Telegram Channel Verified by TeleSeeker · last checked 6h ago

ተስፋ በኢየሱስ

Telegram Channel

@hopeofjesuschannel
27,300 subscribers
Language English
Open in Telegram

What is ተስፋ በኢየሱስ on Telegram?

የኢየሱስ ሕይወት በሰውነታችን እንዲገለጥ የኢየሱስን ሞት ዘወትር በሰውነታችን ተሸክመን እንዞራለን። 2ቆሮ4-10 ለማንኛውም አስተያየት እና ጥያቄ 👉 @Tes_b37

Community reviews

Nobody has liked this entry yet.

No reviews yet. If you have been in this entry, yours would be the first.

How to subscribe to ተስፋ በኢየሱስ on Telegram

Open t.me/hopeofjesuschannel in Telegram and press Subscribe. On mobile, the app opens directly via tg://resolve?domain=hopeofjesuschannel.

ተስፋ በኢየሱስ channel details

Username@hopeofjesuschannel
Last checked6h ago · 2026-10-31 16:26 UTC
Indexed since2026-10-30
Short link/c/hopeofjesuschannel

Timeline

When the entry was indexed, and when it was last checked against Telegram.

First indexed

when the record entered our index

indexed_at1d ago
Verification history

Checked against Telegram, then refreshed automatically

last_checked6h ago
check_policyautomatic
Recent activity

index freshness & last update path

sourcet.me/hopeofjesuschannel
subscribers27,300
Profile fields

what we keep in the index

typeTelegram Channel
descriptionpresent

Auto Assessment

Objective counters derived from check history. No ratings, no composite scores.

Reliability
Verified

Last checked against Telegram on 2026-10-31 16:26 UTC.

Profile
Channel

Telegram Channel account indexed by TeleSeeker's crawler.

Reach
27,300

Subscribers to the channel.

Indexed since
1d ago

Time the record first appeared in our index.

Activity
Active

last post 1 day ago · ~0.6 posts/day · avg views 1.2K · peak reactions 0 · stars 0

389 photos · 20 videos · 6 links

Growth

Subscriber growth over the last 30 days, measured on our own checks.

Growth over the last 30 days
Last 7 days —
Last 30 days —
30-day range 27,275 – 27,300 low 2026-10-30 · high 2026-10-31

Latest posts

The most recent posts, as the public preview page of the channel shows them.

2026-10-30 19:00 UTC

📲በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

2026-10-29 17:40 UTC

*የእግዚአብሔር የማንጠሪያ እሳት ለእድገታችሁ እጅግ አስፈላጊ እንደሆነ ታውቃላችሁ? ስለዚህ አስቸጋሪ የሕይወት ምዕራፎችን ወይም ፈተናዎችን አትጠሉዋቸው ምክንያቱም እግዚአብሔር እነዚህን ጊዜያት ለ አዲስ ነገር እናንተን ለማሳደግ ይጠቀምባቸዋል።* *ወንድሞቼ ሆይ፤ ልዩ ልዩ መከራ ሲደርስባችሁ እንደ ሙሉ ደስታ ቍጠሩት* *ምክንያቱም የእምነታችሁ መፈተን ትዕግሥትን እንደሚያስገኝ ታውቃላችሁ  ምንም የማይጐድላችሁ ፍጹማንና ምሉኣን እንድትሆኑ ትዕግሥት ሥራውን ይፈጽም።* 📖 ያዕቆብ 1÷2-4📖 ተስፋበኢየሱስ Channel 🔆  @HopeOfJesusChannel 🔆

2026-10-27 18:23 UTC

*በእግዚአብሔር ስትተማመኑ ምንም እንኳን የምትፈልጉትን ነገር  ባይሰጣችሁም  ከምትፈልጉት የተሻለ ነገርን ይሰጣችኋል።* * ሁልጊዜ ትክክል የሆነን ነገር ለማድረግ ያ ነገር እናንተ የምትወዱት ነገር ብቻ መሆን የለበትም። ትክክል ስለሆነና እግዚአብሔርን ስለምትወዱት ብቻ አድርጉት።* ተስፋበኢየሱስ Channel 🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆

