EPS (Ethio-Parents' school)
Telegram Channel
teleseeker.com/c/epsnow · tg://resolve?domain=epsnow
What is EPS (Ethio-Parents' school) on Telegram?
Ethio-Parent's School Student Resource Center
Community reviews
Nobody has liked this entry yet.
No reviews yet. If you have been in this entry, yours would be the first.
How to subscribe to EPS (Ethio-Parents' school) on Telegram
Open t.me/epsnow
in Telegram and press Subscribe.
On mobile, the app opens directly via tg://resolve?domain=epsnow.
EPS (Ethio-Parents' school) channel details
Timeline
When the entry was indexed, and when it was last checked against Telegram.
when the record entered our index
Checked against Telegram, then refreshed automatically
index freshness & last update path
what we keep in the index
Auto Assessment
Objective counters derived from check history. No ratings, no composite scores.
Last checked against Telegram on 2026-10-31 12:41 UTC.
Telegram Channel account indexed by TeleSeeker's crawler.
Subscribers to the channel.
Time the record first appeared in our index.
last post 4 weeks ago · ~0.1 posts/day · avg views 26.9K · peak reactions 0 · stars 0
426 photos · 9 videos · 46 links
Growth
Subscriber growth over the last 30 days, measured on our own checks.
Latest posts
The most recent posts, as the public preview page of the channel shows them.
🖼 Photo
Congratulations!
🖼 Photo▶ Video · 0:36
📎 Media
ለገርጂና ለጉለሌ ኢትዮ-ፓርነተሰ ት/ቤቶች ማህበረሰብ በሙሉ፡፡ በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ካለፉት አመታት እጅግ በተሻለ መልኩ ከፍተኛ ውጤት መመዝገቡን ስገልፅላችሁ ደስታዪ እጥፍ ድርብ ነው፡፡ በዚሁ መሰረት፡- ገርጂ ት/ቤት · ለፈተና የተቀመጡት ተማሪዎች- 175 · ፈተናውን ያለፉ- 174 · ውጤት ያልተገለፀለት- 1( በማጠራት ላይ የሚገኝ) ጉለሌ ት/ቤት · ለፈተና የተቀመጡት ተማሪዎች- 86 · ፈተናውን ያለፉ- 86 ይህ ውጤት የታታሪዎቹ ተማሪዎቻችን እና ያለድካም እውቀታቸውን የሚያካፍሉት መምህራኖቻችን መሆኑ እሙን ነው፡፡ የወላጆች ድርሻ ምትክ አይገኝለትም፡፡ የቦርድ እና የማኔጅመንት አባለት እንዲሁም የአስተዳደርና ድጋፍ ሰጭ ሠራተኞች ድርሻም ወሳኝ ነበር፡፡ ሁላችሁም ላበረከታችሁት አስተዋፅኦ በኩባንያ…
ለገርጂ፤ ጉለሌ እና ጉርድሾላ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤቶች እስካሁን ልጆቻችሁን ያላስመዘገባችሁ መደበኛ ተማሪዎች ወላጆች በሙሉ፡፡ የ2019 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ ጊዜን ባሳወቅነው መሰረት አብዛኛው ወላጆች ያስመዘገቡ ቢሆንም ቁጥራቸው ውስን የሆኑ ወላጆች ምዝገባውን ያላከናወኑ መሆኑን ለመረዳት ችለናል፡፡ በዚሁ መሰረት ከዛሬ ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ ጀምሮ እስከ ሀምሌ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ እንድታስመዘግቡ እያሳሰብን ይህ ሳይሆን ቀርቶ ቦታው በአዲስ ተመዝጋቢ ተማሪዎች ቢያዝ ሀላፊነቱን የማንወስድ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር
📎 Media
▶ Video · 0:36
ለጉርድሾላ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት የአዲስና ነባር ተማሪዎች ወላጆች በሙሉ፡፡ የ2019 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የትምህርት አገልግሎት ክፍያ ጭማሪ ውሳኔ የደረሰን ስለሆነ ተማሪ ልጆቻችሁን ከነገ ሀምሌ 10 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ሀምሌ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን፡፡ ኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር
🖼 Photo
📎 Media
📎 Media
https://docs.google.com/forms/d/17em1KheRkcUCR9kyKxhHrsMWWLMBib3pQhn-kmSYS50/viewform?edit_requested=true
ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች ወላጆች/አሳዳጊዎች በሙሉ ትምህርት ቤታችን ለሚቀጥለው ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን አዲስ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር የቅድመ-ዝግጅት ስራ በማከናወን ላይ፡ ይገኛል። በዚህም መሠረት ከጀማሪ 1 (KG 2) እስከ 8ኛ ክፍል ላሉ ደረጃዎች አዲስ ተማሪዎችን በመጠባበቂያ መዝገብ (Waiting List) ከሰኔ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የምናካሄድ መሆኑን እንገልፃለን። ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ማስረጃዎች 1. የአካዳሚክ ውጤት፦ የተማሪው/ዋ የዓመቱ አጠቃላይ አማካይ ውጤት 75% እና ከዚያ በላይ መሆን አለበት። 2. የስነ-ምግባር ደረጃ፦ የተማሪው/ዋ ጠባይ (Conduct) በሪፖርት ካርዱ ላይ "A" መሆን አለበት ። ማሳሰቢያ • ለ 2019 የትምህርት ዘመን ከ9ኛ እስከ 12 ኛክፍል ምንም ዓይነት ቦታ የሌለን መሆኑን እንገልፃለን። ትምህርት ቤቱ
🖼 Photo
ለገርጂ፤ጉለሌ እና ጉርድ ሾላ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤቶች ተማሪዎች ወላጆች/አሳዳጊዎች በሙሉ፡፡ ለ2019 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ለቅድመ መደበኛ(መዋዕለ ሕፃናት) ጀማሪ ደረጃ ለማስመዝገብ እቅድ የያዛችሁ ወላጆች/አሳዳጊዎች በየት/ ቤቶቹ ባለን ቦታ ከውጭ ከመቀበላችን በፊት ለነባር ወላጆች ቅድሚያ ስለምንሰጥ ከግንቦት 27 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ሰኔ 05 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ በየትምህርት ቤቶቹ ቅድመ መደበኛ ት/ቤቶች በመገኘት በማቆያ(Waiting list) ላይ እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን፡፡ ኆኅተ ጥበብ አ/.ማ
📎 Media
Check out the new sports jersy for Ethio-Parents School!
Related Telegram Channels
Top-3 by description similarity (TF-IDF).
Frequently asked questions
What is EPS (Ethio-Parents' school) on Telegram?
EPS (Ethio-Parents' school) is a public Telegram Channel with 11928 subscribers. It is indexed by TeleSeeker under the short link /c/epsnow.
How do I subscribe to EPS (Ethio-Parents' school)?
Open t.me/epsnow in Telegram and press Subscribe.
Is EPS (Ethio-Parents' school) currently active?
It was active at the last check against Telegram (2h ago).
How accurate is the 11928 count?
The 11928 count was reported by Telegram at the last check (2h ago).
How do I report EPS (Ethio-Parents' school) as inactive?
Use the form on /submit or open a GitHub issue.
See the full directory: Browse all Telegram Channels on Telegram. Missing a channel? Submit a link.