ETHIO CHELSEA FANS™
Telegram Channel
ETHIO CHELSEA FANS™ is a Telegram channel with approximately 194,600 subscribers, operating in English and devoted to Chelsea Football Club supporters. The channel provides a variety of Chelsea news, player histories, and lesser-known stories about the club. It promises to deliver information to its audience every 24 hours, ensuring that followers stay up to date with the latest developments. The channel also points to an associated group for community interaction and offers a contact for advertising purposes. Established in 2018, it has attracted a large following, particularly among Ethiopian fans, as suggested by its name. The channel's focus is on comprehensive coverage of Chelsea, ranging from match reports to player profiles, and it encourages viewers to join the group for more engaging discussions. For promotions, there is a dedicated contact person. This platform serves as a central source for Chelsea news and fan engagement, bringing together supporters who want to stay informed about their favourite team.
AI-generated summary — verify against Telegram.
teleseeker.com/c/ethio_chelsea16 · tg://resolve?domain=ethio_chelsea16
What is ETHIO CHELSEA FANS™ on Telegram?
➭▮ የተለያዩ የቼልሲ ዜናዎች ➭▮ የቼልሲ ተጫዋቾች ታሪክ ➭▮ የተለያዩ ስለ ቼልሲ ያልተሰሙ ታሪኮች ➭▮እያንዳንዱን የሚወጡ መረጃዎችን 24 ሰአት ወደእናንተ እናደርሳለን። 𝙶𝚛𝚘𝚞𝚙 @chelseahubbgroup ለማስታወቂያ 👉 @princeeebek || 2018 ||
Community reviews
Nobody has liked this entry yet.
No reviews yet. If you have been in this entry, yours would be the first.
How to subscribe to ETHIO CHELSEA FANS™ on Telegram
Open t.me/ethio_chelsea16
in Telegram and press Subscribe.
On mobile, the app opens directly via tg://resolve?domain=ethio_chelsea16.
ETHIO CHELSEA FANS™ channel details
Timeline
When the entry was indexed, and when it was last checked against Telegram.
when the record entered our index
Checked against Telegram, then refreshed automatically
index freshness & last update path
what we keep in the index
Auto Assessment
Objective counters derived from check history. No ratings, no composite scores.
Last checked against Telegram on 2026-11-01 17:04 UTC.
Telegram Channel account indexed by TeleSeeker's crawler.
Subscribers to the channel.
Time the record first appeared in our index.
last post today · ~22.1 posts/day · avg views 522 · peak reactions 27 · stars 0
29,800 photos · 39 videos · 1,580 links