🖼 Photo
2026-10-26 17:37 UTC

አትታበይ.... *ይህን ያህል በመታበይ አትናገሩ እንዲህ ያለውም የእብሪት ቃል ከአፋችሁ አይውጣ እግዚአብሔር አምላክ ዐዋቂ ነውና ሥራም ሁሉ በእርሱ ይመዘናል።* *የኀያላን ቀስቶች ተሰባብረዋል ደካሞች ግን በኀይል ታጥቀዋል። ጠግበው የነበሩ ለእንጀራ ሲሉ ተገዙ ተርበው የነበሩ ግን እንጀራ ጠገቡ መካኒቱ ሰባት ልጆች ወልዳለች ብዙ ወንዶች ልጆች ወልዳ የነበረችው ግን መከነች።* *እግዚአብሔር ይገድላል ያድናልም ወደ መቃብር ያወርዳል ያወጣልም። እግዚአብሔር ያደኸያል ያበለጽጋልም* * ያዋርዳል ከፍ ከፍም ያደርጋል እርሱ ድኻውን ከትቢያ ያነሣል ምስኪኑንም ከጒድፍ ከፍ ከፍ ያደርጋል ከመኳንንቱ ጋር ያስቀምጣቸዋል የክብር ዙፋንም ያወርሳቸዋል።* *የምድር መሠረቶች የእግዚአብሔር ናቸውና ዓለምን በእነርሱ ላይ አድርጎአል እርሱ የቅዱሳኑን እግር ይጠብቃል ክፉዎች ግን በጨለማ ውስጥ ይጣላ…

2026-10-24 17:25 UTC

🎧አንተን ችላ ያሉ ፀጋ ሲርቃቸው አይቻለሁ ጌታ ቀን ሲመሽባቸው እስከ አሁን ያለፍኩት ሸለቆ ተራራ ምን ይውጠኝ ነበር ባልሆን ከአንተ ጋራ 🎧 *እንዳልበድልህ ጠብቀኝ* 🙌 *እንዳላሳዝንህ ጠበቀኝ *🧎‍♀ *እኔ ከአንተ ሌላ ማንም የለኝም*🧎 ተስፋበኢየሱስ Channel 🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆

2026-10-23 17:50 UTC

*ሰዎች ለገዦችና ለባለ ሥልጣናት እንዲገዙ፣ እንዲታዘዙና መልካም የሆነውን ሁሉ ለማድረግ ዝግጁ እንዲሆኑ አሳስባቸው።* *እንዲሁም በማንም ላይ ክፉ እንዳይናገሩ፣ ሰላማውያን እንዲሆኑ፣ ለሰዎችም ሁሉ ከልብ የመነጨ ትሕትና እንዲያሳዩ አስገንዝባቸው።* *ቀደም ሲል እኛ ራሳችን ማስተዋል የጐደለን፣ የማንታዘዝ፣ የተታለልን፣ ለተለያየ ምኞትና ምቾት ባሪያ ሆነን የተገዛን ነበርን፤ እየተጣላንና እርስ በርስ እየተጠላላን በክፋትና በምቀኝነት እንኖር ነበር።* *ነገር ግን የአዳኛችን የእግዚአብሔር ቸርነትና ፍቅር በተገለጠ ጊዜ፣ስላደረግነው የጽድቅ ሥራ ሳይሆን፣ ከምሕረቱ የተነሣ አዳነን።* 📖 ቲቶ 3÷1-5📖 ተስፋበኢየሱስ Channel 🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆

2026-10-20 17:43 UTC

እጅግ አስቸጋሪ የሚባሉ የሕይወት ምዕራፎች በእርግጥ ምን ያህል እምነት እንዳላችሁ የሚገለጥባቸው ወቅቶች ናቸው። እግዚአብሔር ሥቃዩን ወዲያውኑ ባያስወግደው እንኳ እነዚያን ጊዜያት ወደፊት ለሚጠብቃችሁ ትልቅ ድልና ፈተና እናንተን ለማጠናከር ይጠቀምባቸዋል። ከሁሉም በላይ የሚያስደስተው ደግሞ ከእነዚህ ነገሮች አንዳቸውንም ቢሆን ብቻችሁን አትጋፈጡትም፤ኢየሱስ በእያንዳንዱ እርምጃችሁ ከእናንተ ጋር ይጓዛል። እግዚአብሔር፣ ለሚወዱትና እንደ ሐሳቡ ለተጠሩት፣ ነገር ሁሉ ተያይዞ ለበጎ እንዲሠራ እንደሚያደርግላቸው እናውቃለን። 📖  ሮሜ 8÷28 📖 ተስፋበኢየሱስ Channel 🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆

