4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ ™
Telegram Channel
teleseeker.com/c/bisrat_sports_433 · tg://resolve?domain=bisrat_sports_433
What is 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ ™ on Telegram?
For promo👉 @wase_vip1 ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2019
Community reviews
Nobody has liked this entry yet.
No reviews yet. If you have been in this entry, yours would be the first.
How to subscribe to 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ ™ on Telegram
Open t.me/bisrat_sports_433
in Telegram and press Subscribe.
On mobile, the app opens directly via tg://resolve?domain=bisrat_sports_433.
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ ™ channel details
Timeline
When the entry was indexed, and when it was last checked against Telegram.
when the record entered our index
Checked against Telegram, then refreshed automatically
index freshness & last update path
what we keep in the index
Auto Assessment
Objective counters derived from check history. No ratings, no composite scores.
Last checked against Telegram on 2026-10-31 00:54 UTC.
Telegram Channel account indexed by TeleSeeker's crawler.
Subscribers to the channel.
Time the record first appeared in our index.
last post today · ~40.9 posts/day · avg views 2.4K · peak reactions 35 · stars 0
21,600 photos · 12 videos · 1,040 links
Growth
Subscriber growth over the last 30 days, measured on our own checks.
Latest posts
The most recent posts, as the public preview page of the channel shows them.
ሀኪሚ በእግርኳስ ዘመኑ ለመጀመሪያ ጊዜ ሀትሪክ ሰርቷል። ብዙ አጥቂዎች መማር የሚገባቸው የምስለኛል ከዚህ ደንቅ ተከላካይ🔥😎 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
🖼 Photoፒኤስጂ 5-1 ባሸነፈበት ጨዋታ የቀኝ መስመር ተከላካዩ ሀኪሚ ሀትሪክ እና 2 አሲስት በአጠቃላይ በ5ቱም ግቦች ላይ ተሳትፎ ማድረግ ችሏል። ተከላካይ ❌ አጥቂ ✅🥶 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
🖼 PhotoOFFICIAL : የባላንዶር እጩዎች ያገኙት ነጥብ ! 🥇 ሀሪ ኬን: 1.055 ነጥብ 🥈 ምባፔ: 1.027 ነጥብ 🥉 ያማል: 881 ነጥብ 4️⃣ ሮድሪ: 726 ነጥብ 5️⃣ ሜሲ: 612 ነጥብ 6️⃣ ካቫራ : 541 ነጥብ 7️⃣ ዴምቤሌ: 418 ነጥብ 8️⃣ ሀላንድ: 378 ነጥብ 9️⃣ ኦሊሴ: 296 ነጥብ 🔟 ፋቢያን ሩይዝ: 201 ነጥብ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
🖼 Photoሊያዎ ለጋላታሳራይ የመጀመሪያ ግቡን ባስቆጠረበት ጨዋታ ጋላታሳራይ 4-0 በሆነ ዉጤት አሸንፏል። 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
🖼 Photo🚨 ሃንሲ ፍሊክ፡ “ፍልስፍናችንን አንቀይርም። በዚህ መንገድ መጫወታችንን እንቀጥላለን።” 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
