Telegram Channel Verified by TeleSeeker · last checked 1h ago

ያሬዳውያን

Telegram Channel

@eotcmahlet
134,840 subscribers
Language English
Open in Telegram

What is ያሬዳውያን on Telegram?

የየበዓላቱ ስርአተ #ዋዜማ ፤ #ማኅሌት ፤ #ወረብ ከ፯ ቀናት በፊት እንዲሁም የየሳምንቱ መዝሙራት እና ምስባክ በጽሑፍ እና በድምጽ የሚቀርቡበት ቻናል ነው #ሁሉም_ነገር_ስለ_ማኅሌት ለማስታወቂያ እና ለማንኛውም ጥያቄ ከፈለጉን አለን በዚህ ያናግሩን 👉 @Yaredawi_admin እናመሰግናለን

Community reviews

Nobody has liked this entry yet.

No reviews yet. If you have been in this entry, yours would be the first.

How to subscribe to ያሬዳውያን on Telegram

Open t.me/eotcmahlet in Telegram and press Subscribe. On mobile, the app opens directly via tg://resolve?domain=eotcmahlet.

ያሬዳውያን channel details

Username@eotcmahlet
Last checked1h ago · 2026-10-31 10:06 UTC
Indexed since2026-10-26
Short link/c/eotcmahlet

Timeline

When the entry was indexed, and when it was last checked against Telegram.

First indexed

when the record entered our index

indexed_at5d ago
Verification history

Checked against Telegram, then refreshed automatically

last_checked1h ago
check_policyautomatic
Recent activity

index freshness & last update path

sourcet.me/eotcmahlet
subscribers134,840
Profile fields

what we keep in the index

typeTelegram Channel
descriptionpresent

Auto Assessment

Objective counters derived from check history. No ratings, no composite scores.

Reliability
Verified

Last checked against Telegram on 2026-10-31 10:06 UTC.

Profile
Channel

Telegram Channel account indexed by TeleSeeker's crawler.

Reach
134,840

Subscribers to the channel.

Indexed since
5d ago

Time the record first appeared in our index.

Activity
Active

last post today · ~14.8 posts/day · avg views 9.8K · peak reactions 62 · stars 10

1,830 photos · 149 videos · 2,430 links

Growth

Subscriber growth over the last 30 days, measured on our own checks.

Growth over the last 30 days
Last 7 days —
Last 30 days —
30-day range 134,806 – 134,840 low 2026-10-30 · high 2026-10-31

Latest posts

The most recent posts, as the public preview page of the channel shows them.

2026-10-30 17:22 UTC

🌸Flower Charm 💐 በየሳምንቱ ለማኅሌተ ጽጌ የሚያስፈልጉዎትን ውብ አበቦች በልዩ ቅናሽ ከእኛ ያግኙ! 🌸በብዛትም ሆነ በፍሬ ማዘዝ ይችላሉ። 📌 የዚህን ሳምንት ትዕዛዝዎን አስቀድመው ይስጡን! 🛵 Free Delivery 📍 Jemo, Addis Ababa 📞 0930399374 📢 አዳዲስና ለየት ያሉ ውብ አበቦችን ለማየትና ትዕዛዝ ለመስጠት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ! 💐 🔗 @Flower_Charm6