🖼 Photo
2026-10-16 17:18 UTC

በጨለማው ሰዓታችሁ እኩለ ሌሊት ላይ ከእንቅልፋችሁ ስትነቁ እና የመከራና የጭንቀት ማዕበል በሙሉ የተነሳባችሁ መስሎ ሲሰማችሁ አፋችሁን ክፈቱና እንዲህ በሉ፦ «አምላኬ ሆይ! እንደምትወደኝ አውቃለሁ በእርግጥ እንደምትወደኝ አውቃለሁ!» *በዚህ ሁሉ ግን በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን።* *ሞት ቢሆን፥ ሕይወትም ቢሆን፥ መላእክትም ቢሆኑ፥ ግዛትም ቢሆን፥ ያለውም ቢሆን፥ የሚመጣውም ቢሆን፥ ኃይላትም ቢሆኑ* *ከፍታም ቢሆን፥ ዝቅታም ቢሆን፥ ልዩ ፍጥረትም ቢሆን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን ካለ ከእግዚአብሔር ፍቅር ሊለየን እንዳይችል ተረድቼአለሁ።* 📖ሮሜ 8፥37–38📖 ተስፋበኢየሱስ Channel 🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆

🖼 Photo
2026-10-14 17:53 UTC

ሕይወትን ብቻችሁን እየመራችሁ አይደለም እግዚአብሔር ታማኝ ነው በፍጹም ሜዳ ላይ ጥሎአችሁ አይሄድም። ምንም ዓይነት ነገር እየገጠማችሁ ቢሆን እንኳ ይህንን አስታውሱ፦ እናንተ የተወደዳችሁ ናችሁ፤ የእርሱ ናችሁ፤ ለሕይወታችሁም መልካም እቅድ አለው። ማንም ሰው ወይም ሁኔታዎች ከዚህ እውነት ውጭ እንዲያሳምናችሁ አትፍቀዱ። *እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፤አንዳች አይጐድልብኝም።* *በለመለመ መስክ ያሳርፈኛል፤ በዕረፍት ውሃ ዘንድ ይመራኛል፤ ነፍሴንም ይመልሳታል።* *ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ ይመራኛል በሞት ጥላ ሸለቆ ውስጥ ብሄድ እንኳ* *አንተ ከእኔ ጋር ስለ ሆንህ ክፉን አልፈራም በትርህና ምርኵዝህ፣እነርሱ ያጸናኑኛል።* 📖 መዝሙር 23÷1-4📖 ተስፋበኢየሱስ Channel 🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆

2026-10-12 17:17 UTC

📖1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 5:6-11📖 •••••••••• ⁶ ስለዚህ እርሱ በወሰነው ጊዜ ከፍ እንዲያደርጋችሁ ከእግዚአብሔር ብርቱ እጅ በታች ራሳችሁን ዝቅ አድርጉ፤ ⁷ እርሱ ስለ እናንተ ስለሚያስብ የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት። ⁸ ራሳችሁን የምትገዙ ሁኑ፣ ንቁም፤ ጠላታችሁ ዲያብሎስ የሚውጠውን በመፈለግ እንደሚያገሣ አንበሳ ወዲያ ወዲህ ይዞራልና። ⁹ በዓለም ዙሪያ ያሉት ወንድሞቻችሁ ተመሳሳይ መከራ እንደሚቀበሉ ዐውቃችሁ በእምነት ጸንታችሁ ተቃወሙት። ¹⁰ በክርስቶስ ወደ ዘላለም ክብሩ የጠራችሁ የጸጋ ሁሉ አምላክ፣ ለጥቂት ጊዜ መከራ ከተቀበላችሁ በኋላ እርሱ ራሱ መልሶ ያበረታችኋል፤ አጽንቶም ያቆማችኋል። ¹¹ ኀይል ከዘላለም እስከ ዘላለም ለእርሱ ይሁን፤ አሜን። ተስፋበኢየሱስ Channel 🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆

2026-10-10 17:32 UTC

.      ••••••••••••••••••••••••• 🧎‍♀‍➡️ትጸልዩም ዘንድ በመጠን ኑሩ🧎‍♂ ••••••••••••••••••••••••• 📖 1ኛ ጴጥ 4÷8 📖 ተስፋበኢየሱስ Channel 🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆

2026-10-08 14:48 UTC

የሚያስፈልጋችሁን ማንኛውንም ነገር ለማድረግ በውሳኔአችሁ ላይ ቁርጠኞች ሁኑ እየፈራችሁም ቢሆን አድርጉት! ይህ ማለት ፍርሃቱ እየተሰማችሁ ቢሆን ማድረግ አለብኝ ብላችሁ የምታምኑበትን ነገር ለማድረግ ቁረጠኛ መሆን ማለት ነው። ፍርሃት እምነታችሁን እንዲሰርቅባችሁ አትፍቀዱ።  ሌላ ዕድል በማግኘታችሁ የምታመሰግኑበት ውሳኔ አሁኑኑ ወስኑ። በድፍረት፣ በብርታት እና በእምነት የተሞላ አዲስ አመለካከት ለመያዝ ወስኑ። ከእግዚአብሔር እና ከቃሉ ጋር ተያያዙ ብርሃናችሁንም አብሩ። ተስፋበኢየሱስ Channel 🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆

🖼 Photo
2026-10-05 15:59 UTC

🎧 ከህልውናህ ሰፈር ከምትገኝበት ንግግር ፀሎቴ አንተ ከሆንክበት ጠንቀቅ ካላልኩኝ ካልጠበኩ እግሮቼን እልፍ የሆነ ጉዳይ ከቦኛል ዙሪያዬን 🎧 በገላባ ናፍቆት በጠፊ ፍለጋ አይለቅብኝ ቀኔ አርቆኝ ከአንተ ጋር... ወደ ተራራው ጫፍ ሳበኝ ወደ እራስህ ነፍሴ ድና እንድትቀር አቅልጣት በክብርህ🧎‍♂ ተስፋበኢየሱስ Channel 🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆

2026-10-04 10:46 UTC

*«በሕይወታችሁ ላይ የእግዚአብሔር ፈቃድ እንዲፈጸም ከተመኛችሁ ቀለል ባለ መልኩ ቀመሩን ልንገራችሁ፦ ጸልዩ እና ታዘዙ። እግዚአብሔር ሁለቱንም የማድረግ አቅም ሰጥቷችኋል።»* *ሁሉንም ነገር በእምነት መንፈስ ለማድረግ ማስታወስ አለብን። እምነት በእግዚአብሔር መተማመን እና ተስፋዎቹ እውነት መሆናቸውን ማመን ነው። እምነትም አንድ ሰው አዳዲስ ነገሮችን ለመሞከር እና በጽናት ወደ ፊት እንዲገፋ ያደርገዋል።* *አዎን፤ ሕይወት መከራና ፈተና አለበት ነገር ግን ኢየሱስ «አይዞአችሁ፤ እኔ ዓለምን አሸንፌዋለሁ» ብሏል። * ተስፋበኢየሱስ Channel 🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆

2026-10-01 17:28 UTC

*ነገር ግን ይህ እጅግ ታላቅ ኀይል ከእግዚአብሔር እንጂ ከእኛ አለመሆኑን ለማሳየት፣ ይህ የከበረ ነገር በሸክላ ዕቃ ውስጥ አለን።* *ከየአቅጣጫው ብንገፋም አንንኰታኰትም፤ ግራ ብንጋባም ተስፋ አንቈርጥም፤ብንሰ ደድም ተጥለን አንቀርም፤ መትተው ቢጥሉንም አንጠፋም።* *የኢየሱስ ሕይወት በሰውነታችን እንዲገለጥ፣ የኢየሱስን ሞት ዘወትር በሰውነታችን ተሸክመን እንዞራለን።* 📖2ቆሮ4÷7-10 📖 ተስፋበኢየሱስ Channel 🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆

