ETHIO REAL MADRID
Telegram Channel
ETHIO REAL MADRID is a Telegram channel with over 245,000 subscribers, dedicated to the Spanish football club Real Madrid. Although the channel is listed as English-language, its official description includes Spanish and Amharic elements, reflecting a diverse audience. The channel claims to be the first and largest Real Madrid Telegram channel in Ethiopia. Its description states that followers will receive new and hot information about the club, including transfer news, highlights, videos, and analysis directly. The channel's identity is strongly tied to Real Madrid, with the slogans El Real Madrid es mi corazón (Real Madrid is my heart) and Hala Madrid y nada más (Hala Madrid and nothing else). These phrases express passion for the team. The channel also provides a contact for advertising, indicating a monetized operation. The combination of English, Spanish, and Amharic suggests a multilingual approach to reaching Real Madrid fans in Ethiopia and beyond. The topic is sports, specifically football, and the channel appears to be a hub for up-to-date club information. With a subscriber count nearing a quarter of a million, it is a significant presence in the Telegram sports community. The advertising contact implies that the channel accepts paid promotions, likely related to sports or other relevant products.
AI-generated summary — verify against Telegram.
teleseeker.com/c/ethio_real_madrid_15 · tg://resolve?domain=ethio_real_madrid_15
What is ETHIO REAL MADRID on Telegram?
El Real Madrid Es Mi Corazon ⚪️⚪️ ይህ በኢትዮጵያ የመጀመሪያዉ እና ትልቁ የሪያል ማድሪድ የቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ ሪያል ማድሪድ አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ዜናዎች ፣ ኃይላይቶች ፣ ቪዲዮች ፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ ! ⚪️HALA MADRID Y NADA MAS⚪️ ________________________________ 📢 ለማስታወቂያ ስራ @LeulaRamos
Community reviews
Nobody has liked this entry yet.
No reviews yet. If you have been in this entry, yours would be the first.
How to subscribe to ETHIO REAL MADRID on Telegram
Open t.me/ethio_real_madrid_15
in Telegram and press Subscribe.
On mobile, the app opens directly via tg://resolve?domain=ethio_real_madrid_15.
ETHIO REAL MADRID channel details
Timeline
When the entry was indexed, and when it was last checked against Telegram.
when the record entered our index
Checked against Telegram, then refreshed automatically
index freshness & last update path
what we keep in the index
Auto Assessment
Objective counters derived from check history. No ratings, no composite scores.
Last checked against Telegram on 2026-10-31 10:58 UTC.
Telegram Channel account indexed by TeleSeeker's crawler.
Subscribers to the channel.
Time the record first appeared in our index.
last post today · ~79.9 posts/day · avg views 2.3K · peak reactions 138 · stars 0
102,000 photos · 61 videos · 17,100 links
Growth
Subscriber growth over the last 30 days, measured on our own checks.
Latest posts
The most recent posts, as the public preview page of the channel shows them.