Growth
Subscriber growth over the last 30 days, measured on our own checks.
Latest posts
The most recent posts, as the public preview page of the channel shows them.
ጎልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሊቨርፑል ከ አርሰናል እያደረጉት ያለትን ጨዋታ በቀጥታ በስልክ በ online በጥራት ለማየት Live now የሚለውን ይጫኑ👇
ሊቨርፑል ከ አርሰናል እያደረጉት ያለውን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች LIVE የሚለውን አሁኑኑ ይንኩ እንዳያመልጥዎ 👇
🖼 Photoዣቢ አሎንሶ በብሪጅ ተጨማሪ 1 ድል ማድረግ ከቻለ ባለፈው የውድድር አመት ኢንዞ ማሬስካ በሙሉ አመቱ በብሪጅ ካሳካው ድል እኩል ማሳካት ይችላል! UPGRADED🥶 SHARE @ETHIO_CHELSEA16 SHARE @ETHIO_CHELSEA16 REACT 🔥🔥🔥
🖼 Photo✅ ጎል vs አርሰናል ✅ ጎል vs ሊቨርፑል ✅ ጎል vs ዩናይትድ Morgan Rogers in the big games… SHARE @ETHIO_CHELSEA16 SHARE @ETHIO_CHELSEA16 REACT 🔥🔥🔥
🖼 Photo📊⚽️ የቼልሲ የፊት 3 ተጫዋቾች በዚህ የውድድር ዘመን በፕሪሚየር ሊጉ በዘጠኝ ጨዋታዎች ላይ ብቻ 20 የጎል አስተዋጽኦ አድርገዋል፡- 🇧🇷︎ ጆአዎ ፔድሮ፡ 5 ጎሎች፣ 3 አሲስቶች 🏴 ሞርጋን ሮጀርስ፡ 5 ጎሎች፣ 1 አሲስቶች 🇬🇧 ኮል ፓልመር፡ 3 ጎሎች፣ 3 አሲስቶች SHARE @ETHIO_CHELSEA16 SHARE @ETHIO_CHELSEA16 REACT 🔥🔥🔥
🖼 Photo🇪🇸🗣ዣቢ አሎንሶ ስለ ማይክ ፔንደርስ: "ሌላ ንፁህ ክሊን ሺት በሶስት ጨዋታዎች ውስጥ ሁለተኛ ክሊን ሺት እና መቀጠል አለብን እና ማይክ አስቸጋሪውን ጊዜ አሸንፏል…" SHARE @ETHIO_CHELSEA16 SHARE @ETHIO_CHELSEA16 REACT 🔥🔥🔥
🖼 Photo🏴🗣ኮል ፓልመር በሁለተኛው አጋማሽ ስለተፈጠረው ለውጥ ሲናገር፡ "በቃ የበለጠ ብርቱ ነበርን ብዬ አስባለሁ ያገኟቸው አጋጣሚዎች የተፈጠሩት ኳስ በእኛ ቁጥጥር ስር እያለ በማጣታችን ምክንያት ነበር፤ ስለዚህ የበለጠ ብልህነት በተሞላበት እና ትኩረት በተሰጠበት መንገድ ለመጫወት ሞከርን፤ ኳስንም በቀላሉ ላለማጣት ጥረት አደረግን፤ ይህ ደግሞ ጠቅሞናል ብዬ አስባለሁ።" 🏴🗣ኮል ፓልመር ስለ ሞርጋን ሮጀርስ፡ ሮጀርስ ለ'ቼልሲ ስላስቆጠረው አስደናቂ ጎል ሲጠየቅ፣ ፓልመር ትከሻውን እየነቀነቀ እና ፈገግ እያለ፣ "የሚያደርገው ነገር እኮ ይሄው ነው" ተናግሯል "በተጋጣሚ መስመሮች መካከል ኳሱን ይቀበላል፤ ወደፊት ሲገሰግስም ለቡድኑ ወሳኝ ነገሮችን ይፈጥራል ራሱ ኳሱን ይዞ እስከ መጨረሻው ድረስ ሄደ፤ አጨራረሱም ድንቅ ነበር።" "ባለፈው ጨዋታ ከተሸነፍን በኋላ፣ እንደገና …
🖼 Photo🚨🔵💥 በቼልሲ የግሬቭ ሳኦት ስህተት - ዩናይትድ! 👉 የVAR ቡድኑ ከዩናይትድ ቡድን የመጨረሻ ተከላካይ ጀርባ ትንሽ ፍሬምን መርጧል። ❌ የገባው ጎል ህጋዊ ግብ ነበር! ️ ሁለቱንም ቦታዎች ለማረጋገጥ በሞካፕ የተደረገው ትንታኔ ይሄን ማረጋገጥ ችሏል። 🔗 Archivo VAR SHARE @ETHIO_CHELSEA16 SHARE @ETHIO_CHELSEA16 REACT 🔥🔥🔥
🖼 Photo🚨🇦🇷 አሮን አንሰልሚኖ ትላንት ከቼልሲ ተጠባባቂ ወንበር ጀርባ ተቀምጦ ታይቷል ይሄም ከረጅም ጊዜ በኋላ ሲታይ ይህ የመጀመሪያው ነው። 🇪🇸 ዣቢ አሎንሶ ትላንት እንደገለጸው፣ ተጫዋቹ ሙሉ የአካል ብቃት ሲኖረው ለጨዋታ የመሰለፍ ዕድል ይኖረዋል📌 ኪራን ጊል + ዴይሊ ሜይል SHARE @ETHIO_CHELSEA16 SHARE @ETHIO_CHELSEA16 REACT 🔥🔥🔥
🖼 Photo📊🏴 በዚህ የውድድር ዘመን በፕሪሚየር ሊጉ፣ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ከመጡ ተጫዋቾች መካከል ሞርጋን ሮጀርስ ብዙ ጎል ላይ ተሳትፎ በማድረግ (6) ቀዳሚው ነው። 🧊 ሞርጋን ሮጀርስ በዚህ የውድድር ዘመን በፕሪሚየር ሊጉ ከፍተኛ ሬቲንግ (7.31) የተሰጠው የክረምቱ ዝውውር ፈራሚ ተጫዋች ነው 🔵🌟 🔗 WhoScored SHARE @ETHIO_CHELSEA16 SHARE @ETHIO_CHELSEA16 REACT 🔥🔥🔥