🖼 Photo
2026-09-29 17:02 UTC

🎧ታማኝነትህ ብዙ ምህረትህ ለልጅ ልጅ ነው አንተ ተስፋ አድርጎ  ያፈረ ሰው ማነው?🎧 🙌ሁሉን በሰዓቱ ውብ አድርገህ ትሰራለህ አማካሪ አትፈልግም ብቻህን ኤልሻዳይ ነህ😇 ተስፋበኢየሱስ Channel 🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆

2026-09-28 04:42 UTC

ጊዜዬ አልፏል ከአሁን በዋላ አልጠቅምም  አትበሉ ብቻ እናንተ ከእግዚአብሔር ጋር ተስማሙ እንጂ እግዚአብሔር እነዚያ አለም፣ ሴይጣን  እንዲሁም ሰዎች የበሉባችሁን ጊዜ ይመልስላቸዋል.... *በመካከላችሁ የሰደድሁት ታላቁ ሰራዊት ትልልቁ አንበጣና ትንንሹ አንበጣ* *ሌሎች አንበጦችና የአንበጣው መንጋ የበላውን፣እነዚህ ሁሉ የበሏቸውን ዓመታት ዋጋ እመልስላችኋለሁ።* 📖ኢዩኤል 2÷25📖 ተስፋበኢየሱስ Channel 🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆

2026-09-27 17:01 UTC

እግዚአብሔር እንዲህ ይላችኋል... *የውጥረትና የጭንቀት ስሜት ይሰማችኋል? ብቻችሁን አይደላችሁም። በልባችሁ ላይ የከበደው ነገር ምንም ይሁን ምን እግዚአብሔር እንደገና እፎይ እንድትሉ ሊረዳችሁ ይችላል።* *ሁሉም ነገር እንዳለ ሆኖ ሳይቀየር ስትጸልዩ፣ ስታመልኩ እንዲሁም የእግዚአብሔርን ቃል ስታነቡና ስታጠኑ የእርሱ ኃይል ከእናንተ ጋር ሲሆን ማንኛውንም ፈተና እና  እንቅፋት ማሸነፍ እንደምትችሉ ያሳስባችኋል።* ተስፋበኢየሱስ Channel 🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆

2026-09-25 17:52 UTC

*ከክርስቶስ ጋር ተሰቅያለሁ፤ ከእንግዲህ እኔ አልኖርም፤ ነገር ግን ክርስቶስ በውስጤ ይኖራል።* *አሁንም በሥጋ የምኖረው ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን አሳልፎ በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለኝ እምነት ነው* 📖 ገላትያ 2÷20 📖 ተስፋበኢየሱስ Channel 🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆

2026-09-24 11:56 UTC

🎧ትልቅ የሆነውን ከፊቴ አስቀድሜ መቼ አንገቴን ደፋው መች ሄድኩ አቀርቅሬ🙌 የተማመንኩበት ኩራቴ ሆኖኛል ትላንቴ ይመስክር.... ሰልፌን አሸንፏል🙌 ተስፋበኢየሱስ Channel 🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆

Related Telegram Channels

Top-3 by description similarity (TF-IDF).

Frequently asked questions

What is ተስፋ በኢየሱስ on Telegram?

ተስፋ በኢየሱስ is a public Telegram Channel with 27300 subscribers. It is indexed by TeleSeeker under the short link /c/hopeofjesuschannel.

How do I subscribe to ተስፋ በኢየሱስ?

Open t.me/hopeofjesuschannel in Telegram and press Subscribe.

Is ተስፋ በኢየሱስ currently active?

It was active at the last check against Telegram (6h ago).

How accurate is the 27300 count?

The 27300 count was reported by Telegram at the last check (6h ago).

How do I report ተስፋ በኢየሱስ as inactive?

Use the form on /submit or open a GitHub issue.

See the full directory: Browse all Telegram Channels on Telegram. Missing a channel? Submit a link.