አታስቡ ፌዴ በግሉ ልምምድ መስራት የጀመረዉ ተጨዋቹ ላይ ብዙ ጫና ላለማብዛት ከማሰብ ነዉ። ነገር ግን ቫልቬርዴ ነገ ወደ ቡድን ልምምድ የሚመለስ ይሆናል። 🦅 [ Arancha Rodriguez ] @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
🖼 Photoቪኒ የቅጣቱን ግዜ በመጠቀም ወደ ብቃቱ ለመመለስ አሁንም መስራቱን ቀጥሏል። 🫶👏 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
🖼 Photoፌዴ ቫልቬርዴ ዛሬ ወደ ልምምድ ሲሄድ መኪና አቁሞ ለአንድ የኤል ቺሪንጊቶ ጋዜጠኛ እንዲህ በማለት አስተያየቱን ሰጥቷል ፦ "ከዦዜ ሞሪንዮ ጋር መስራት አስደናቂ ነው ፣ እኛም በሂደቱ እንደሰታለን።" 🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
🖼 Photo"ኤል ክላሲኮን ማሸነፍ እንችል ነበር ብዬ አስባለዉ። በርካታ ጥሩ አጋጣሚዎች ነበሩን ፣ ነገር ግን ሽንፈቱን ተቀብለን ከእሱ መማር አለብን።" "በቡድኑ ውስጥ ያለውን ሁኔታ መገምገም አለብን። ዣቪ ስፓርት ፣ ዳኒ ኦልሞ ፣ ኤሪክ ጋርሲያ እና አንድሪያስ ክሪስተንሰን አሉን ፣ እነዚህ በተከላካይ መስመር የሚጫወቱ 4 ተጨዋቾች ናቸው። ይህንን ሁኔታ ማስተዳደር ቀላል አይደለም።" "መፍትሄ መፈለግ አለብን። የተቻለንን ሁሉ ለማድረግ መጣራችንን እንቀጥላለን። ስለ ነገው ጨዋታ ከተነጋገርን ፣ ነገሩ ግልፅ ነው ፥ ዋናው ነገር ማሸነፍ እና 3 ነጥቦች ማግኘት ነው።" ሀንሲ ፍሊክ ( የባርሴሎና አሰልጣኝ ) @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
🖼 Photoፌዴ ቫልቬርዴ በዛሬዉ የልምምድ ፕሮግራም ላይ ከቡድን ልምምድ በመለየት ፣ በግሉ ልምምዱን አከናዉኗል። 🏃♂ @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
🖼 Photoበቫሌንሲያ እና በሪያል ማድሪድ መካከል ከሚደረገው ጨዋታ አንድ ሳምንት አስቀድሞ ፣ በሜስታያ የሚገኙ ሁሉም ቲኬቶች ሙሉ በሙሉ ተሸጠው አልቀዋል። 😨 [ Brand ] @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
🖼 Photoሉኒን በችሎታው ላይ ከፍተኛ እምነት ያለው ሲሆን ፣ ራሱንም ከቲቦ ኩርቱዋ ያነሰ አድርጎ አይመለከትም። ለረጅም ግዜ ተቀያሪ ግብ ጠባቂ ሆኖ ቢቆይም ፣ በወሳኝ ጨዋታዎች ላይ የማያቋርጥ እና ወሳኝ የሆነ ብቃቱን ማሳየት መቻሉ ይህንን እውነታ ያብራራል። 🧤 [ Diaro As ] @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
🖼 Photoበ 2024 እና 2025 የክረምቱ የዝዉዉር መስኮት ፣ በሉኒን ዙሪያ የነበሩ ሰዎች ክለቡን እንዲለቅ ግፊት አድርገውበት ነበር ፣ ነገር ግን ወኪሉ ጆርጌ ሜንዴስ እንዲረጋጋ መክሮታል። ሪያል ማድሪድ ለግብ ጠባቂዉ የቀረቡለትን ጥያቄዎች በሙሉ አጥብቆ ውድቅ አድርጓል። ማድሪድ ለኮርቱዋ ይህንን እንደ ምርጥ አማራጭ ይመለከተዋል ፣ እስከ 2030 ድረስ ያለውን ውል ማደስም በሁለቱ ወገኖች መካከል ያለውን ቁርጠኝነት እና የጋራ መተማመን የሚያሳይ ነው። [ Diaro As ] @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
