ኢትዮ ሊቨርፑል ™ ETHIO LIVERPOOL
Telegram Channel
The Ethio Liverpool Telegram channel, known in English as Ethio Liverpool and also bearing a name in Amharic, is a large English-language channel with over two hundred forty three thousand subscribers. Its official description welcomes readers to what it calls the biggest Liverpool or Merseyside channel. The channel focuses on Liverpool Football Club and delivers a range of content including transfer news, match results, fixtures and upcoming game programs, player biographies and personal histories, and live match coverage that is brought directly to subscribers. In addition to these football-related updates, the channel provides contact details for those interested in promotion and marketing opportunities, indicating that it accepts promotional messages and has a separate marketing contact. The channel appears to serve an Ethiopian audience given the Amharic title, but all content is presented in English. Subscribers can expect regular updates on the club's activities, player news, and direct access to live games. The channel does not list a recent growth figure, but its subscriber count places it among the larger dedicated football channels on the platform. No specific posting frequency or additional topics are stated in the description. The channel's identity is strongly tied to Liverpool FC, and it positions itself as a comprehensive source for fans who want news, statistics, and live viewing in one place. The description also notes a promotional handle and a marketing handle, suggesting an active community management approach.
AI-generated summary — verify against Telegram.
teleseeker.com/c/ethio_liverpool_all · tg://resolve?domain=ethio_liverpool_all
What is ኢትዮ ሊቨርፑል ™ ETHIO LIVERPOOL on Telegram?
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ። ◉ ስለ ሊቨርፑል ◉ 🔴 ዝውውሮች 🔴 ውጤቶች 🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች 🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ 🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል። @hackersolo0 For promotion @Marketingliverpool
Community reviews
Nobody has liked this entry yet.
No reviews yet. If you have been in this entry, yours would be the first.
How to subscribe to ኢትዮ ሊቨርፑል ™ ETHIO LIVERPOOL on Telegram
Open t.me/ethio_liverpool_all
in Telegram and press Subscribe.
On mobile, the app opens directly via tg://resolve?domain=ethio_liverpool_all.
