Ethiopian Artificial Intelligence Institute✔
Telegram Channel
teleseeker.com/c/ethiopianaii · tg://resolve?domain=ethiopianaii
What is Ethiopian Artificial Intelligence Institute on Telegram?
This is the official Telegram channel of FDRE Artificial Intelligence Institute.
Community reviews
Nobody has liked this entry yet.
No reviews yet. If you have been in this entry, yours would be the first.
How to subscribe to Ethiopian Artificial Intelligence Institute on Telegram
Open t.me/ethiopianaii
in Telegram and press Subscribe.
On mobile, the app opens directly via tg://resolve?domain=ethiopianaii.
Ethiopian Artificial Intelligence Institute channel details
Timeline
When the entry was indexed, and when it was last checked against Telegram.
when the record entered our index
Checked against Telegram, then refreshed automatically
index freshness & last update path
what we keep in the index
Auto Assessment
Objective counters derived from check history. No ratings, no composite scores.
Last checked against Telegram on 2026-10-31 01:52 UTC.
Telegram Channel account indexed by TeleSeeker's crawler.
Subscribers to the channel.
Time the record first appeared in our index.
last post 1 day ago · ~5.6 posts/day · avg views 1.4K · peak reactions 12 · stars 0
5,810 photos · 260 videos · 1,550 links
Growth
Subscriber growth over the last 30 days, measured on our own checks.
Latest posts
The most recent posts, as the public preview page of the channel shows them.
https://x.com/EthiopianAII/status/2116173417569550644?a=HtUJGwwXfNt3p6_GWHU&s=20
በጃፓን የመንግሥት ሰራተኞች በጄኔሬቲቭ ኤአይ እየታገዙ በሳምንት ወደ ሁለት ሰዓት የሚጠጋ ጊዜ እያተረፉ ነው የጃፓን ዲጂታል ኤጀንሲ ባወጣው አዲስ ጥናት መሠረት ቴክኖሎጂውን የሚጠቀሙ ሠራተኞች በሳምንት በአማካይ 110 ደቂቃ ይቆጥባሉ። ጥናቱ በነሐሴና በመስከረም ወራት ከተለያዩ ሚኒስቴሮችና ኤጀንሲዎች የተሰበሰቡ የ6,439 ሠራተኞች ምላሽ ላይ የተመረኮዘ ነው፡፡ ከተሳታፊዎች ከግማሽ በላይ የሚሆኑት በሳምንት ቢያንስ አንድ ሰዓት እንዳተረፉ ተናግረዋል። ሠራተኞቹ ኤአይን በዋናነት የሰነድ ረቂቆችን በፍጥነት ለማዘጋጀት፣ በብዙ ፋይሎች ውስጥ ያለ መረጃን ለመፈለግ እና ውስብስብ ቴክኒካዊ ጉዳዮችን በአጭር ጊዜ ለመረዳት ይጠቀሙበታል። ከለውጡ ጀርባ ያለው በዲጂታል ኤጀንሲው የበለጸገው ጄናይ (Gennai) የተሰኘ የጄኔሬቲቭ ኤአይ ስርዓት ነው። አሁን ወደ 180 ሺህ ለሚጠጉ የመንግሥት ሠ…
🖼 Photoጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያን የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ራዕይ በሶስተኛው ሩሲያ–አፍሪካ ጉባኤ አቀረቡ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሶስተኛው የሩሲያ–አፍሪካ ጉባኤ ባደረጉት ንግግር ኢትዮጵያ በሰው ሠራሽ አስተውሎት ዘርፍ ያላትን ራዕይ በማስረዳት ከሩሲያ ዩኒቨርሲቲዎችና የምርምር ተቋማት ጋር በትምህርትና በምርምር መስኮች የጋራ ትብብር እንዲደረግ ጥሪ አቅርበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በንግግራቸው፤ የቴክኖሎጂ ትብብር መሠረተ ልማቶችን ከመገንባት ባለፈ፣ እነዚህን ሥርዓቶች ማስተዳደር፣ ማስኬድና መቆጣጠር የሚችሉ የሀገር ውስጥ ባለሙያዎችን ማፍራት እንዳለበት አስገንዝበዋል። በዘመናችን የእውቀትና የቴክኖሎጂ አቅም ማለት በከፍተኛ ደረጃ ከሰው ሠራሽ አስተውሎት ጋር የተያያዘ መሆኑን ያነሱት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኤአይ ቴክ…
