Telegram Channel Verified by TeleSeeker · last checked 1h ago

ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝ

Telegram Channel

@eyosc1
236,975 subscribers
AI summary

Piyasa Mahmud Ga Tebeqin is a Telegram channel with 237,120 subscribers, listed under the English language and categorized under Sport. Its official description, written in Amharic, outlines a rich array of content. The channel shares the life stories and works of authors, poets, and various individuals. It also features traditions, poems, novels, philosophical and psychological texts, stories, parables, and narratives delivered in voice. Additionally, the channel offers various PDF books through a separate contact, @Eyosibooks. For advertising work, the description provides two phone numbers and a Telegram contact. The channel thus serves as a multifaceted platform for literary, philosophical, and psychological content, despite its sport categorization. It appears to be a hub for Ethiopian cultural and intellectual material, with a substantial audience. The description suggests the channel is active in distributing written and audio works, and it also facilitates access to downloadable books. The contact details indicate that the channel is open to advertising partnerships. The channel has a large following and engages with a diverse range of topics, from poetry to psychology, making it a comprehensive resource for its subscribers. The presence of phone numbers and a dedicated contact for PDFs shows the channel's operational reach. This summary is based solely on the provided description and metadata.

AI-generated summary — verify against Telegram.

Language English
Open in Telegram

What is ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝ on Telegram?

🛑የደራሲያን፣ ገጣሚያን፣ ከያኒያን እና የተለያዩ ግለሰቦች የሕይወት ታሪክና ሥራዎች፤ #ወጎች፣ #ግጥሞች፣ #ልብ ወለዶች፣ #የፍልስፍናና የስነ-ልቦና ፅሁፎች፣ #ተረትና ምሳሌዎች #ትረካዎች በድምፅ ያገኛሉ ። 🛑የተለያዩ PDF መፅሐፍት ከፈለጉ @Eyosibooks ለማስታወቂያ ስራ ☎️+251933324708 +251922788490 📩 • @Eyos18

Community reviews

Nobody has liked this entry yet.

No reviews yet. If you have been in this entry, yours would be the first.

How to subscribe to ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝ on Telegram

Open t.me/eyosc1 in Telegram and press Subscribe. On mobile, the app opens directly via tg://resolve?domain=eyosc1.

ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝ channel details

Username@eyosc1
Last checked1h ago · 2026-10-31 09:03 UTC
Indexed since2026-10-29
Short link/c/eyosc1

Timeline

When the entry was indexed, and when it was last checked against Telegram.

First indexed

when the record entered our index

indexed_at1d ago
Verification history

Checked against Telegram, then refreshed automatically

last_checked1h ago
check_policyautomatic
Recent activity

index freshness & last update path

sourcet.me/eyosc1
subscribers236,975
Profile fields

what we keep in the index

typeTelegram Channel
descriptionpresent

Auto Assessment

Objective counters derived from check history. No ratings, no composite scores.

Reliability
Verified

Last checked against Telegram on 2026-10-31 09:03 UTC.

Profile
Channel

Telegram Channel account indexed by TeleSeeker's crawler.

Reach
236,975

Subscribers to the channel.

Indexed since
1d ago

Time the record first appeared in our index.

Activity
Active

last post today · ~0.1 posts/day · avg views 9.3K · peak reactions 55 · stars 0

358 photos · 2 videos · 325 links

Growth

Subscriber growth over the last 30 days, measured on our own checks.

Growth over the last 30 days
Last 7 days —
Last 30 days —
30-day range 236,975 – 237,140 low 2026-10-31 · high 2026-10-30

Latest posts

The most recent posts, as the public preview page of the channel shows them.