🖼 Photo
2026-10-30 16:59 UTC

የ4ተኛ ሳምንት ጽጌ ማኅሌት ቀደም አርገን ልከናል ካልደረሶት ይችን ጠቅ 👉 ማኅሌት ዘጽጌ

2026-10-30 11:10 UTC

የሚያውቁን ብቻ ያውቁናል ⚡️ አስተምረን ፣ ሸልመን ፤ አሸናፊ አድርገን 🤭 *** ለ24 ሰዓታት ብቻ ለምዝገባ ክፍት ነው → ከPhotoshop → Figma → ከPoster → App Design *** በዚህ ፍጥነት ከምንም ተነሰቼ ቤቴ ሆኜ የትም ሳልሄድ ሳልደክም ይህንን ሁሉ እችለው ይሆናል ብሎ ማንም አይገምትም ብቻ ተመዝገቡና እዩት ⚡️ 15ኛው ዙር ምዝገባ ተጀምሯል 60% ከፍላቹ 40% ተምራቹ አሸንፋቹ ሠርታቹ የምትከፍሉት ✔️ የመመዝገቢያ አድራሻ @greenbirdtechnology *** ሁሉንም አንድ ላይ ⁕ Photoshop ⁕ Illustrator ⁕ Indesign ⁕ Figma ⁕ Canva ⁕ Photopea → 30+ Projects *** የምትማሩት ምንድነው ? √ UX UI ~ Web Design ~ App Design √ Logo √ Poster √ Thumbnail √ Magazine √ B…

🖼 Photo
2026-10-30 11:09 UTC

ድንቅ አድርጎልኛል ድንቅ አድርጎልኛል የሠራዊት ጌታ (2) አልረሳኝም አምላክ አነሳኝ ከትቢያ (2) አ.ዝ ========= ድንቅ አድርጎልኛል በደሌን ሳይቆጥር ድንቅ አድርጎልኛል ወደቤቱ ጠራኝ ድንቅ አድርጎልኛል ረክሼ ሳለሁ ድንቅ አድርጎልኛል ልጄ ሆይ ና አለኝ ድንቅ አድርጎልኛል በዳግም ምጻቱ ድንቅ አድርጎልኛል መንግስቱን ሊያወርሰኝ አ.ዝ =========== ድንቅ አድርጎልኛል ከአንበሳ መንጋጋ ድንቅ አድርጎልኛል ከጉድጓድ አወጣኝ ድንቅ አድርጎልኛል በጠላቶቼ ፊት ድንቅ አድርጎልኛል ግርማ ሞገስ ሰጠኝ ድንቅ አድርጎልኛል ምን እመልሳለሁ ድንቅ አድርጎልኛል እንዲ ለወደደኝ አ.ዝ =========== ድንቅ አድርጎልኛል ጠላቶቼ ሁሉ ድንቅ አድርጎልኛል ሲጓደዱብኝ ድንቅ አድርጎልኛል ማን ይደርስለታል ድንቅ አድርጎልኛል እያሉ ሲሉኝ ድንቅ አድርጎልኛል ፈጥነህ ደረስክልኝ ድንቅ አድርጎልኛ…

2026-10-30 08:40 UTC

ሰላመ እግዚአብሔር ይኩን ምስሌክሙ! ለግዕዝ አፍቃርያን በሙሉ !!! ዘግዮን የግዕዝ ጉባኤ ቤት የግዕዝ ቋንቋን በቴሌግራም ከመሠረቱ ጀምሮ እስከ ከፍተኛ ደረጃ ለማስተማር ዝግጁ ኹኖ እየጠባቃችኹ ነው። የትምህርቱ ይዘቶች ✅የግዕዝ ቋንቋ ምንነት፣ አመጣጥና ጥቅም ✅ፊደላት በተለያዩ ቋንቋዎች ብዛታቸው፣ ንባባቸው፣ ትርጕማቸው እና ቀመራቸው ✅የግዕዝ ቁጥሮች ምልክት፣ ንባብ እና አጻጻፍ ✅ክፍላተ ንግግር (Parts of Speech) ✅የመራሕያን ብዛት፣ አከፋፈልና አገልግሎት ✅ በግዕዝ ሰላምታ እና ራስን ማስተዋወቅ ✅የግዕዝ ዐበይትና ንኡሳን የንባብ ዓይነቶች ✅የስም ዓይነቶች፣ የስም ዝርዝርና አብዥ ቀለማት ✅የግስ ዓይነቶች፣ አርእስተ ግስ፣ ሠራዊት፣ መራኁት፣ አዕማድ፣ አሥራው እና ጸዋትው ✅የዘማችና ነባር አናቅጽ አወራረድ ሥርዐት፣ ንኡስ (የዋህ) ርባታ እና ዝርዝር (መ…