🖼 Photoአንድሬ ሉኒን ሞሪንዮ ወደ ቡድኑ ካመጡት አዲሱ የግብ ጠባቂዎች አሰልጣኝ ኑኖ ሳንቶስ ጋር በፍጥነት እና በጥሩ ሁኔታ ተዋህዷል። ዦዜ ኤል ክላሲኮን ካሸነፈ በኋላ በቀጥታ ወደ ሉኒን በመሄድ ተጨዋቹን አጥብቆ ያቀፈበት መንገድ ፣ አንድሬ በቡድኑ ውስጥ ምን ያህል ትልቅ ክብርና ቦታ እንዳለው ያሳያል። [ Diaro As ] @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
🖼 Photoዦዜ ሞሪንዮ ቫልቬርዴን በስነ ልቦናዊ ሁኔታ በመቆጣጠር እና እንደ ቀኝ ተከላካይ እንዲጫወት ማሳመን ችሏል። ባለፉት 5 ጨዋታዎች እሱን እንደ ተከላካይ ማሰለፉ ቡድኑ ተከታታይ 5 ድሎችን እንዲቀዳጅ አስችሎታል። ይህ ውሳኔ ለቡድኑ በመከላከል እና በማጥቃት ረገድ የተሻለ ሚዛን የፈጠረ ሲሆን ፣ ሌላ የጨዋታ ፈጣሪ መሀል ሜዳ ላይ እንዲካተትም መንገድ ከፍቷል። [ The Athletics ] @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
🖼 Photoሞሪንዮ ባለዉ ስብዕና እና ታሪክ ምክንያት በቡድኑ የመልበሻ ክፍል ውስጥ ከፍተኛ ክብር አለው። ይህም ተጨዋቾቹ እንደ አንድ ወጥ ቡድን በመሆን የመከላከል ስራ ለመስራት ባሳዩት ቁርጠኝነት በግልፅ ታይቷል። ይህ ሁኔታ ባሳለፍነዉ ሳምንት በካምፕ ኑ የተከሰተ ሲሆን ፣ በዚህ አመት ኤምባፔም ወደኋላ በመመለስ የመከላከል ስራ ሲያግዝ ታይቷል። [ The Athletics ] @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
🖼 Photoለሞሪንዮ የሚቀጥለው Challenge ከመጪው ከሬሲንግ ሳንታንደር ጋር የሚደረገው ጨዋታ ባሉ ፣ ብዙም ከፍተኛ ጉጉት ወይም ግለት በማይፈጥሩ ጨዋታዎች ላይ ይህንኑ የቡድን መንፈስ ጠብቆ ማቆየት ነው። [ Mario Cortegana ] @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
🖼 Photoበቻይና ያለው የምባፔ ቀውስ ወደማያባራ ማጥ ውስጥ እየገባ ነው:: ▫️ በክለቡ ውስጥ የችግሩን መነሻ ተከትሎ የደረሰውን ጉዳት መልሶ ማስተካከል ከአሁን በኋላ የማይቻል ደረጃ ላይ ደርሷል ብለው የሚያምኑ ወገኖች አሉ። ▫️ 3 የቻይና የንግድ ተቋማት (ብራንዶች) ከኪሊያን ማባፔ ጋር የነበራቸውን የጋራ አጋርነት ሙሉ በሙሉ ሰርዘዋል። ▫️ በሌላ በኩል ደግሞ፣ ሌሎች ተቋማት የማባፔን ምስሎች ከማስታወቂያዎቻቸው፣ ከፖስተሮች እና ከማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻቸው ላይ በፍጥነት ለማንሳት ተገደዋል። ▫️ ይህ ቀውስ በማባፔ ላይ በሚሊዮን የሚቆጠር ዩሮ የሚገመት ከፍተኛ የገንዘብ ኪሳራ ከወዲሁ አስከትሎበታል። ( Onda Cero ) @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
🖼 Photoከሰሞኑ በአዲየሚ ባለቤት IG ኮሜንት ላይ ሲፃፉ የነበሩ ፁሁፎች እና አጫጭር ጊፎች ይህን ይመስላሉ። 😆 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
🖼 Photoያን ዲዮማንዴ ፣ ቪኒስየስ ዡኒየር ፣ ሮድሪጎ ፣ ቲቦ ኮርቱዋ ፣ ኤደር ሚሊታኦ ፣ ሉካ ሞድሪች እና ሌሎች በርካታ የሪያል ማድሪድ ተጨዋቾች ክርስቲያኖ ሮናልዶ ያስቆጠረውን ሃት-ትሪክ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ በመመልከት ምስሉን Like አድርገዋል። ❤️🩹 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