2026-10-30 12:24 UTC

መልካም ጁማ 🙌

🖼 Photo
2026-10-30 05:13 UTC

ሲጠበቅ የነበረው ሳይታችን ተለቀቀ! 🏢✨ ​የፒያሳ ሳይት የሱቅ ሽያጭ በሜሪት ፕሮፐርቲስ በይፋ ተጀመረ! ✅ግራውንድ ላይ👉በ810 ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ ✅1ኛ ፎቅ ላይ👉በ630 ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ ✅2ተኛ ፎቅ ላይ👉540 ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ ✅3ተኛ ፎቅ ላይ👉450 ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ በ18 ወራት ጊዜ ውስጥ የሚረከቧቸው! ​📐 ያሉን የካሬ አማራጮች፦ • አነስተኛ፦ 12፣ 20፣ 32፣ 40፣ 49፣ 64፣ 78 እና 98 ካሬ • ከፍ ባለ የካሬ አማራጭ፦ 116፣ 147፣ 195 እና 210 ካሬ 🎯ሰፊ የገበያ ፍሰት ባለበት ቦታ ንብረትዎን ይያዙ! ​📍 ለበለጠ መረጃ እና የቦታ ይያዙልን ለማድረግ አሁን ይደውሉልን፦ 0999217300 ​#MeritProperties #Piassa #RealEstateEthiopia #AddisAbaba #Business #ኢትዮጵያ #አዲስአበባ #ሪልእቴት

🖼 Photo
2026-10-29 18:59 UTC

🏢 በፒያሳ የሚገኙ ዘመናዊ የንግድ ሱቆች በሽያጭ ላይ! 📍 አድራሻ፦ ፒያሳ፣ አዲስ አበባ ለንግድዎ ተስማሚ የሆነ ምርጥ ቦታ ይፈልጋሉ? በፒያሳ የሚገኙትን ዘመናዊና ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ የንግድ ሱቆች በመግዛት የንግድ ህልምዎን ወደ እውነት ይቀይሩ! ✨ ለሚከተሉት የንግድ አይነቶች ተስማሚ ናቸው፦ ☕ ካፌና የቡና ቤት 🍽️ ሬስቶራንትና የምግብ ቤት 🏢 ዘመናዊና የቅንጦት ቢሮዎች 💼 የንግድ ማዕከላት 🏬 ሌሎች የንግድ አገልግሎቶች 📐 የሱቆች መጠን፦ ከ12 እስከ 210 ካሬ ሜትር (SQM) ለንግድዎ የሚስማማውን መጠን ይምረጡ! 💰 ምቹ የክፍያ አማራጮች፦ 🔹 ቅድመ ክፍያ፦ 450,000 ብር 🔹 በአንድ ጊዜ ሙሉ ክፍያ፦ 2,600,000 ብር 🔹 በ7 ዙር የክፍያ እቅድ 🔹 የዋጋ ጭማሪ የለም! 🏆 ለምን ይህንን ሱቅ መምረጥ አለብዎት? ✅ በፒያሳ ምርጥ ቦታ ✅ ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ ሱቆች ✅ በኔት ካ…

🖼 Photo
2026-10-17 16:47 UTC

📌 Bamacon REALESTATE በባምቢስ የግንባታቸው progress 80% የደረሰ 📌 ባለ1መኝታ 👉 100.22 ካሬ 📌 ባለ2መኝታ 👉 113 ካሬ 👉 150.14 ካሬ 👉 159.26 ካሬ 📌ባለ ሶስት መኝታ 👉 172.94 ካሬ ✍አፓርታማው ያካተተው 👉 4 ቤዝመንት መኪና ማቆሚያ 👉 የኤሌክትሪክ ጀነሬተር 👉 በቂ Reservior ውሃ 👉 የጋራ ቴራስ 👉 ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ 👉 የ24 ሰዓት የደህንነት መቆጣጠሪያ ካሜራ 👉 የእሳት አደጋ ማስጠንቀቂያ 👉 ባልኮኒ እንዲሁም ላውንደሪ/ስቶርን ድረሲንግ ሩም ያካተተ 👉የቀረውን በግንባታ ሂደት ☎️ 0929067347