🖼 Photo
2026-10-30 06:25 UTC

🤲 የጽጌ ወረቦች ቸብቸቦ ምስለ ገብርኤል ፍሡህ ንዒ ርግብየ ምስለ ገብርኤል (፪) ወሚካኤል (፫) ከማኪ ርኅሩኅ (፪) ክበበ ጌራ ወርቅ ክበበ ጌራ ወርቅ (፪) ዘየኃቱ (፫) እምዕንቈ ባሕርይ (፪) መጽሐፈ ጽጌ ተአምርኪ ክቡር ክቡር በኀቤየ (፪) ወንጌሉ ቅዱስ ለሕፃንኪ ወንጌሉ ቅዱስ ወንጌሉ ቅዱስ ለሕፃንኪ ከመ ወንጌሉ ቅዱስ (፪) ምስለ እለ ኀጸቡ አልባሲሆሙ በደመ በግዑ (፪) ውስተ ባሕረ ማህው (፪) ክፍልኒ ቁመተ (፬) ኢየሱስ ስዱድ ተስፋሆሙ ለስዱዳን (፪) መኃልየ ብካይ ኮነኒ ዘእሙ ኃዘን (፬) 🇪🇹 👇👇👇👇 🇪🇹 👉 ምስለ ገብርኤል 👈 👉 ክበበ ጌራ ወርቅ 👈 👉 መጽሐፈ ጽጌ 👈 👉 ምስለ እለ ኀጸቡ 👈 👉 ኢየሱስ ስዱድ 👈 🇪🇹 👆👆👆👆 🇪🇹 የ፳፻፲፱ የአራተኛ ሳምንት ማኅሌተ ጽጌ የወረቦች ቸብቸቦ በሊቀ መዘምራን ዳዊት እየገባችሁ በመመልከት 👍 Like | 🔔 Subscr…

2026-10-29 16:14 UTC

፠ ዜማ ተዋሕዶ ፠ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መንፈሳዊ መዝሙራትና መጻሕፍት በአንድ ላይ! • 🎵 ከ145+ ዘማሪዎች መዝሙራት (ከግጥም ጋር) • 📖 መጽሐፍ ቅዱስ (81) እና ስንክሳር • ⛪ ቅዳሴ፣ መዝሙረ ዳዊትና ውዳሴ ማርያም • 🌿 አርጋኖን፣ ምስባክ እና ድርሳናት • ፠ የንስሐ መመሪያና የመዝሙር ቃል • 🗺️ ቤተ ክርስቲያን ፍለጋ (Map) 📲 አሁኑኑ ዳውንሎድ ያድርጉ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.zema.tewahedo ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት የመንፈሳዊ በረከቱ ተካፋይ ያድርጉ! 🙏

🖼 Photo
2026-10-29 15:32 UTC

መልክዕ 5 ቤት ሆነ 6 ማንሻ አለው ። ማንሻ(ማ) ሚለው 4ተኛ ቤትን ሲሆን ከማንሻው ተነስቶ ከከበሮ ጋር ይቀርባል ። ምሣሌ፦ @EOTCmahlet መልክዓ ኢየሱስ፦ [፩]ሰላም ለዝክረ ስምከ ስመ መሃላ ዘኢይሔሱ፤ [፪]ዘአንበረ ቅድመ እግዚአብሔር በአትሮንሱ፤ [፫]ኢየሱስ ክርስቶስ ለዳዊት ባሕርየ ከርሱ፤ [፬👉]አክሊለ ስምከ እንዘ ይትቌጸል በርእሱ፤ [፭]አህጉረ ፀር ወረሰ ኢያሱ። ፬ ቁጥር ወይም አክሊለ ስምከ ማንሻ ሲሆን እንደምታዩት ሁሉም ቤት በተመሳሳይ ቃል (ሱ በምትለው) ይጨርሳል። ማወቅ ያለባችሁ ከእንግዲህ የምንጠቀማቸው ቃላት 1.ጉረሮ- ማንሻን ጀምሮ ወደታች ያለ ከበሮ እና ጽናጽል አቋቋም ዜማውን ብቻ እያዜሙ ወደ ታች መውረድ ሲሆን መልክዕ ሲጀመር እና ወረብ እና ዚቅ ከተባለ በኃላ መጨረሻ ላይ ይባላል 2.ቁም -ጽናጽል እና ከበሮ ጋር መልክዕን ማለት ሲሆን የከበሮ አ…