ኢትዮ ሊቨርፑል ™ ETHIO LIVERPOOL channel details
Timeline
When the entry was indexed, and when it was last checked against Telegram.
when the record entered our index
Checked against Telegram, then refreshed automatically
index freshness & last update path
what we keep in the index
Auto Assessment
Objective counters derived from check history. No ratings, no composite scores.
Last checked against Telegram on 2026-10-31 10:58 UTC.
Telegram Channel account indexed by TeleSeeker's crawler.
Subscribers to the channel.
Time the record first appeared in our index.
last post today · ~20.0 posts/day · avg views 2.0K · peak reactions 124 · stars 0
42,100 photos · 170 videos · 2,380 links
Growth
Subscriber growth over the last 30 days, measured on our own checks.
Latest posts
The most recent posts, as the public preview page of the channel shows them.
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ እንዴዴዴዴዴዴዴ ኧረ ፍጠኑ ጥያቄና መልስ ጀምረናል🔥🔥 ✔️ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ 🟣 የአለማችን ብዙ ህዝብ ያላት ሀገር ማን ነች ❓
🏆 የዘንድሮዉን ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ማን ያነሳል❓
🖼 Photo💥➡️ለመላው ስራፈላጊ ታላቅ የምስራች ያለምንም ማጋነን በቀን ከ 10ሺ ብር በላይ ልታተርፉበት የምትችሉበት ለሀገራችን አዲስ ሰውም ያልነቃበት ልዩ የonline ስራ መጥቶላችዋል ⭐️ስራውን መጀመር የምትፈልጉ እና ስለስራው በቂ መረጃ ማግኘት የምትፈልጉ 👇በዚ 📎🔗 https://t.me/+hPu80PqN90g0ZDFk https://t.me/+hPu80PqN90g0ZDFk ❗️❗️እዚ ቻናል ውስጥ ሙሉ መረጃው አለላችው 🫳💵💵 ስለስራው ብዙ ማውራት አይጠበቅብኝም በስራው የተለወጡ ወጣቶች እራሳቸው እየመሰከሩ ነው ይሄው ከላይ ምስሉን ተመልከቱ ቤቲንግም አልተዘጋም አለ 1️⃣2️⃣1Xbet ላይ በዚ https://cropped.link/etprem Promo code: ETPREM 👈 ይሄን ተጠቀሙ 💰ገብታችው ይሄን Fixed ትኬት መቁረጥ ትችላላችው
▶ Video · 2:48🎁🎁የጥያቄ አና መልስ አሸናፊዎች የታዛ ቤት አካውንት ከፍተው ይገምቱ ለአሸናፊዎች በታዛ ቤት አካውንታቸው የምናስገባ ይሆናል አሸናፊዎች 1. 🫤 2. @brunog231 3. @tshega77 Support 👉 @TAZASUPPORTTEAM Join 👉 @tazabetofficial Bet On 👉 taza.bet
🖼 Photo2️⃣5️⃣0️⃣🔣0️⃣0️⃣0️⃣🔠🔠🅱️ እያንዳንዱ ተከታታይ ድል ከቀዳሚው የበለጠ ዋጋ አለው፤ በዚህ ሳምንትም 25 ተጫዋቾች ሽልማት ያገኛሉ። 🏆 1ኛ — 55,000 ብር 🥈 2ኛ — 35,000 ብር 🥉 3ኛ — 25,000 ብር 4ኛ — 20,000 ብር 5ኛ — 15,000 ብር 6ኛ–10ኛ — እያንዳንዳቸው 9,000 ብር 11ኛ–15ኛ — እያንዳንዳቸው 5,000 ብር 16ኛ–25ኛ — እያንዳንዳቸው 3,000 ብር 🎰 ለውድድሩ ብቁ የሚያደርጉ 16 ጨዋታዎች — MultiHot5, Sizzling Blaze, Burning Chilli, Safari Simba, Hot Keno እና ሙሉው የMulti Hot ቤተሰብ። 💵 የገንዘብ ሽልማቶች። ተጨማሪ ውርርድ (wagering) አያስፈልግም። ወዲያውኑ ማውጣት ይቻላል። ለመሳተፍ፡ በሳምንቱ ውስጥ 100 ጊዜ ማሽከርከር (spins) እና 1,000 ብር ውርርድ ማድረግ ያስፈል…
🖼 Photo🔥 🎟 ኩፖን ኮዱ ምሽት ላይ ይለቀቃል! ቻናላችን @firegamez1 ላይ! ተቀላቀሉን! ምሽቱን በ FIRE GAMES ዘና በሉ! 🎁 30% የመጀመሪያ ገቢ ቦነስ 💰10% ገቢ ቦነስ 💰 12% Cashback Bonus 🎯 አሁኑኑ ይጫወቱ 👉 @firegamezbot 📲 ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👉 @firegamez1 💬 እርዳታ ከፈለጉ 👉 @Firegamessupport
