Dashen Bank✔
Telegram Channel
teleseeker.com/c/dashenbankethiopia · tg://resolve?domain=dashenbankethiopia
What is Dashen Bank on Telegram?
Dashen Bank is one of the leading banks in Ethiopia with over 900+ branches and banking outlets. Visit our official facebook site @ https://www.facebook.com/DashenBankOfficial Visit our Website:https://dashenbanksc.com
Community reviews
Nobody has liked this entry yet.
No reviews yet. If you have been in this entry, yours would be the first.
How to subscribe to Dashen Bank on Telegram
Open t.me/dashenbankethiopia
in Telegram and press Subscribe.
On mobile, the app opens directly via tg://resolve?domain=dashenbankethiopia.
Dashen Bank channel details
Timeline
When the entry was indexed, and when it was last checked against Telegram.
when the record entered our index
Checked against Telegram, then refreshed automatically
index freshness & last update path
what we keep in the index
Auto Assessment
Objective counters derived from check history. No ratings, no composite scores.
Last checked against Telegram on 2026-10-31 17:03 UTC.
Telegram Channel account indexed by TeleSeeker's crawler.
Subscribers to the channel.
Time the record first appeared in our index.
last post today · ~2.9 posts/day · avg views 7.6K · peak reactions 99 · stars 0
5,670 photos · 428 videos · 1,050 links
Growth
Subscriber growth over the last 30 days, measured on our own checks.
Latest posts
The most recent posts, as the public preview page of the channel shows them.
በጥቅምት አንድ አጥንት! በጥቅምት አንድ አጥንት ተመልሷል። ዘንድሮ ለ12ኛ ጊዜ ይከናወናል። መቼ? ጥቅምት 21 እና 22/ 2019 ዓ.ም። የት? በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል 👉 መግቢያ ትኬቱን በ200 ብር በዳሸን ባንክ ሱፐር ይቁረጡ። 🎯 የዳሸን ሱፐር አፕን ለማውረድ:- https://www.dashensuperapp.com/download
🖼 Photoየእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ጥቅምት 21 ቀን 2019 ዓ.ም) 👉👉👉 በዓለም አቀፍ ገንዘብ አስተላላፊዎች ገንዘብ ሲላክልዎ ዳሸን ባንክ በእለቱ የምንዛሪ ተመን የሚሰላ የ10% የማበረታቻ ቦነስ ያበረክትልዎታል። #𝐭𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 #𝐛𝐚𝐧𝐤 #𝐝𝐚𝐢𝐥𝐲 #𝐜𝐮𝐫𝐫𝐞𝐧𝐜𝐲
🖼 Photoየዳሸን ባንክ የባለአክስዮኖች ጉባዔ ባሳለፍነው ሐሙስ በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም መከናወኑ ይታወሳል። የዝግጅቱን ድባብ የሚያሳየውን አጭር ቪዲዮ በአክብሮት ጋብዘናችኋል።
▶ Video · 2:05ዳሸን ባንክ እኤአ ሰኔ 30 ቀን 2026 በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ጠንካራ የፋይናንስ አፈጻጸም ውጤት አስመዝግቧል፡፡ በዚህም የባንኩ ጠቅላላ ሀብት በ37.4 በመቶ አድጎ 350 ቢሊየን ብር ሲደርስ፣ ከታክስ በፊት ያገኘው ትርፍ በ128 በመቶ ጨምሮ 15.2 ቢሊዮን ብር ሆኗል። ዳሸን ባንክ እኤአ ሰኔ 30 ቀን 2026 በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ያለውን የስራ አፈጻጸም በከፊል ጋብዘናችኋል።