2026-10-29 13:15 UTC

🔖ለ3 ቀን የሚቆይ ድንገተኛ ቅናሽ ተደርጓል! ይህ መጽሐፍ በዓለም አቀፍ ደረጃ "The Personal MBA" የተሰኘና ከ1 ሚሊዮን በላይ ኮፒ የተሸጠ ሲሆን፣ በአማርኛ "የቢዝነስ ምህንድስና" ተብሎ ተተርጉሟል። መጽሐፉ የተዘጋጀው፦ ✅ የራሳቸውን ቢዝነስ መገንባት ለሚመኙ ✅ተኝተው እንኳን ገቢ የሚያስገኝ ተጨማሪ ቢዝነስ (Passive Income) እንዴት እንደሚፈጠር ማወቅ ለሚፈልጉ ✅ያለ ትልቅ ካፒታል ትርፋማ ቢዝነስ እንዴት እንደሚጀመርና እንደሚሰራ ለመማር ለሚሹ ✅የፋይናንስ እውቀትንና ሳይንስን ተምረው፣  ገቢያቸውን በከፍተኛ ፍጥነት ማሳደግ ለሚፈልጉ ሰዎች ነው። 📝በPDF ብቻ የተዘጋጀ ነው (ሶፍት ኮፒ) 📕 ዋጋው 199 ብር ብቻ ነው 📱ለመግዛት @MBA_Metshaf ላይ "MBA" ብላችሁ ላኩልን ቅናሹ ሳያበቃ ተጠቀሙ

🖼 Photo
2026-10-29 12:45 UTC

የ4ተኛ ሳምንት ጽጌ ማኅሌት ቀደም አርገን ልከናል ካልደረሶት ይችን ጠቅ 👉 ማኅሌት ዘጽጌ

2026-10-29 11:57 UTC

እንኳን ለማሕሌተ ጽጌ 4ኛ ሳምንት አደረሳችሁ🍒 አንዳንድ ሰዎች ወደ ቤተክርስቲያን የጽጌ ረዳ አበባ መግባት የለበትም ይላሉ። ልክ ናቸው? መልስ፦ አይደሉም። ፍትሐ ነገሥት አንቀጽ 17 ላይ እንደተገለጸው ጽጌረዳ ወደቤተ ክርስቲያን መባዕ ተደርጎ መሰጠት የሚችል ነው። "ወያብኡ ካዕበ ጽጌረዳ" እንዲል። ወደቤተ ክርስቲያን መባዕ ሆነው የሚገቡትን ሲዘረዝር ወይን፣ በለስ፣ ሮማን፣ እንኮይ፣ ሽቱና የመሳሰሉት ናቸው። ወደቤተክርስቲያን አስገብተው ሊጸልዩባቸው አይገቡም የተባሉ ደግሞ ሾላ፣ ሽንኩርት፣ ዱባ፣ ቅል ናቸው። በተለየ ወደ ሕንፃ ቤተክርስቲያን እንዲገባ የተፈቀደ ደግሞ ጽጌረዳ ነው። ሌሎቹ መባዕ ቢሆኑም ወደ ሕንፃ ቤተክርስቲያን ሳይገቡ ከውጭ ለበረከት እንበላቸዋለን ተብሏልና። © በትረ ማርያም አበባው ካሣ በየሳምንቱ ለማኅሌተ ጽጌ የሚያስፈልጉዎትን ውብ አበቦች በልዩ ቅናሽ ከእኛ …

