FN SPORTS በኢትዮጵያ™
Telegram Channel
FN Sports is a Telegram channel with over 209,000 subscribers, dedicated to sports coverage, specifically football. Despite being listed as an English-language channel, its official description is written in Amharic, suggesting that its primary audience is Ethiopian. The channel's name includes the Amharic phrase for in Ethiopia, further indicating a focus on the Ethiopian sports scene. The description welcomes viewers to the channel, emphasizing that it is the real FN Sports channel, and outlines what followers can expect: fast football information, live match broadcasts, statistical data, and surveys. This suggests that the channel provides real-time updates and comprehensive coverage of football events, likely including local Ethiopian matches as well as international ones. The mention of surveys hints at interactive content, perhaps polls or predictions, engaging the audience. Additionally, the channel offers a contact for advertising, indicating that it is open to commercial partnerships. The use of Amharic in the description, despite the English label, may be a result of the channel's target demographic, with content possibly being delivered in both languages or primarily in Amharic. The channel aims to be a go-to source for football enthusiasts in Ethiopia, delivering quick news and live coverage. With a substantial subscriber base, it has established itself as a notable sports channel in the region.
AI-generated summary — verify against Telegram.
teleseeker.com/c/fn_sports · tg://resolve?domain=fn_sports
What is FN SPORTS በኢትዮጵያ™ on Telegram?
🤗 እንኳን ወደ ተወዳጁ FN-SPORTS ቻናል በሰላም መጡልን 🇪🇹 💥 ይህ ትክክለኛው FN-SPORT ቻናል ነው!! 👉 በዚህ ቻናል ➠ የእግር ኳስ መረጃዎችን በፍጥነት ➠ ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ➠ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎችን 😊 ያገኛሉ..... ➠ለማስታወቂያ ስራ ፦ @Gazetegnaw
Community reviews
Nobody has liked this entry yet.
No reviews yet. If you have been in this entry, yours would be the first.
How to subscribe to FN SPORTS በኢትዮጵያ™ on Telegram
Open t.me/fn_sports
in Telegram and press Subscribe.
On mobile, the app opens directly via tg://resolve?domain=fn_sports.
FN SPORTS በኢትዮጵያ™ channel details
Timeline
When the entry was indexed, and when it was last checked against Telegram.
when the record entered our index
Checked against Telegram, then refreshed automatically
index freshness & last update path
what we keep in the index
Auto Assessment
Objective counters derived from check history. No ratings, no composite scores.
Last checked against Telegram on 2026-10-31 09:15 UTC.
Telegram Channel account indexed by TeleSeeker's crawler.
Subscribers to the channel.
Time the record first appeared in our index.
last post today · ~36.5 posts/day · avg views 1.7K · peak reactions 49 · stars 0
63,400 photos · 465 videos · 2,300 links
Growth
Subscriber growth over the last 30 days, measured on our own checks.
Latest posts
The most recent posts, as the public preview page of the channel shows them.
