አይደለም ይሄ ፕሪሚየር ሊግ ነው ፤ መጫወት እንደሚገባው ማረጋገጥ አለበት “ብለዋል። ይሁን እንጂ አርቴታ ይግባኙ ውድቅ በመሆኑ እና የተሰጠው ቅጣት ብዙ መሆኑ እንዳበሳጫቸው አልሸሸጉም።
🖼 Photo“ ቪቲንሀ 14ኛ ደረጃ አይገባውም “ ሉዊስ ኤንሪኬ የፒኤስጂው አሰልጣኝ ሉዊስ ኤንሪኬ በቪቲንሀ የባሎን ዶር ሽልማት ደረጃ ደስተኛ እንዳልሆኑ ተናግረዋል። “ ቪቲንሀ 14ኛ ደረጃ አይገባውም “ ያሉት ሉዊስ ኤንሪኬ “ የተሻለ ደረጃ መያዝ ይገባው ነበር “ ሲሉ ገልጸዋል። አክለውም “ በመጨረሻው ይሄ ርዕሰ በማብቃቱ ደስተኛ ነኝ፤ አንዱ ጥሩ ነገር ማብቃቱ ብቻ ነው “ብለዋል።
🖼 Photoኢንተር ሚላን ሲያሸንፍ ኤሲ ሚላን ተሸንፏል ! በጣሊያን ሴርያ ዘጠነኛ ሳምንት መርሐ ግብር ኢንተር ሚላን ቬኔዚያን 2ለ0 ማሸነፍ ችሏል። የኢንተር ሚላንን የድል ግቦች ሞሬኖ እና ሀልሀል በራሳቸው መረብ ላይ አስቆጥረዋል። በአሰልጣኝ ሩበን አሞሪም የሚመራው ኤሲ ሚላን በበኩሉ በቦሎኛ 4ለ2 በሆነ ውጤት ተሸንፏል። የቦሎኛን የማሸነፊያ ግቦች ምባንጉላ 3x እና ባርቴሳኚ በራሱ መረብ ላይ አስቆጥረዋል። ኤሲ ሚላንን ከሽንፈት ያልታደጉ ጎሎች አልፋጆ ሲሴ 2x ከመረብ ማሳረፍ ችሏል። ኢንተር ሚላን ማሸነፉን ተከትሎ በ 25 ነጥብ ላዚዮን በግብ ክፍያ በልጦ ሊጉን መምራት ጀምሯል። ኤሲ ሚላን በበኩሉ በአስራ ስምንት ነጥቦች አምስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል። በቀጣይ የሊጉ መርሐግብር ቅዳሜ በሚላን ደርቢ ኢንተር ሚላን ከኤሲ ሚላን ጋር ይጫወታሉ።
🖼 Photoማርኮስ ሎሬንቴ የስፔንን ትራንስፖርት ሚኒስቴር ወቀሰ ! የአትሌቲኮ ማድሪዱ ተጨዋች ማርኮስ ሎሬንቴ የስፔን ትራንስፖርት ሚኒስቴር ላይ ተቃውሞውን አሰማ። በስፔን ቶሌቦ በደረሰ የባቡር አደጋ ምክንያት እስካሁን 46 ሰዎች ህይወታቸው ማለፉ ተገልጿል። ይህንንም ተከትሎ ማርኮስ ሎሬንቴ የሀገሪቱ ትራንስፖርት ሚኒስቴር ኦስካር ፑንቴ ሀላፊነት እንዲወስድ ጠይቋል። ሎሬንቴ ባሰፈረው ፅሁፍ “ ጊዜህን ትዊተር ላይ ማሳለፍ ትተህ ገንዘብ በምንከፍልህ ስራ ላይ የምታተኩርበት ጊዜ አሁን ነው “ብሏል። አክሎም “ የሰው ህይወት አደጋ ላይ ወድቋል ከትራንስፖርት ሚኒስቴር የሚጠበቀው ደህንነትን ማረጋገጥ ነው “ ብሏል። “ እንደ ህፃን ማህበራዊ ሚዲያ ላይ መዋል የአንተ ስራ አይደለም ስራህ የህዝብ ትራንስፖርት ነው “ ሲል ተናግሯል። ሎሬንቴ ያሰራጨውን መልዕክት ዳኒ ካርቫል እና ቲቧ ኮርቱዋ በ…
🖼 Photo“ ቼልሲን ማሸነፍ እንፈልጋለን “ አንዶኒ ኢራኦላ የሊቨርፑሉ አሰልጣኝ አንዶኒ ኢራኦላ ነገ ከቼልሲ የሚያደርጉትን የሊግ ካፕ ጨዋታ ማሸነፍ እንደሚፈልጉ ገልጸዋል። “ ለውጦች ይኖራሉ ነገርግን ተፎካካሪ መሆኑን እና ማሸነፍ እንፈልጋለን “ ሲሉ አንዶኒ ኢራኦላ ተናግረዋል። አክለውም “ ሁሉንም ጨዋታዎች በብራይተን የመጀመሪያ ደቂቃዎች እንደነበረን አይነት መጫወት እንፈልጋለን የረጅም ጊዜ እቅዳችን እሱ ነው “ ብለዋል። አሰልጣኝ አንዶኒ ኢራኦላ አያይዘውም ፍሎሪያን ቨርትዝ ለጨዋታው ዝግጁ መሆኑን ገልጸዋል።