🖼 Photo📊🏴 ኮል ፓልመር ቼልሲን ከተቀላቀለ በኋላ በሊጉ በቶፕ 6 ቡድኖች ላይ 11 ጎሎችን አስቆጥሯል… ✅ SHARE @ETHIO_CHELSEA16 SHARE @ETHIO_CHELSEA16 REACT 🔥🔥🔥
🖼 Photoሮጀርስ በጎሎቹ እና አሲስቱ ብዙ ምስጋናዎችን ያገኛል ነገር ግን በሜዳ ላይ ምን ያህል ጠንክሮ እንደሚሰራ ቁጥሮች ይናገራሉ። ተጫዋቾቹ እንኳን ጎል በማስቆጠር እና አሲስቶችን በማድረግ ከሌሎች ሰዎች በበለጠ ጠንክረው ይሰራሉ በዚህ መንገድ ጠንካራ የቡድን ባህል ይገነባል። SHARE @ETHIO_CHELSEA16 SHARE @ETHIO_CHELSEA16 REACT 🔥🔥🔥
🖼 PhotoGreeennnnssss!!! 💚 SHARE @ETHIO_CHELSEA16 SHARE @ETHIO_CHELSEA16 REACT 🔥🔥🔥
🖼 Photo🇧🇪 ኤዲን ሀዛርድ x ክላውድ ማካሌሌ🇫🇷 SHARE @ETHIO_CHELSEA16 SHARE @ETHIO_CHELSEA16 REACT 🔥🔥🔥
🖼 Photo🏴🗣 ኮል ፓልመር ስለ እስቴቫዎ፡ "ለራሱ የሚሆን ትክክለኛ ጊዜ እስኪመጣ ድረስ ታጋሽ መሆን ነበረበት፤ ዛሬም ያንን እድል አግኝቷል በአንዳንድ አጋጣሚዎች በጣም ጥሩ እንደነበር ማየት ይቻላል። በኦፍሳይድ (offside) ምክንያት እድለኛ አልነበረም፤ በእርግጥ ልዩነቱ አንድ ሴንቲሜትር ብቻ ነበር የሚመስለኝ ነገር ግን ምን ያህል ተሰጥኦ እንዳለው እናውቃለን፤ ሁላችንም እንወደዋለን ስለዚህ፣ በዚህ መልኩ መቀጠል እንደሚችል ተስፋ አደርጋለሁ።" SHARE @ETHIO_CHELSEA16 SHARE @ETHIO_CHELSEA16 REACT 🔥🔥🔥
🖼 Photo📊🇧🇪 Bossing the midfield for chelsea👊 SHARE @ETHIO_CHELSEA16 SHARE @ETHIO_CHELSEA16 REACT 🔥🔥🔥
🖼 Photo🏴🗣ኮል ፓልመር ስለ ላቪያ፡ "ዛሬ እሱ ሲጫወት ካየኋቸው ጨዋታዎች ሁሉ ምርጥ ከሚባሉት አንዱ ነበር እሱ ከምወዳቸው አማካይ ተጫዋቾች አንዱ እንደሆነ ሁሌም ስናገር ነበር ሰዎች አሁንም ድረስ ምን ያህል ጎበዝ እንደሆነ አልተረዱም በዛሬው ጨዋታ፣ ሜዳ ላይ ከነበሩት ተጫዋቾች ሁሉ ምርጡ እሱ ነበር ብዬ አስባለሁ።" SHARE @ETHIO_CHELSEA16 SHARE @ETHIO_CHELSEA16 REACT 🔥🔥🔥
🖼 Photoይሄን ልጅ ግን አለማምጣታችን በጣም ሊቆጨን ይገባል አሁን ላይ በ 150 ራሱ አናገኘውም እንዴት ነው ሚችለው በፈጣሪ 🙌🔥 SHARE @ETHIO_CHELSEA16 SHARE @ETHIO_CHELSEA16
🖼 Photo🏴 73 ጎል እና አሲስት በ 105 የሊግ ጨዋታ… ✨ SHARE @ETHIO_CHELSEA16 SHARE @ETHIO_CHELSEA16 REACT 🔥🔥🔥
🖼 Photo❗️📲 ኔይማር በ IG ገፁ 🇧🇷 SHARE @ETHIO_CHELSEA16 SHARE @ETHIO_CHELSEA16 REACT 🔥🔥🔥
🖼 PhotoRelated Telegram Channels
Top-3 by description similarity (TF-IDF).
Frequently asked questions
What is ETHIO CHELSEA FANS™ on Telegram?
ETHIO CHELSEA FANS™ is a public Telegram Channel with 194599 subscribers. It is indexed by TeleSeeker under the short link /c/ethio_chelsea16.
How do I subscribe to ETHIO CHELSEA FANS™?
Open t.me/ethio_chelsea16 in Telegram and press Subscribe.
Is ETHIO CHELSEA FANS™ currently active?
It was active at the last check against Telegram (7h ago).
How accurate is the 194599 count?
The 194599 count was reported by Telegram at the last check (7h ago).
How do I report ETHIO CHELSEA FANS™ as inactive?
Use the form on /submit or open a GitHub issue.
See the full directory: Browse all Telegram Channels on Telegram. Missing a channel? Submit a link.