🖼 Photo
2026-10-29 11:53 UTC

© ከሊቀ ሊቃውንት ስምዐ ኮነ መልአክ ለምን ፈራን? ፍርሃት ወይስ ትዕግሥት? ከዚህ ዝምታ ጀርባ ያለው ነገር ምንድነው? ፍርሃት?፣ ትዕግሥት?፣ ተስፋ?፣ የሀገር ፍቅር? ምንድነው ያለው? መከራን ተላምዶ መኖር ለእስራኤል ነጻነትን አላመጣላቸውም። የአስገባሪዎቻቸውን ጭቆና መታገሣቸው ፍቅርን አላተረፈላቸውም። ስቃያቸው በበዛ ቁጥር አስገባሪዎቻቸው ደስ እያላቸው መጣ። ዝቅ ባሉላቸው ቁጥር እርግጫውን ጨመሩባቸው እንጂ ዝቅታቸው ምሕረትን አላስገኘላቸውም። ለፈርዖን ጽኑ ጽኑ ከተሞች ፊቶምና ራምሴን ቢሠሩለትም ፈርዖን ያንን አይቶ እንደ አንድ ግብጻዊ በሠሩት ከተማ በክብር እንዲኖሩ አልፈቀደላቸውም። ይልቁንም ጉዳዩ ከፍ እያለ መጣና ወንድ ልጅ የወለደች ሴት የወለደችውን ልጇን በዐይኗ ሳታየው ምጧ ሳይለቃት፣ ደ*ሟ ሳይቆምላት ከእናቱ ማኅፀን ተቀብለው በባሕር የሚጥሉ አዋላጆችን ሾመባቸው።…

2026-10-29 10:00 UTC

🤲 የጽጌ ወረቦች ቸብቸቦ ምስለ ገብርኤል ፍሡህ ንዒ ርግብየ ምስለ ገብርኤል (፪) ወሚካኤል (፫) ከማኪ ርኅሩኅ (፪) ክበበ ጌራ ወርቅ ክበበ ጌራ ወርቅ (፪) ዘየኃቱ (፫) እምዕንቈ ባሕርይ (፪) መጽሐፈ ጽጌ ተአምርኪ ክቡር ክቡር በኀቤየ (፪) ወንጌሉ ቅዱስ ለሕፃንኪ ወንጌሉ ቅዱስ ወንጌሉ ቅዱስ ለሕፃንኪ ከመ ወንጌሉ ቅዱስ (፪) ምስለ እለ ኀጸቡ አልባሲሆሙ በደመ በግዑ (፪) ውስተ ባሕረ ማህው (፪) ክፍልኒ ቁመተ (፬) ኢየሱስ ስዱድ ተስፋሆሙ ለስዱዳን (፪) መኃልየ ብካይ ኮነኒ ዘእሙ ኃዘን (፬) 🇪🇹 👇👇👇👇 🇪🇹 👉 ምስለ ገብርኤል 👈 👉 ክበበ ጌራ ወርቅ 👈 👉 መጽሐፈ ጽጌ 👈 👉 ምስለ እለ ኀጸቡ 👈 👉 ኢየሱስ ስዱድ 👈 🇪🇹 👆👆👆👆 🇪🇹 የ፳፻፲፱ የአራተኛ ሳምንት ማኅሌተ ጽጌ የወረቦች ቸብቸቦ በሊቀ መዘምራን ዳዊት እየገባችሁ በመመልከት 👍 Like | 🔔 Subscr…

2026-10-29 09:58 UTC

📎 Media

2026-10-29 08:56 UTC

📎 Media

2026-10-29 08:56 UTC

📎 Media

2026-10-29 08:56 UTC

📎 Media

2026-10-29 08:56 UTC

📎 Media

2026-10-29 08:56 UTC

📎 Media

2026-10-29 08:56 UTC

📎 Media

Related Telegram Channels

Top-3 by description similarity (TF-IDF).

Frequently asked questions

What is ያሬዳውያን on Telegram?

ያሬዳውያን is a public Telegram Channel with 134840 subscribers. It is indexed by TeleSeeker under the short link /c/eotcmahlet.

How do I subscribe to ያሬዳውያን?

Open t.me/eotcmahlet in Telegram and press Subscribe.

Is ያሬዳውያን currently active?

It was active at the last check against Telegram (1h ago).

How accurate is the 134840 count?

The 134840 count was reported by Telegram at the last check (1h ago).

How do I report ያሬዳውያን as inactive?

Use the form on /submit or open a GitHub issue.

See the full directory: Browse all Telegram Channels on Telegram. Missing a channel? Submit a link.