🖼 Photoተጠባቂው የባሎን ዶር ሽልማት ዛሬ ይካሄዳል ! በፍራንስ ፉትቦል ጋዜጣ እየተዘጋጀ ለ 70ኛ ጊዜ የሚካሄደው ተጠባቂው የባሎን ዶር ሽልማት ስነ ስርዓት ዛሬ ምሽት ይካሄዳል። የሽልማት ስነስርአቱ ዛሬ ምሽት በእንግሊዝ ርዕሰ መዲና ለንደን የሚካሄድ ይሆናል። ሽልማቱ በዚህ አመት በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ከፈረንሳይ ፓሪስ ውጪ ይደረጋል። በዚህ አመት ለምን በለንደን ይካሄዳል ? ትልቅ ቦታ የሚሰጠው የባሎን ዶር ሽልማት በዚህ አመት ለ 70ኛ ጊዜ የሚካሄድ ይሆናል። አዘጋጆቹም የመጀመሪያውን የ ባሎን ዶር አሸናፊ እንግሊዛዊው ስታንሌይ ማቲውስ ለማሰብ 70ኛውን ሽልማት ወደ ለንደን ከተማ ወስደዋል። መድረኩን እነማን ይመራሉ ? የሽልማት ስነስርዓቱን የቀድሞ ፈረንሳዊ ኮከብ ቴሪ ሄንሪ ከቴሌቪዥን አቅራቢዋ ኬት ስኮት ጋር በመሆን ይመሩታል። በስነስርዓቱ የሚጠበቁ ሽልማቶች ምን ይመስላ…
🖼 Photo“ ባለቤቶቹ ፣ ሀላፊዎቹ እና ተጨዋቾቹ ክለቡን አንገት አስደፍተዋል “ ጋሪ ኔቭል “ ካሪክ በደጋፊው ይወደዳል “ የቀድሞ የማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋች ጋሪ ኔቭል ከጨዋታዉ በኋላ አስተያየቱን ሰጥቷል። ጋሪ ኔቭል የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ለአሰልጣኝ ማይክል ካሪክ ድጋፍ ማሳየታቸው ልክ እንደሆነ ገልጿል። “ እነሱ ለካሪክ ዝማሬ አሰምተዋል ምክንያቱም የሚመጣውን ያውቃሉ ሁሉንም አይተውታል “ ሲል ጋሪ ኔቭል ተናግሯል። “ ካሪክ ከእነሱ ውስጥ አንዱ ነው ይወዱታል “ ያለው ጋሪ ኔቭል “ ባለቤቶቹ ፣ ሀላፊዎቹ እና ተጨዋቾቹ እዚህ ተጠልተዋል ብሏል። “ እነሱ ደጋግመው ክለቡን አንገት አስደፍተዋል ፤ አሁንም ሀላፊዎቹ ደጋፊው የማይወደውን ነገር ይወስናሉ ትርምስ ይሆናል “ ሲል ነው ጋሪ ኔቭል የተናገረው። የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ከጨዋታው በኋላ ለካሪክ ድጋፍ ያሳዩ ሲ…
🖼 Photoማንችስተር ዩናይትድ ሲሸነፍ ሊቨርፑል አሸንፏል ! ማንችስተር ዩናይትድ ከበርንማውዝ ጋር ያደረገውን የሊግ መርሐ ግብር 3ለ0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል። ለበርንማውዝ የማሸነፊያ ግቦችን ረያን ፣ ኢቫኒልሰን እና ታቬርኔር አስቆጥረዋል። ሊቨርፑል በበኩሉ ከብራይተን ያደረገውን ጨዋታ አይሳክ እና ግሮስ (og) ባስቆጠሩት ግብ 2ለ0 ማሸነፍ ችሏል። ማንችስተር ዩናይትድ ያለፉትን ስምንት ጨዋታዎች ማሸነፍ አልቻለም በአምስቱ ሲሸነፍ በሶስቱ አቻ ተለያይቷል። የሊግ ደረጃቸው ? 3ኛ. ብራይተን :- 16 ነጥብ 4ኛ. ሊቨርፑል :- 15 ነጥብ 16ኛ. ማንችስተር ዩናይትድ :- 7 ነጥብ ቀጣይ መርሐግብር ? ረቡዕ - ሊቨርፑል ከ ቼልሲ ( ሊግ ካፕ ) ቅዳሜ - ቼልሲ ከ ማንችስተር ዩናይትድ