🖼 Photoያን ዲዮማንዴ በቪኒስየስ ዡኒየር ቦታ ላይ ያሳየው ድንቅ ብቃት ፣ እንዲሁም ቡድኑ ያስመዘገባቸው አስደናቂ ውጤቶች ፣ ሞሪንዮ በወሰነው ውሳኔ የአስተዳደሩን ፣ የተጨዋቾቹን እና የደጋፊዎቹን ድጋፍ እንዲያገኝ አስችለውታል። [ Mario Cortegana ] @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
🖼 Photo"ፌዴ ቫልቨርዴ በፈለገዉ ቦታ መጫወት ይችላል። እሱ እንደ አንድ ግዙፍ ሀይል ነው ፣ እንዲያውም ከዚህ ዓለም ውጪ ያለ ፍጡር ይመስላል። ለራሱ በሚስማማው ቦታ ላይ ቢሰለፍ ደግሞ የበለጠ አስደናቂ ብቃት ሊያሳይ ይችላል።" "በአሁኑ ወቅት እንደ እሱ ዓይነት ብቃት ያላቸው አማካኝ ተጨዋቾች በጣም ጥቂት ናቸው። እሱ እጅግ ጠንካራ የሆነ የአካል ብቃት፣ ከፍተኛ የቴክኒክ ክህሎት ፣ እንዲሁም ወደፊት በመገስገስ ጎሎችን የማስቆጠር አቅም አለው።" ( ፔድሮ ፖሮ ) @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
🖼 Photoበኤል ክላሲኮው ጨዋታ ላይ ጉለር የሪያል ማድሪድ በጣም አደገኛዉ ተጨዋች የነበረ ሲሆን ፣ ወደ ግብ ሙከራ በማድረግ እና የግብ ዕድሎችን በመፍጠር ረገድም ቀዳሚው ነበር። ጉለር በአማካኝ መስመር ላይ ከበርናርዶ ሲልቫ ጋር አብሮ መጫወቱ ፣ ቡድኑ ኳስን ተቆጣጥሮ የመጫወት ሂደቱን በእጅጉ ለስላሳ እና የተሳለጠ እንዲሆን አድርጎታል። [ The Athletics ] @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
🖼 Photoክሪስቲያኖ ሮናልዶ በእግር ኳስ ህይወቱ ሀትሪክ የሰራባቸዉ ክለቦች እና በብሄራዊ ቡድኑ የሰራዉ አጠቃላይ የሀትሪክ ብዛት ፦ ⚽️ በሪያል ማድሪድ ( 45 ሀትሪኮች ) ⚽️ ለፖርቹጋል ( 10 ሀትሪኮች ) ⚽️ በአልናስር ( 7 ሀትሪኮች ) ⚽️ በማን. ዩናይትድ ( 3 ሀትሪኮች ) ⚽️ በዩቬንቱስ ( 3 ሀትሪኮች ) 🐐⚽️ @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
🖼 PhotoRelated Telegram Channels
Top-3 by description similarity (TF-IDF).
Frequently asked questions
What is ETHIO REAL MADRID on Telegram?
ETHIO REAL MADRID is a public Telegram Channel with 245721 subscribers. It is indexed by TeleSeeker under the short link /c/ethio_real_madrid_15.
How do I subscribe to ETHIO REAL MADRID?
Open t.me/ethio_real_madrid_15 in Telegram and press Subscribe.
Is ETHIO REAL MADRID currently active?
It was active at the last check against Telegram (14m ago).
How accurate is the 245721 count?
The 245721 count was reported by Telegram at the last check (14m ago).
How do I report ETHIO REAL MADRID as inactive?
Use the form on /submit or open a GitHub issue.
See the full directory: Browse all Telegram Channels on Telegram. Missing a channel? Submit a link.