🖼 Photo🎙አንዶኒ ኢራኦላ ስለ ራያን ግራቨንበርች፦ “በዚህ የውድድር ዘመን ጥሩ እና ያን ያህል ጥሩ ያልሆኑ ጨዋታዎች ነበሩት። ብዙ ጨዋታዎችን እየተጫወተ ነው፤ በቅርብ ጊዜም ጥሩ ብቃት አሳይቷል። እኛ በእሱ እንተማመናለን። ምን ማድረግ እንደሚችል እናውቃለን። ከእሱ ጋር የሚጫወቱት ሌሎች ተጨዋቾችም ጥሩ ሲሆኑ እሱ እንዲሻሻል ይረዱታል። እሱ በጥሩ የብቃት ሁኔታ ላይ ሲሆን በዚያው ደረጃ እንዲቆይ ለማድረግ እንሞክራለን።”
🖼 Photoኢራኦላ ስለ የጨዋታዎች መብዛትና የቡድኑ መሻሻል፦ 🗣 “ከዚህ በፊት ይህን የመሰለ የጨዋታ መርሃ ግብር በተጫዋችነት ዘመኔ አጋጥሞኝ ነበር። ነገር ግን እንደ አሰልጣኝነት ከተጫዋችነት የተለየ ነው። ከሌሊቱ 9 ሰዓት ወደ ቤት መድረስ ሌላ ፈተና ነው። ተጫዋቾቻችን ግን ከዚህ የጨዋታ ፕሮግራም ጋር ተላምደዋል። አሁን ዋናው ነገር ትክክለኛ ውሳኔዎችን በመውሰድ ተጫዋቾቹን ማደስና አካላዊ ዝግጁነታቸውን መጠበቅ ነው። ከዚህ በላይ መሻሻል ይቻላል? ሁልጊዜም መሻሻል አለብን። ማሻሻል የሚገባን ነገሮች አሉ። በተመሳሳይ ጊዜ ጥሩ ውጤቶችንም እያስመዘገብን ነው።”
🖼 Photo🎙አንዶኒ ኢራኦላ ከአርሰናል ጋር ስለሚኖረው ጨዋታ፦ “ከቦርንማውዝ ጋር ጥሩ ውጤቶችን አስመዝግበን ነበር። ነገር ግን ይህ የተለየ ቡድንና የተለየ ተጨዋቾች ስብስብ ነው። ስለዚህ በቦርንማውዝ ስንጠቀምባቸው የነበሩትን የጨዋታ ስልቶች ከአርሰናል ጋር ለማድረግ መጠቀም አንችልም።” “የተለያዩ የጨዋታ መሳሪያዎች አሉን። ዋናው ነገር በአንድ ለአንድ ፍልሚያዎች፣ በአየር ላይ በሚደረጉ ኳስ ፍልሚያዎች፣ በቆሙ ኳሶች (Set-pieces) እና በትንንሽ የጨዋታ ፍልሚያዎች ማሸነፍ ነው።” “አርሰናል ሻምፒዮን የሆነው ያለምክንያት አይደለም። በጥሩ ሁኔታ ላይ ይገኛሉ። ለእኛም ጥሩ ፈተና ይሆናል።”
🖼 Photo🎙ኢራኦላ፦ “ጨዋታው ከባድ ይሆናል። አርሰናል በጣም ጥሩ ቡድን መሆኑን እናውቃለን። ተጫዋቾቻቸውም እርስ በርሳቸው በጣም ጥሩ ይነበባሉ። ስለዚህ ለጨዋታው በደንብ መዘጋጀት አለብን። “እሁድ የሚኖረው የደጋፊዎች ድባብ በጣም ይረዳናል። እኛም በምንፈልገው ደረጃ መጫወት እንደምንችል ተስፋ አደርጋለሁ። “ሚኬል (አርቴታ) ከባድ ፈተና እንደሚሰጠን አውቃለሁ። ስለዚህ ከሁሉ በላይ ጥሩ አቋማችን ላይ መሆን አለብን
🖼 Photoሶቦ እና ሙኖዝ ለአርሰናል ጨዋታ የመድረስ እድል አላቸው👀 🅢🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ @ETHIO_LIVERPOOL_ALL 🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ @ETHIO_LIVERPOOL_ALL
🖼 Photo🐓🌦CHICKEN COIN RAIN🔥 🐓 ዶሮዋ ገንዘብ እያዘነበች ነው! ግቡ እና ውሰዱ! 🔥 Shamo, Rain, Coupon bonus ሲለቀቅ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን 👉@firegamez1 ተቀላቀሉ! 🎉 30% የመጀመሪያ ገቢ ቦነስ 💰10% ገቢ ቦነስ 💸 12 % Cashback Bonus 🎯 አሁኑኑ ይጫወቱ 👉 @firegamezbot 📲 ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👉 @firegamez1 💬 እርዳታ ከፈለጉ 👉 @Firegamessupport
🖼 Photo⏰ የሻሞ ሰአት ደረሰ! ከምሽቱ 12:30 እንዳያመልጦት! 💰✨ በ Lali Games የዛሬው የሻሞ ሰአት ደርሷል፤ አሁኑኑ እድልዎን በመሞከር በታላላቅ የገንዘብ ሽልማቶች ያንበሽብሹ! 🔗 የሻሞ ሊንክ፦ https://laligames.com/?token=NjJS_H3hpwOqulum0Q0v95ms17hQK4dGaegeAdMhdKk 🔥 በፈለጉት ባንክ ወጪ ሲያደርጉ ምንም አይነት ኮሚሽን አንቆርጥም! 💳 የክፍያ አማራጮች፦ አቢሲንያ | ኦሮሚያ ህብረት ስራ | ዳሽን | ሲንቄ | ህብረት | አዋሽ | ኦሮሚያ | አማራ ባንክ 👇 በዚህ ሊንክ በቀጥታ ይግቡና ይጫወቱ፦ 🚀 አሁኑኑ ይመዝገቡ፦ https://laligames.com/ 🤖 ቦት፦ @laligames_bot 📢 ቻናል፦ t.me/Laligames