🖼 Photo𝗡𝗘𝗪: ኤርሊንግ ሃላንድ ብራይተን ላይ ጎል ከአስቆጠረ አዲስ ሪከርድ ይሰብራል። ሃላንድ በ8 ተከታታይ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ጎል ያስቆጠረ የመጀመሪያው የማንቸስተር_ሲቲ ተጫዋች ይሆናል። 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
🖼 Photoየሰማያዊዎቹ የመሃል ተከላካይ ማክሰንስ ላክሮዋ ቢያንስ ለሁለት ወራት ከሜዳ ሊርቅ ይችላል። (Ben Jacobs) 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
🖼 Photoሚኬል አርቴታ : "ከሊቨርፑል ጋ በሜዳቸው ያለንን የ14 አመት መጥፎ ሪከርድ መቀየሪያ ጊዜው አሁን ነው።" 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
🖼 Photoከቼልሲ አና ከማንችስተር ዪናይትድ የተወጣጣ ምርጥ 11 Who Score? 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
🖼 Photoሚኬል አርቴታ ካላፊዮሪ፣ ራይስ እና ዞሊስ ዛሬ ልምምድ እንደሰሩ ተናግረዋል። 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
🖼 Photo🏆 - የእንግሊዝ ካራባኦ ካፕ የአራተኛ ዙር ምርጥ 11 ስብስብ ! Via - WhoScored 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
🖼 Photo✅ OFFICIAL ፑሊሲች በኤስሚላን ቤት እስከ 2031 የሚያቆየውን ኮንትራት ተፈራርሟል። 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
🖼 Photo የ🏴9ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታዎች መርሃ ግብር 🍿 📅 ቅዳሜ (ጥቅምት 21 / October 31) ⏰ ከቀኑ 9:30 🔥 ቼልሲ ከ ማንችስተር ዩናይትድ🔥 🏟️ ስታዲየም፦ ስታምፎርድ ብሪጅ ⏰ ከቀኑ 12:00 ማንችስተር ሲቲ ከ ብራይተን👀 🏟️ ስታዲየም፦ ኢቲሃድ ⏰ ከቀኑ 12:00 ቦርንማውዝ ከ ሊድስ ዩናይትድ 🏟️ ስታዲየም፦ ቫይታሊቲ ⏰ ከቀኑ 12:00 ኮቨንትሪ ከ ሰንደርላንድ 🏟️ ስታዲየም፦ ኮቨንትሪ ቢልዲንግ ሶሳይቲ አሬና ⏰ ከቀኑ 12:00 ብሬንትፎርድ ከ ኖቲንግሀም ፎረስት 🏟️ ስታዲየም፦ ግቴክ ኮሙዩኒቲ ⏰ ከቀኑ 12:00 ሀል ሲቲ ከ ኢፕስዊች ታውን 🏟️ ስታዲየም፦ ኤምኬኤም ⏰ ከምሽቱ 2:30 ቶተንሀም ሆትስፐር ከ ክሪስታል ፓላስ 🏟️ ስታዲየም፦ ቶተንሀም ሆትስፐር 📅 እሁድ (ሀምሌ/ህዳር 1 / November 1) ⏰…
🖼 Photo☄️ክሪስቶስ ዞሊስ ወደ ቡድኑ ልምምድ የተመለሰ ቢሆንም፣ አርሰናል በአንፊልድ ከሊቨርፑል ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ በእሱ ላይ አደጋ ለመውሰድ ፈቃደኛ መሆኑን ሙሉ በሙሉ እርግጠኛ አይደለሁም። Dimitris Manakos 🥇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
🖼 Photo📅 ከዛሬ 3 ዓመት በፊት... ታሪካዊው ቀን! ሊዮኔል ሜሲ ተወዳጅ እና ታሪካዊ ለሆነው 8ኛ ጊዜ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች የባሎን ዲ ኦር (Ballon d'Or) ሽልማት ተጎናጸፈ። 🐐🔥 📊 በርካታ ጊዜ የባሎን ዶ ኦር ሽልማትን ማሸነፍ የቻሉ እግር ኳስ አፈታሪኮች ዝርዝር፦ 8️⃣ — ሊዮኔል ሜሲ 🏆 5️⃣ — ክርስቲያኖ ሮናልዶ 🏆 3️⃣ — ሚሼልፕላቲኒ 🏆 3️⃣ — ዮሃን ክרויፍ 🏆 3️⃣ — ማርኮ ቫን ባስተን 🏆 2️⃣ — ፍራንዝ ቤከንባወር 🏆 2️⃣ — ሮናልዶ ናዛሪዮ 🏆 2️⃣ — አልፍሬዶ ዲ ስቴፋኖ 🏆 2️⃣ — ከቪን ኪጋን 🏆 2️⃣ — ካርል-ሃንዝ ሩሚኒጌ 🏆 💬 የእርስዎ ተወዳጅ ተጫዋች ማን ነው? ሃሳብዎን በኮሜንት መስጫው ላይ ያጋሩን! 👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
🖼 Photo🚨BREAKING:_ ማንቸስተር ዩናይትድ ፓብሎ ባሪዮስን እና ፌርሚን ሎፔዝን ለማስፈረም ጠይቋል። የእንግሊዙ ክለብ ከእነሱ ጋር ተመሳሳይ መገለጫ ያላቸውን ተጫዋቾች እየፈለገ ቢሆንም እስካሁን ምንም አይነት ድርድር እየተካሄደ አይደለም። [MATTEO MORRETO]🥇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