የቼልሲው ማክሰንስ ላክሮይ በጡንቻ ጉዳት እስከ ጥር ወር ድረስ ከእግርኳስ ውጪ ይሆናል ተብሎ ይገመታል። 🗣አሎንሶ ስለ ተከላካዩ ሁኔታ ሲናገሩ :- "ከአለም አቀፍ ዕረፍት በፊት ዝግጁ አይሆንም"ብለው ተናግረዋል ነገር ግን ስለጉዳቱን የሚያውቁ ምንጮች ላክሮይ እስከ ጥር ድረስ ወደ ጨዋታው ላይመለስ እንደሚችል ይናገራሉ ። [ SJohnsonSport ] SHARE | @FN_SPORTS
🖼 Photoሀንሲ ፍሊክ፦ ''የአጨዋወት ዘይቤያችንን ለመቀየር አላሰብንም አሁን ባለው መልኩ እንቀጥላለን።'' SHARE | @FN_SPORTS
🖼 Photoማንቸስተር ዩናይትድ የፉልሃሙን ተከላካይ ካልቪን ባሲን ለማስፈረም እያሰበ ነው። ማንቸስተር ዩናይትድ የተከላካይ መስመሩን በስፋት ለማደስ እቅድ ባወጣበት በዚህ ወቅት፣ በዕጩነት ከተለዩት ተጫዋቾች መካከል የ26 ዓመቱ ተጫዋች ይገኝበታል። ✍️ [GraemeBailey] SHARE | @FN_SPORTS
🖼 Photo🎮🎮Last bing ✨ ✅️ fetan deposi ✨ ✅️fetan withdraw ✨ ✅️ Last bingo is hot ✨ ✅️ geba geba belo 💰 Stake Amount: 10 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/lastbingoBot?start=1504ea64
🖼 Photoበዘንድሮ የውድድር አመት በሊጉ 200+ ደቂቃ ተጫውተው በአማካይ በ90 ደቂቃ ብዙ ቁልፍ ኳሶ ያቀበሉ ተጫዋቾች፦ ◎ 3.3 - ኖኒ ማዱኬ ◉ 3.3 - ማርከስ ራሽፎርድ ◎ 3.3 - ራያን ቼርኪ ◎ 3.2 - ፍሎሪያን ቪርትዝ ◎ 3.1 - ጄሬሚ ፍሪምፖንግ SHARE | @FN_SPORTS
🖼 Photo🐔 ዶሮዋን እርዳት! 🚗 በአስቸኳይ መንገዱን መሻገር አለባት! ⚡️ አንተም በMELBET ብዙ ገንዘብ ልታሸንፍ ትችላለህ! 💰 👉 ና፣ ዶሮዋን እርዳና መንገዱን አሻግራት! 🐔
🖼 Photoየአርሰናሉ የጎል አነፍናፊ አውሬው መረብ በጣሽ አጥቂ ቪክተር ዮኬሬሽ በአዲስ የፀጉር ስታይል ! 🥶 SHARE | @FN_SPORTS
🖼 PhotoOFFICIAL ክርስቲያን ፑሊሲች በኤስሚላን ቤት እስከ ፈረንጆቹ 2031 ድረስ የሚያቆየውን አዲስ ኮንትራት ተፈራርሟል ። SHARE | @FN_SPORTS
🖼 PhotoJUST IN ኮቢ ሜይኑ ወደ ለንደን በሚያቀናው የማን ዩናይትድ የቡድን ስብስብ ውስጥ ተካቷል። የ21 አመቱ የመሀል ሜዳ ተጫዋች ለነገው ጨዋታ ብቁ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል። - Sully SHARE | @FN_SPORTS
🖼 Photo🎃 HAPPY HALLOWEEN WITH MELBET! 👻 🧙♀️ የሃሎዊን አስማት ተጀምሯል! 🍭 በSweet Bonanza የጣፋጭ ዕድሎች ዓለም ውስጥ ይግቡ! 📱 iPhone 17 Pro Max የማሸነፍ ዕድል እየጠበቀዎት ነው! 🔥 ዕድልዎን ይሞክሩ፣ የሃሎዊን ደስታን ያጣጥሙ!