▶ Video · 0:43
2026-08-21 05:34 UTC

#አንድ ቅዳሜ ጠዋት በአሜሪካን ኦሪገን የምትኖረው ክሪስታል ሊሪ ስጋ ለመግዛት ወደ አንድ የስጋ ገበያ ትሄድና ሆንዳ መኪናዋን ከሱቁ መግቢያ 15 ጫማ ያህል ርቀት ላይ ታቆማለች። የሚያስፈልጋት ስጋ እና አንድ ጋሎን ወተት ብቻ ስለሆነ አልቆይም በማለት አስባ ፣ የመኪናዋን ሞተር ሳታጠፋ በሮቹን ከፍታ የአራት አመት ህፃን ልጆን ከኋላ ባለው መቀመጫ ትታው ወደ ሱቁ ትገባለች። ሱቁ ውስጥ እንዳለች አንድ ሌባ ያልተቆለፈ፣ ክፍት መኪናውን ውስጥ ገብቶ መኪናውን እየነዳ ሲሄድ አንድ የሱቅ ሰራተኛ ተሽከርካሪው ሲወጣ አይቶ ወዲያውኑ ለክሪስታል ያሳውቃል ። መጀመሪያ ላይ ሌባው ከኋላው አንድ ትንሽ ልጅ እንደተቀመጠ አላወቀም ነበር። ህፃን ልጅ በመኪና ውስጥ እንዳለ ካስተዋለ በኋላ ዞሮ መኪናውን ከሰረቀበት ወደ ገበያ ይመለሳል ። የመኪና ሌባው የልጁን እናት ክሪስታልን "እንዴት ልጅሽን በተ…

🖼 Photo
2026-08-09 05:26 UTC

📚ፈውስ የራቀው ሰው አለን ኤስ በአንድ ትልቅ የመጻሕፍት ማከፋፈያ ድርጅት ውስጥ የመስክ ተወካይ በመሆን ያገለግላል። ይህ ሰው ባለቤትና አራት ልጆች ያሉት ቢሆንም ከሌላ ሴት ጋር ድብቅ የፍቅር ግንኙነት መስርቷል። ወደኔ ሲመጣ፣ ፊቱ ላይ ፍርሃት ይነበብበት ነበር፣ ቁጣ ቁጣም ይለዋል። እንደገለፀልኝ የእንቅልፍ እንክብል ካልወሰደ እንቅልፍ በዓይኑ አይዞርም። ከፍተኛ የደም ግፊት እና ሐኪሙ ያላወቀችለት ሌሎች የውስጥ ሕመሞች ነበሩበት። በዚያ ላይ ከልክ በላይ ይጠጣል። ብዙም ሳይቆይ ለመረዳት እንደቻልኩት፣ ለዚህ ሁሉ ችግር መንስኤው በውስጡ ያለ ስር የሰደደ የሃጢያተኛነት ስሜት ነው። ያደገበትን ሃይማኖቱን እጅግ በጣም ያከብራል፣ ይፈራል። በዚህ የተነሳ የጋብቻ ቃል-ኪዳኑን በማፍረሱ ውስጡ በወንጀለኛነት ስሜት እየተለበለበ ነው። ይህንን የአዕምሮ ቁስል እንዲጠግግ እና እንዲሁም ከዚህ…

2026-07-30 04:43 UTC

#የፈጣሪ_መጠን_ምን_ያህል_ነው?🖍 Ⓜ️አንድ ልጅ አባቱን "የፈጣሪ መጠን ምን ያህል ነው?" ሲል ጠየቀው። Ⓜ️ከዚያም አባትየው ወደ ሰማይ አሻቅቦ አውሮፕላን ተመለከተና ልጁን "የዛ አውሮፕላን መጠን ምን ያህል ነው?" ሲል ጠየቀው። Ⓜ️ልጁም "በጣም ትንሽ ነው። እምብዛም አይታይም" ብሎ መለሰ። Ⓜ️አባትየው ወደ አውሮፕላን ማረፊያ ወሰደውና እየተጠጉት "እና አሁን የዚህኛው መጠን ምን ያህል ነው?" ሲል ጠየቀው። Ⓜ️ልጁ "ዋው አባቴ ይህ ግዙፍ ነው" ብሎ መለሰ። Ⓜ️አባቱ "ፈጣሪም እንዲህ ነው። መጠኑ በአንተና በእርሱ መካከል ባለው ርቀት ይወሰናል። ወደ እሱ በቀረብክ መጠን እርሱ በህይወትህ ውስጥ ግዙፍ ይሆናል" አለው። #ደዊት_ድሪምስ..📖🖍 #Share #Share #Share #ከወደዱት like👍 እና share እንዲያደርጉ ተጋብዘዋል፡፡ 🚨በYouTube አማራጭ ይቀላቀሉን …