🖼 Photoየ24 አመቱ ግራቨን የተወሰነ ጨዋታ ላይ ጥሩ ብቃት አላሳየም ብላችሁ በጣም እየወቀሳችሁት ላላችሁ ደጋፊዎች 👇👇👇 እግርኳስ ነውና በወቅታዊ ብቃት አንድ ተጫዋች ቢወቀስ ወይም በጣም ቢደነቅ የሚገርም አይደለም ሲበዛ ግን ልክ አይሆንም በተለይ እንደ ግራቨን ላለ በተግባር ለምናውቀው ተጫዋች ግራቨን ማለት እኮ ✅ ገና በ22 አመቱ ሊቨርፑል ሁነኛ ስድስት ቁጥር ተጫዋች ባለማግኘቱ ምክንያት ያለቦታው ተሰልፎ እየተጫወተ ክለቡን ለፕሪሚየር ሊግ ሻምፕዮንነት ያበቃ ✅ ያለ ተፈጥሯዊ ቦታው እየተጫወተ የፕሪሚየርሊጉ የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጫዋች ሽልማትን ያሸነፈ ✅ ያለ ተፈጥሯዊ ቦታው ተጫውቶ የአመቱ ምርጥ 11 ውስጥ የተካተተ ✅ ዘንድሮም ቢሆን እንዲህ የቡድን ጥልቀታችን በሳሳበት በዚህ ወቅት 8ቁጥር 10 ቁጥር 6 ቁጥር እና RB ቦታዎች ላይ እየተመደበ ክፍተቶችን እየሸፈነ ይገኛል። 💯የተረጋ…
🖼 Photo⚽️🏆 በ 50 ብር ብቻ 20,000 ብር ያሸንፉ! 🏆⚽️ 💥💥ይግመቱ፤ ይሸለሙ! 💰✨ በ Lali Games የዕለቱን ታላቅ የፉክክር ጨዋታ (Arsenal vs Liverpool - Sun, Nov 1, 2026 at Anfield) በመገመት እድልዎን ይሞክሩ እና በታላላቅ የገንዘብ ሽልማቶች ያንበሽብሹ![cite: 🔥 በፈለጉት ባንክ ወጪ ሲያደርጉ ምንም አይነት ኮሚሽን አንቆርጥም![cite: 💳 የክፍያ አማራጮች፦ አቢሲንያ | ኦሮሚያ ህብረት ስራ | ዳሽን | ሲንቄ | ህብረት | አዋሽ | ኦሮሚያ | አማራ ባንክ 👇 አሁኑኑ ይጫወቱ፦ 🚀 አሁኑኑ ይመዝገቡ፦ https://laligames.com/ 🤖 ቦት፦ @laligames_bot 📢 ቻናል፦ t.me/Laligames
🖼 Photoየኒዮኒ የግድያ ሙከራ በካይሴዶ ላይ ተመልከቱ https://t.me/+PSRZ6L4v-2JkM2Vk
እንዴት አደራችሁ ቤተሰብ መልካም ቀን ይሁንላችሁ✌️ 🅢🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ @ETHIO_LIVERPOOL_ALL 🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ @ETHIO_LIVERPOOL_ALL
🖼 Photo🎁የዛሬው ጨዋታ ስንት ለስንት ይጠናቀቀል? ትክክለኛውን መልስ ለገመቱ 3 ሰዎች በታዛ ቤት አካውንታቸው ጥያቄ ከመመለሳችሁ በፊት የታዛ ቤት አካውንት ይኑራችሁ ለመመዝገብ 👉 taza.bet 1ኛ ለወጣ 300ብር 2ኛ ለወጣ 200ብር 3ኛ ለወጣ 100ብር እንሸልማለን 🎁🎁🎁 መልሱን ኮመንት ላይ ያስቀምጡልን መልሱን 👉 @tazabetofficial
🖼 Photo😃 🅢🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ @ETHIO_LIVERPOOL_ALL 🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ @ETHIO_LIVERPOOL_ALL
🖼 PhotoRelated Telegram Channels
Top-3 by description similarity (TF-IDF).
Frequently asked questions
What is ኢትዮ ሊቨርፑል ™ ETHIO LIVERPOOL on Telegram?
ኢትዮ ሊቨርፑል ™ ETHIO LIVERPOOL is a public Telegram Channel with 243959 subscribers. It is indexed by TeleSeeker under the short link /c/ethio_liverpool_all.
How do I subscribe to ኢትዮ ሊቨርፑል ™ ETHIO LIVERPOOL?
Open t.me/ethio_liverpool_all in Telegram and press Subscribe.
Is ኢትዮ ሊቨርፑል ™ ETHIO LIVERPOOL currently active?
It was active at the last check against Telegram (13m ago).
How accurate is the 243959 count?
The 243959 count was reported by Telegram at the last check (13m ago).
How do I report ኢትዮ ሊቨርፑል ™ ETHIO LIVERPOOL as inactive?
Use the form on /submit or open a GitHub issue.
See the full directory: Browse all Telegram Channels on Telegram. Missing a channel? Submit a link.