🖼 Photoየእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ጥቅምት 20 ቀን 2019 ዓ.ም) 👉👉👉 በዓለም አቀፍ ገንዘብ አስተላላፊዎች ገንዘብ ሲላክልዎ ዳሸን ባንክ በእለቱ የምንዛሪ ተመን የሚሰላ የ10% የማበረታቻ ቦነስ ያበረክትልዎታል። #𝐭𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 #𝐛𝐚𝐧𝐤 #𝐝𝐚𝐢𝐥𝐲 #𝐜𝐮𝐫𝐫𝐞𝐧𝐜𝐲
🖼 Photoዳሸን ባንክ የቅድመ ታክስ ትርፉን 128 በመቶ በማሳደግ ጠቅላላ ሀብቱን 350 ቢሊዮን ብር አደረሰ ዳሸን ባንክ እኤአ ሰኔ 30 ቀን 2026 በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ጠንካራ የፋይናንስ አፈጻጸም ውጤት አስመዝግቧል፡፡ በዚህም የባንኩ ጠቅላላ ሀብት በ37.4 በመቶ አድጎ 350 ቢሊየን ብር ሲደርስ፣ ከታክስ በፊት ያገኘው ትርፍ በ128 በመቶ ጨምሮ 15.2 ቢሊዮን ብር ሆኗል። የባንኩ ጠቅላላ ገቢ በ49.2 በመቶ በማደግ 47 ቢሊየን ብር ሲደርስ፣ የደንበኞች ተቀማጭ ሂሳብ በ37 በመቶ ጨምሮ 280 ቢሊዮን ብር ደርሷል። በበጀት ዓመቱ የተገኘው ውጤት የባንኩን የሀብት ማሰባሰብ አቅም፣ የደንበኞች ቁጥር ዕድገትና በዲጂል ባንክ አገልግሎቶች ላይ ላይ ያለውን ጉልህ ኢንቨስትመንት ያሳያል። በበጀት ዓመቱ የዳሸን ባንክ ጠቅላላ ሀብት ከ254.5 ቢሊዮን ብር ወደ 350 ቢሊዮን ብር አድጓል…
🖼 Photoየእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ.ም) 👉👉👉 በዓለም አቀፍ ገንዘብ አስተላላፊዎች ገንዘብ ሲላክልዎ ዳሸን ባንክ በእለቱ የምንዛሪ ተመን የሚሰላ የ10% የማበረታቻ ቦነስ ያበረክትልዎታል። #𝐭𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 #𝐛𝐚𝐧𝐤 #𝐝𝐚𝐢𝐥𝐲 #𝐜𝐮𝐫𝐫𝐞𝐧𝐜𝐲
🖼 Photoዳሸን ባንክና የአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ (ኢአይቢ) ግሎባል ለግብርናና በሴቶች ለሚመሩ ቢዝነሶች 20 ሚሊዮን ዩሮ ፋይናንስ ለማቅረብ ተስማሙ ዳሸን ባንክና የአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ (EIB) የልማት ክንፍ የሆነው ኢአይቢ ግሎባል (EIB Global) በኢትዮጵያ ለሚገኙ አነስተኛና መካከለኛ የንግድ ድርጅቶች 20 ሚሊዮን ዩሮ ፋይናንስ ለማቅረብ የስምምነት ሰነድ ፈርመዋል። አጋርነቱ በተለይ በግብርና የእሴት ሰንሰለቶች፣ በአረንጓዴ ኢንቨስትመንትና በሴቶች ኢኮኖሚያዊ ተሳትፎ ላይ ትኩረት ያደርጋል። የፋይናንስ ድጋፉ ለኢትዮጵያ ድርጅቶች የረጅም ጊዜ ፋይናንስ ተደራሽነት ለማሻሻል እና ከምርታማ ኢንቨስትመንት ጋር የሚስማማ የብድር ጊዜ እንዲያገኙ ለማገዝ ያለመ ነው። ይህም ድርጅቶች ሥራቸውን እንዲያስፋፉ፣ የገበያ አቅማቸውን እንዲያጠናክሩና ለዘላቂ ኢኮኖሚያዊ ዕድገት አስተዋጽኦ እን…
🖼 Photoዳሸን ባንክ ደንበኞች በአቅራቢያቸው ያሉ የንግድ ተቋማትን በቀላሉ በማግኘት ክፍያ ለመፈፀም የሚያስችል “ዳሸን ኤር ፔይ” የተሰኘ አዲስና ዘመናዊ የክፍያ አገልግሎት ትላንት በሸራተን አዲስ ሆቴል በደማቅ ሁኔታ ማስተዋወቁ ይታወሳል። አገልግሎቱ በይፋ ከተበሰረ በኋላ የባንኩ አመራሮችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በእለቱ በነበሩ የንግድ ተቋማት ጋር በማዘዋወር ግዢ በመፈጸም ኤር ፔይን በተግባር ሞክረዋል። ድባቡን የሚያሳዩ ተጨማሪ ፎቶዎችን ጋብዘናችኋል።
🖼 PhotoRelated Telegram Channels
Top-3 by description similarity (TF-IDF).
Frequently asked questions
What is Dashen Bank on Telegram?
Dashen Bank is a public Telegram Channel with 93278 subscribers. It is indexed by TeleSeeker under the short link /c/dashenbankethiopia.
How do I subscribe to Dashen Bank?
Open t.me/dashenbankethiopia in Telegram and press Subscribe.
Is Dashen Bank currently active?
It was active at the last check against Telegram (2h ago).
How accurate is the 93278 count?
The 93278 count was reported by Telegram at the last check (2h ago).
How do I report Dashen Bank as inactive?
Use the form on /submit or open a GitHub issue.
See the full directory: Browse all Telegram Channels on Telegram. Missing a channel? Submit a link.