🖼 Photoየጉግል አዲሱ "ጄሚናይ 4 ካርቦን" እና የኢሎን መስክ አድናቆት ጉግል አዲሱን የኤአይ ሞዴሉን "ጄሚናይ 4 ካርቦን" ይፋ ያደረገ ሲሆን፤ ሞዴሉ በተለይ የሳይበር ደኅንነትን ለማጠናከርና ውስብስብ የሶፍትዌር ልማት ሥራዎችን ለማቅለል የተዘጋጀ ነው ተብሏል። ብዙዎችን ያስገረመው ግን ከተፎካካሪ ጎራ የመጣው ምላሽ ነው። ኢሎን መስክ አስደናቂ ሲሉ ማሞካሸታቸው፡፡ ሞዴሉ በሶፍትዌሮች ውስጥ የተደበቁ የደኅንነት ክፍተቶችን ጥቃት ከመድረሱ በፊት ለመለየት ይረዳል። የፕሮግራሚንግ ስህተቶችን በፍጥነት በመፈለግ ጥራትና ደኅንነት ያለው ኮድ እንዲጻፍ ያግዛል። ረጅም ጊዜ የሚወስዱ ውስብስብ የዲጂታል ሥርዓት ልማት ሥራዎችንም በፍጥነትና በጥራት ለማከናወን ያስችላል። ለድርጅቶችና ለቴክኖሎጂ ተቋማት እንዲህ ያሉ ሞዴሎች ሥራን ከማፋጠን ባለፈ የዲጂታል ደኅንነት አደጋዎችን በመቀነስ ረገድ ትልቅ ሚና…
🖼 Photo“የኢትዮጵያ የቴክኖሎጂ ዘርፍ አቅም ለሀገሪቱ ዘላቂ ዕድገት ጠንካራ መሠረት ነው” የአሜሪካ ኤምባሲ ከፍተኛ ልዑክ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ከሀገራትና ከዓለም አቀፍ አጋሮች ጋር ያለውን የቴክኖሎጂ ትብብር በማጠናከር ላይ ነው፡፡ በዚሁ ጥረት የአሜሪካ ኤምባሲ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ኢንስቲትዩቱን ጎብኝቷል። በጉብኝቱ ወቅት የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ታዬ ግርማ (ዶ/ር) እንግዶቹን ተቀብለው ኢንስቲትዩቱ በሮቦቲክስ፣ በስማርት ፖሊስ ስቴሽን፣ በካርጎ ትራኪንግና በሌሎች ዘርፎች ያስመዘገባቸውን ውጤቶች አስጎብኝተዋል። አሁን በመካሄድ ላይ ያሉ አዳዲስ የምርምርና ልማት ሥራዎችንም በተመለከተ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በውይይቱ ላይ የአሜሪካ ተቋማት በኢትዮጵያ የቴክኖሎጂ ዘርፍ በመሳተፍ አጋርነታቸውን የሚያሳዩባቸው ሰፊ ዕድሎች እንዳለ ተነስቷል። ከልዑካ…
🖼 Photoከ20 ዓመታት በፊት ጠፍቶ የነበረ ሥዕል በሰው ሠራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ አማካኝነት ተገኘ የጥበብ ቅርሶች ስርቆት ዓለም አቀፍ ፈተና በሆነበት በአሁኑ ወቅት የጣሊያን ፖሊስ «Swoads» የተሰኘ የሰው ሠራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂን በመጠቀም የተሰረቁ ውድ ቅርሶችን በብቃት ማግኘት ጀምሯል። ይህ ሥርዓት እ.ኤ.አ በ2004 ተሰርቆ መልኩ ከተቀየረ በኋላ የተሸሸገውን የ«Saint Agnese» ሥዕል ጨምሮ ከ300 በላይ ትልልቅ ሥዕሎችን እና ከ165 ሺህ በላይ ታሪካዊ ቅርሶች ማስመለስ አስችሏል። የነዚህ ቅርሶች ዋጋም 226 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ነው። ቴክኖሎጂው ሥዕሎች ቢለወጡ፣ ቢቆረጡ ወይም የቀደመ ጥራታቸው ቢቀንስ የሕብር እና የቅርጽ ተመሳሳይነትን በመተንተን በቅጽበት ይለያል። ኤአይ መረጃዎችን ቀንና ሌሊት በማጣራት የፖሊስን ሥራ እያቀላጠፈ ነው። እንደ ጣሊያን፣ ቱርክ እና ኢ…
🖼 PhotoRelated Telegram Channels
Top-3 by description similarity (TF-IDF).
Frequently asked questions
What is Ethiopian Artificial Intelligence Institute on Telegram?
Ethiopian Artificial Intelligence Institute is a public Telegram Channel with 21789 subscribers. It is indexed by TeleSeeker under the short link /c/ethiopianaii.
How do I subscribe to Ethiopian Artificial Intelligence Institute?
Open t.me/ethiopianaii in Telegram and press Subscribe.
Is Ethiopian Artificial Intelligence Institute currently active?
It was active at the last check against Telegram (13h ago).
How accurate is the 21789 count?
The 21789 count was reported by Telegram at the last check (13h ago).
How do I report Ethiopian Artificial Intelligence Institute as inactive?
Use the form on /submit or open a GitHub issue.
See the full directory: Browse all Telegram Channels on Telegram. Missing a channel? Submit a link.