🖼 Photoሚኬል አርቴታ የአርሰናል አሰልጣኝ ከሆነ በዃላ በፕሪሚየር ሊግ ምንም ጨወታ ያላሸነፋባቸዉ ስታድየሞች:_ አንፊልድ ኢትሀድ እሁድ በአንፊልድ የመጀመሪያ ድሉን ማስመዝገብ ይችል ይሁን:: 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
🖼 Photo📊 - ክሪስቲያኖ ሮናልዶ ከ30 ዓመት ዕድሜው ጀምሮ :- • 615 - ጨዋታዎች • 522 - ጎሎች 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
🖼 Photoዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች ! 🇪🇹 በሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 09:00 | ሸገር ከተማ ከ ነጌሌ አርሲ 10:00 | ሀላባ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ 05:00 | ቪያሪያል ከ ኤስፓንዮል 🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ 04:30 | ኤልቨርስበርግ ከ ማይንዝ 05 🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1 03:00 | ሌ ሃቨር ከ ፒኤስጂ 03:00 | ኒስ ከ ሬንስ 05:05 | ሊል ከ ሌንስ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
🖼 Photo🏟 ኦፊሴላዊ መግለጫ! ኤሲ ሚላን እና ኢንተር ሚላን ከ2031/32 የውድድር ዘመን ጀምሮ በጋራ የሚጠቀሙበትን አዲሱን "ጀነራሊ ስታዲየም" (Generali Stadium) ይፋ አድርገዋል! 📌 የመረጃው ዋና ዋና ነጥቦች፦ ▪️ የሳን ሲሮ ዕጣ ፈንታ፦ በአሁኑ እቅድ መሠረት ታሪካዊው የሳን ሲሮ (San Siro) ስታዲየም ሙሉ በሙሉ ይፈርሳል። ▪️ የስም ስፖንሰርሺፕ፦ የስታዲየሙ የሰየማ መብት (Naming rights) እስከ 2052 ድረስ ለታዋቂው የመድን ኩባንያ Generali በ€650M (650 ሚሊዮን ዩሮ) ተሸጧል። ▪️ አገልግሎት የሚጀምርበት ጊዜ፦ ሁለቱ የከተማዋ ተፎካካሪ ክለቦች አዲሱን ዘመናዊ ስታዲየም ከ2031/32 የውድድር ዘመን ጀምሮ በጋራ የሚጠቀሙበት ይሆናል። 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
🖼 PhotoRelated Telegram Channels
Top-3 by description similarity (TF-IDF).
Frequently asked questions
What is 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ ™ on Telegram?
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ ™ is a public Telegram Channel with 97633 subscribers. It is indexed by TeleSeeker under the short link /c/bisrat_sports_433.
How do I subscribe to 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ ™?
Open t.me/bisrat_sports_433 in Telegram and press Subscribe.
Is 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ ™ currently active?
It was active at the last check against Telegram (11h ago).
How accurate is the 97633 count?
The 97633 count was reported by Telegram at the last check (11h ago).
How do I report 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ ™ as inactive?
Use the form on /submit or open a GitHub issue.
See the full directory: Browse all Telegram Channels on Telegram. Missing a channel? Submit a link.