2026-07-22 06:25 UTC

በቻይና ሲቹዋን ግዛት ውስጥ በምትገኝ አንዲት ጸጥተኛ መንደር፣ ዣንግ ሊዮንግ የተባለ አባት ማንኛውም ወላጅ ሊያጋጥመው የማይገባውን እጅግ አስከፊ ውሳኔ ወስኗል። የሁለት ዓመቷ ሴት ልጁ ዣንግ ዢንሌይ፣ "ታላሴሚያ" በተባለ ከባድ የደም በሽታ ትሰቃያለች፤ ይህ በሽታ ሰውነቷ በቂ ሄሞግሎቢን እንዳያመነጭ ያደርገዋል። ​ለሁለት ዓመታት ሙሉ ወላጆቿ ለልጃቸው ህይወት ታግለዋል። ከወዳጅ ዘመድ በመበደር ከ12,000 ዶላር በላይ ለህክምና አውለዋል። ነገር ግን ገንዘባቸው አለቀ፤ አማራጫቸውም ተዘጋ። ​ሌላ ምንም ማድረግ ሲያቅተው፣ ዣንግ አንድ ማንም ሊያስበው የማይችለውን ነገር አደረገ። የልጁን መቃብር በራሱ እጅ ቆፈረ። ​ይህንን ያደረገው በተስፋ መቁረጥ ሳይሆን... ከልክ ያለፈ ፍቅር የተነሳ ነው። ​አሁን በየቀኑ ወደዚያ ቦታ ይወስዳታል ልክ እንደማንኛውም አባትና ልጅ በፓርክ እንደሚጫወ…

🖼 Photo
2026-07-14 12:46 UTC

Live stream started

2026-07-10 16:35 UTC

🤔ደስተኛ የነበረው ልጅ ድብርታም፣ብቻውን የሚያዝን እና ዝምተኛ ሆነ ምክንያቱ ደግሞ እናቱ ሞታ አባቱ ሌላ አግብቶ ከእንጀራ እናት ጋር መኖር በመጀመሩ ነበር። አንድ ቀን አባቱ ልጁን ጠራውና "በእናትህ እና በእንጀራ እናትህ መሃል ልዩነት አለ?" ብሎ ጠየቀው። ልጁም "አዎ" ብሎ መለሰ፡፡ አባቱም "ልዩነታቸው ምንድን ነው?" ሲል መልሶ ጠየቀው፡፡ ልጁም "እናቴ ውሸታም ነች፡፡ የእንጀራ እናቴ ግን ቃሏን ትጠብቃለች" ሲለው ያልጠበቀውን መልስ ያገኘው አባትም በመገረም "ምን ማለትህ ነው?" ይለዋል ፡፡ ልጁም እንዲህ አለ "እናቴ እያለች ጓደኞቼ ቤት እየሄድኩ እጫወት ነበር።እናቴም በተደጋጋሚ ጓደኞቼ ቤት ሄጄ መጫወቱን እንድተው ካልተውኩ ግን ምግብ እንደማትሰጠኝ ትነግረኝ ነበረ፡፡ ሆኖም ግን እኔን ቤት ውስጥ ስታጣኝ የምትሰራውን ስራ አቁማ እኔን ፍለጋ ትወጣና ስታገኘኝ ወደ ቤት ወስዳ …

2026-07-06 16:39 UTC

Live stream started

2026-06-14 05:01 UTC

#ከጭንቀት_ለማምለጥ ከዕለታት ባንዱ ቀን...በዚህች ዓለማዊ ህይወት ሃሳብና ጭንቀት የተጨናነቀ ሰው ወደ አንድ ጥበበኛ አዛውንት ጋር መጣ። እናም እንዲህ ተወያዩ...... ባለ ጉዳዩ ፡- “ ወደ እርሰዎ ዘንድ የመጣሁት ካለሁበት የህይወት አጣብቂኝ መውጣት የምችልበትን መፍትሄ ፈልጌ ነው ። ” ጠቢቡ ፡- “ ሁለት ጥቄዎችን ልጠይቅህ እሻለሁ ። ” ባለ ጉዳዩ ፡- “ ይጠይቁ ! ” ጠቢቡ ፡- “ ወደ ዚህች ዓለም ስትመጣ አሁን ከተጋረጠብህ ችግር ጋር አብረህ ነው  የመጣኸውን ? ” ባለ ጉዳዩ ፡- “ ኧረ በፍፁም  ! ” ጠቢቡ ፡- “ጥሩ❗️ ይህችን ዓለምስ ተሰናብተህ ስትጓዝ አሁን የተጋረጠብህን የችግር  ጠቅልለህ ነው እንዴ የምትሄደው ? ” ባለ ጉዳዩ ፡- “ አይደለም ” ጠቢቡ ፡- “ ካንተ ጋር አብሮ ያልመጣ እና አብሮህ የማይጓዝ ችግር ይህን ሁሉ ሃሳብና ትካዜ ሊያወ…