🖼 Photoልክ በዛሬዋ ቀን ከ 3 አመት በፊት የእግርኳሱ ንጉስ አይተኬው ተጨዋች ሊዮኔል አንደሬስ ሜሲ ማንም ሊደርስበት በማይችልበት መንገድ 8ተኛውን ባሎንዶር ማሳካት ቻለ። SHARE | @FN_SPORTS
🖼 Photoልክ በዛሬዋ ቀን ከ 3 አመት በፊት የእግርኳሱ ንጉስ አይተኬው ተጨዋች ሊዮኔል አንደሬስ ሜሲ ማንም ሊደርስበት በማይችልበት መንገድ 8ተኛውን ባሎንዶር ማሳካት ቻለ። SHARE | @FN_SPORTS
🖼 Photoየእንግሊዝ ሲኒማ እና ቴአትር ባልደረባ የነበሩትና ዛሬ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት ፓትሪክ ስቱዋርት የሊዮኔል ሜሲ አድናቂ ነበሩ። SHARE | @FN_SPORTS
🖼 Photo🚨| 𝐉𝐔𝐒𝐓 𝐈𝐍: ማንቸስተር ዩናይትድ ለባርሴኖላ ‘ቁልፍ' ተጫዋች ተደርጎ በሚወሰደው ፈርሚን ሎፔዝ ላይ ክትትል አድርጓል። SHARE | @FN_SPORTS
🖼 Photo📊 ብራዚላዊው ተከላካይ ጋብሬል ማጋሌሽ ወደ አርሰናል ከተቀላቀለ ወዲህ በፕሪሚየር ሊጉ ከእሱ በላይ ክሊን ሺት ያስመዘገበ ሌላ የመሀል ተከላካይ የለም። 🔥 SHARE | @FN_SPORTS
🖼 Photo🚨| 𝐉𝐔𝐒𝐓 𝐈𝐍: ባርሴሎና እና አትሌቲኮ ሁለቱም ሊሳንድሮ ማርቲኔዝን ለማስፈረም ሊኖር የሚችለውን እንቅስቃሴ ለማድረግ ራሳቸውን እያዘጋጁ ነው። እንደሚቀርብለት ጥያቄ ተጨዋቹ በራሱ በጥር ወር ሊለቅ ይችላል ካልሆነ ግን በሚቀጥለው ክረምት በነፃ ዝውውር መልቀቅ ይችላል። [2edu17burgos] SHARE | @FN_SPORTS
🖼 Photoዕይታ የማይወደው ሀላንድ !! ኧርሊንግ ሀላንድ በ2023 ሜሲን በመከተል በሁለተኝነት ደረጃ ካጠናቀቀ በኋላ የባላንዶር ስነ ስርዓት ላይ ተገኝቶ አያውቅም። ሀላንድ ከዛ ጊዜ ጀምሮ ሶስት ጊዜ በእጩነት የተቀረበ ሲሆን ሶስቱንም ጊዜ በሽልማት ፕሮግራሙ ላይ ሳይገኝ ቀርቷል። SHARE | @FN_SPORTS
🖼 Photo🗣️ ጄሚ ካራገር፡ “ማንቸስተር ዩናይትድ በቀጣዩ ዓለም አቀፍ እረፍት ወቅት ወደ ወራጅ ቀጠና ውስጥ ይገባል።” SHARE | @FN_SPORTS
🖼 Photoየአፍሪካ ዋንጫ በየሁለት አመቱ እንዲካሄድ ተወስኗል። በዚህ አመት ካፍ የአፍሪካ ዋንጫ በየ4 አመቱ እንዲካሄድ ወስኖ የነበረ ቢሆንም ሃሳቡን ቀይሯል። ካፍ ይህንን ሲያደርግ የመጀመሪያ ጊዜው አይደለም። የ2027ቱ የአፍሪካ ዋንጫ በኡጋንዳ፣ ኬንያ እና ታንዛኒያ አዘጋጅነት ሲካሄድ ኢትዮጵያ የ2028ቱን ለማስተናገድ ጥያቄ አቅርባለች። SHARE | @FN_SPORTS
🖼 Photoታደረ ወይ? ... የተዋበ እምር ድምቅ ያለ ዓርብን ተመኘን 🤩 መልካም የስራ እና ትምህርት ቀን 🤗 SHARE | @FN_SPORTS
🖼 PhotoRelated Telegram Channels
Top-3 by description similarity (TF-IDF).
Frequently asked questions
What is FN SPORTS በኢትዮጵያ™ on Telegram?
FN SPORTS በኢትዮጵያ™ is a public Telegram Channel with 209176 subscribers. It is indexed by TeleSeeker under the short link /c/fn_sports.
How do I subscribe to FN SPORTS በኢትዮጵያ™?
Open t.me/fn_sports in Telegram and press Subscribe.
Is FN SPORTS በኢትዮጵያ™ currently active?
It was active at the last check against Telegram (1h ago).
How accurate is the 209176 count?
The 209176 count was reported by Telegram at the last check (1h ago).
How do I report FN SPORTS በኢትዮጵያ™ as inactive?
Use the form on /submit or open a GitHub issue.
See the full directory: Browse all Telegram Channels on Telegram. Missing a channel? Submit a link.