🖼 Photo#EthiopiaCoffee 🇪🇹 የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ 8ኛ የቤተሰብ ሩጫ ዛሬ ጠዋት በርካታ የክለቡ ደጋፊዎች በተገኙበት ተደርጓል። የቤተሰብ ሩጫ ውድድሩ መነሻ እና መድረሻውን መስቀል አደባባይ አድርጎ ተካሂዷል። ሩጫውን የኢትዮጵያ ቡናው ፕሬዝዳንት ዶ/ር እስራኤል ደገፉ ባደርጉት የመክፈቻ ንግግር አስጀምረዋል። ፕሬዝዳንቱ ባስተላለፉት መልዕክት “ ሩጫው ደጋፊዎች አብሮነታቸውን የሚገልፁበት በመሆኑን ከትውልድ ትውልድ ተሻጋሪ ልናደርገው ይገባል “ ብለዋል። በቤተሰብ ሩጫ ውድድሩ ላይ የቀድሞ የኢትዮጵያ ቡና ኮከብ አሸናፊ ግርማ እና ሙሉጌታ ወልደየስ ተገኝተዋል። በተጨማሪም የክለቡ ደጋፊ የሆነችው ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ በመገኘት ተሳትፋለች።
🖼 PhotoRelated Telegram Channels
Top-3 by description similarity (TF-IDF).
Frequently asked questions
What is 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ on Telegram?
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ is a public Telegram Channel with 183009 subscribers. It is indexed by TeleSeeker under the short link /c/bisrat_sport_433_ethio.
How do I subscribe to 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ?
Open t.me/bisrat_sport_433_ethio in Telegram and press Subscribe.
Is 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ currently active?
It was active at the last check against Telegram (1h ago).
How accurate is the 183009 count?
The 183009 count was reported by Telegram at the last check (1h ago).
How do I report 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ as inactive?
Use the form on /submit or open a GitHub issue.
See the full directory: Browse all Telegram Channels on Telegram. Missing a channel? Submit a link.