2026-06-14 04:59 UTC

🖼 Photo

2026-05-20 13:31 UTC

​💰 የአይሁዳውያን የስኬት ሚስጥር.. ​እንዲህ ያስባሉ 🧠 1.ሰዎች በአንተ ቢስቁብህ ምንም አይደለም፤ ዋናው በአንተ ምክንያት እንዳያለቅሱ መጠንቀቅ ነው። 2.​ፈጣሪ ለሰው ልጅ ሁለት ጆሮ እና አንድ አፍ የሰጠው፣ ከምንናገረው በላይ እንድንሰማ ብሎ ነው። 3.​ድሃ መሆን አያሳፍርም፤ ነገር ግን ስለ ድህነት ሊነገር የሚችል ብቸኛው "ጥሩ" ነገር ይሄው ብቻ ነው። 4.ገንዘብ ቢጠፋ፣ ቢሰረቅ ወይም ቢባክን፤ ጥበበኛ ሰዎች እንዲህ ይላሉ፦ "ጌታ ሆይ! በገንዘብ ስለተካኸው (በነፍስ ስላልመጣህ) አመሰግንሃለሁ።" ስንት ቁጥር ይበልጥ ጠቃሚ ነው? ​👏 – ጠቃሚ ሆኖ ካገኘኸው Like👍 አድርገው! ​#በቅንነት ለሌሎች ያጋሩት🙏 #ሰናይ ግዜ ይሁንልን❤️ #SHARE እንዳይረሳ ቤተሰቦች! በYouTube አማራጭ ይቀላቀሉን! 👇 SUBSCRIBE NOW https://youtube.com/@w…

2026-05-15 14:52 UTC

🚨 ታላቅ የማስታወቂያ ቅናሽ አድርገናል 📢 💓በተወዳጁ ቻናላችን ምን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ🚩 👉 የ" ቻናል ማስታወቂያ "🔺 👉 የ ሙዚቃ ማስታወቂያ🔹 👉 የ ድርጅት ማስታወቂያ🔻 👉 የቡቲክ ልብሶች ማስታወቂያ🔺 👉 የዩቲዩብና የቴሌግራም ቻናል ማስታወቂያ🔹 👉 ትሪትመንቶች 🔻 👉 Consultancy🔺 👉 Technology accessories 🔹 👉 ማንኛውም የትምህርት ማስታወቂያ እና🔺 👉 ሌሎችንም ሽያጮች ያስተዋውቁ💡 ✅ይሄን ልዩ ቅናሽ በመጠቀም ከ200,000+ በላይ ለሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ምርቶን በማስተዋወቅ በእጥፍ ያትርፉ።✅ 👮አሁኑኑ ያናግሩን ➡️👇 ✅ 𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱 ➻@eyos18 ☎️+251922788490

2026-05-02 05:54 UTC

"ይሙት በቃ" በሉት እሱ ለ'ሱነቱ ባይተዋር ከሆነ፣ የራሱ ካልሆነ፤ እይታው ካልጠራ፣ ዓላማው ዝል ሆኖ ተስፋው ካልሰከነ፣ እየሞቱ መኖር "እሺ" ካለው ቀልቡ ለሽንፈት ካደረ፣ መላ ቢስ ከሆነ መላው ከቀጠነ መላው ከታሰረ፤ ለምንም - ለምንም - ለምንም ካልበቃ፣ "ይሙት በቃ!" በሉት፣ በቃው ይሙት በቃ፣ በቃ ይሙት በቃ! 📔 ወፌ ቆመች ✍ ወንድዬ አሊ #በቅንነት ለሌሎች ያጋሩት🙏 #ሰናይ ቅዳሜ ይሁንልን❤️ #SHARE እንዳይረሳ ቤተሰቦች! በYouTube አማራጭ ይቀላቀሉን! 👇 SUBSCRIBE NOW https://youtube.com/@weygud18?si=u9zP5gLZfK-ndqi6 #Join us @Eyosc1 #አስተያየት ካሎት📩 @Eyos18 📚ማንበብ ባህላችን ይሁን📚 ┄┉┉✽‌»‌🎶••✿••🎶»‌✽‌┉┉┄

2026-04-22 12:36 UTC

💚በህንድ በሚገኝ አንድ ቤተ መቅደስ ውስጥ የነበሩ ሰዎች ከህንፃው ላይ ከዝሆን ቅርፅ ከተሰራ ውሃ ሲያንጠባጥብ በማየታቸው በጣም ተገረመው የነበረ ሲሆን ፤ብዙዎች ቅዱስ ውሃ እንደሆነ አድርገው አምነውበት ነበር። ያልተለመደውን ነገር በማየታቸው ወደ መለኮታዊ ፣አምልኮና ድንቅ ስራ አድርገው ቆጥረውት ነበር። ለተወሰነ ጊዜ ጎብኚዎች እንደ መንፈሳዊ ወይም እንዲያውም ተዓምራዊ ነገር አድርገው አይተውታል ። ከዝሆኑ ቅርፅ የሚወጣው ውሃ እውነተኛው ምንጭ በጣም ሚስጥራዊ ሆኖ ተገኘ… ከህንፃው የአየር ማቀዝቀዣ የሚፈስ ውሃ ሆኖ ተገኝቷል ። #በቅንነት ለሌሎች ያጋሩት🙏 #ሰናይ ግዜ ይሁንልን❤️ #SHARE እንዳይረሳ ቤተሰቦች! በYouTube አማራጭ ይቀላቀሉን! 👇 SUBSCRIBE NOW https://youtube.com/@weygud18?si=u9zP5gLZfK-ndqi6 #Join us @Eyo…

🖼 Photo
2026-04-22 12:28 UTC

Live stream finished (6 minutes)

2026-04-22 12:22 UTC

Live stream started

2026-04-06 12:52 UTC

💚ተስፋ ቢስነትን የገደለው ተስፋ! (አሌክስ አብርሃም) ይህ ስዕል "The Body of the Dead Christ in the Tomb" የሚሰኝ ሲሆን የሳለው ደግሞ ዝነኛው የጀርመን ሰዓሊ ሃንስ ሆልባይን  ነው። ድሮ ነው የተሳለው ...በ1520 አካባቢ። ​ስዕሉ የሚታወቀው  የክርስቶስን ስቃይ እና ሞት እጅግ በሚያስደነግጥ እና ወደእውነት በተጠጋ አሳሳል (Realism) በመግለጹ ነው። ሰዓሊው የሰውነት መበስበስን እና የሞት አስፈሪነት አሳይቶበታል ። ስዕሉን ስትመለከቱት ገና ከስዕሉ መጠን ጭንቀታችሁ  ይጀምራል። የሞትን ብቻ ሳይሆን የመቃብርን አስጨናቂነት ያሳያችኋል። እዚህ ቁማችሁ እዛ ኢየሱስ ጋር የተቀበራችሁ እስኪመስላችሁ ትንፋሽ ያጥራችኋል። ረጅም እና ጠባብ (30.5 ሳ.ሜ x 200 ሳ.ሜ) በቃ በጠባብ መቃብር ውስጥ ያለውን ስሜት መታፈን መወሰን ብቸኝነት ፣ መተው እንዲሰማ…

Frequently asked questions

What is ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝ on Telegram?

ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝ is a public Telegram Channel with 236975 subscribers. It is indexed by TeleSeeker under the short link /c/eyosc1.

How do I subscribe to ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝ?

Open t.me/eyosc1 in Telegram and press Subscribe.

Is ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝ currently active?

It was active at the last check against Telegram (1h ago).

How accurate is the 236975 count?

The 236975 count was reported by Telegram at the last check (1h ago).

How do I report ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝ as inactive?

Use the form on /submit or open a GitHub issue.

See the full directory: Browse all Telegram Channels on Telegram. Missing a channel? Submit a link.