Telegram Channel Verified by TeleSeeker · last checked 16h ago

☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

Telegram Channel

@huda4eth
25,825 subscribers
Language Arabic
Open in Telegram

What is ☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA on Telegram?

☀ሁዳ መልቲሚዲያ - ‌🇭‌🇺‌🇩‌🇦 ‌🇲‌🇺‌🇱‌🇹‌🇮‌🇲‌🇪‌🇩‌🇮‌🇦 -قناة هدى الاسلامية ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ንፁህ ኢስላማዊ እውቀት ይደርሳቸው ዘንድ እንሰራለን! ለአስተያየት @nuugaa

Community reviews

Nobody has liked this entry yet.

No reviews yet. If you have been in this entry, yours would be the first.

How to subscribe to ☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA on Telegram

Open t.me/huda4eth in Telegram and press Subscribe. On mobile, the app opens directly via tg://resolve?domain=huda4eth.

☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA channel details

Username@huda4eth
Last checked16h ago · 2026-10-31 00:56 UTC
Indexed since2026-10-31
Short link/c/huda4eth

Timeline

When the entry was indexed, and when it was last checked against Telegram.

First indexed

when the record entered our index

indexed_at16h ago
Verification history

Checked against Telegram, then refreshed automatically

last_checked16h ago
check_policyautomatic
Recent activity

index freshness & last update path

sourcet.me/huda4eth
subscribers25,825
Profile fields

what we keep in the index

typeTelegram Channel
descriptionpresent

Auto Assessment

Objective counters derived from check history. No ratings, no composite scores.

Reliability
Verified

Last checked against Telegram on 2026-10-31 00:56 UTC.

Profile
Channel

Telegram Channel account indexed by TeleSeeker's crawler.

Reach
25,825

Subscribers to the channel.

Indexed since
16h ago

Time the record first appeared in our index.

Activity
Active

last post 1 day ago · ~4.0 posts/day · avg views 3.7K · peak reactions 83 · stars 0

4,630 photos · 2,430 videos · 3,650 links

Growth

Subscriber growth over the last 30 days, measured on our own checks.

Growth over the last 30 days
Last 7 days —
Last 30 days —
30-day range 25,825 – 25,825 low 2026-10-31 · high 2026-10-31

Latest posts

The most recent posts, as the public preview page of the channel shows them.

2026-10-30 16:09 UTC

አሰላሙ አለይኩም። ዛሬ የተለቀቀ ቪዲዮ ዌብሳይቱ ላይ አለ። ይህንን ቪዲዮ እንደ መለማመጃ ተጠቅማችሁ እንዴት እንደምትከፍቱ! እንደምታቆሙ፣ ማሳለፊያ፣ ወደኋላ መመለሻ ሁሉንም እዩ ተለማመዱበት

2026-10-30 13:31 UTC

ጁሙዓችንን ደስታ ጨምረንበታል ክፍያ መልሰን መጨረሳችንም የጁሙዓችን ድምቀት ሆኗል!! የሁላችሁንም 946 ተማሪ ገንዘብ መልሰን ጨርሰናል አልሀምዱሊላህ!! ሲስተም ላይ ያልተከፈለ የቀሩ 7 ተማሪዎች የተሳሳተ አካውንት አስገብታችኃል! እናንተን በግል በውስጥ የምናስተናግድ ይሆናል ሌላ የመመለሻ ፎርም ያልሞላችሁ ካላችሁ ዌብሳይቱ ገንዘብ ማስመለሻ ውስጥ በመግባት ቀጥታ የምታወሩበት ዘዴ አዘጋጅተንላችኋል! እኛም በነፃነት ኮርሱ ላይ ብቻ አተኩረን እንሰራለን! እናንተም የመመለስ እና ያለመመለስ ጥያቄን ዘግታችሁ ኮርሳችሁ ላይ ብቻ ትኩረት እንድታደርጉ ጥሪ እናቀርባለን!! ወሰላሙ አለይኩም

▶ Video · 1:51
2026-10-29 18:59 UTC

📎 Media

2026-10-29 18:32 UTC

አሰላሙ ዓለይኩም! ዛሬ ቀኑን የተሳካ የፈተና ሙከራ አድርገን የኮርሱ ተሳታፊዎቻችንን ፈተና ሲፈተኑ አይተናል! ፈተናው የስልካችሁን ሁለቱንም ካሜራ መጠቀም የሚችል በመሆኑ በተቻለ መጠን አካባቢን ከፈተና መርጃ መሳሪያዎች የራቀ መሆኑን እንደሚረዳ በአይናችን አይተን አመሳክረናል! ፈተናው በደቂቃ ከመገደቡ ሌላ አንድ ተማሪ ከፈተናው ገፅ ወጥቶ ወደ ሌላ ታብ ወይም ሌላ አፕሊኬሽን ቢሄድ ፈተናው የሚቋረጥ መሆኑን አረጋግጠናል!! በኛ በኩል ጥሩ ዝግጅት እንዳደረግን ይሰማናል! እናነተም በደንብ ትዘጋጁ ዘንድ እናሳስባለን!!

🖼 Photo
2026-10-29 15:40 UTC

የሃኢየቱ ኢብኒ አቢ ዳዉድ ኮርስ በአፕሊኬሽን ለአንድሮይድ ተጠቃሚዎች ይህ የኮርሱን ሂደት ቀላል ያደርግላችኋል!! አዲስ ተመዝጋቢዎች ተመዝገቡበት! የተመዘገባችሁ ደግሞ ዩዘር እና ፓስዎርዳችሁን አስገቡ ይከፍታል!!

2026-10-29 15:40 UTC

📲 የአፑን መጫን ሂደት እንዴት ማጠናቀቅ ይቻላል? አፑን ለመጫን ስትሞክሩ የGoogle Play Protect ማስጠንቀቂያ ከታየ፣ የሚከተሉትን ደረጃዎች ተከተሉ። ደረጃ 1️⃣፦ አፑን ለመክፈት Package Installer ምረጡ የወረደውን app-release.apk ፋይል ስትከፍቱ፣ Package Installer የሚለውን ምረጡ፣ ከዚያም Just once የሚለውን ይጫኑ። ደረጃ 2️⃣፦ የGoogle Play Protect ማስጠንቀቂያ ሲመጣ “App blocked to protect your device” የሚል መልዕክት ከታየ፣ More details የሚለውን ይጫኑ። ደረጃ 3️⃣፦ የመጫን አማራጩን ይመልከቱ ዝርዝሩ ሲከፈት Install anyway የሚለው አማራጭ ከታየ ይጫኑት። ደረጃ 4⃣፦ የበለጠ ዝርዝር ሲታይ Send app for security check የሚለው አማራጭ ከታየ፣ በሁለተኛ ላይ የ…

🖼 Photo
2026-10-29 11:50 UTC

ላልተመዘገባችሁ ተማሪዎች ምዝገባውሊጠናቀቅ ነው ! የ 3 ሳምንት ልዩ የኪታብ ኮርስ የሃኢየቱ ኢብኒ አቢ ዳውድ ኪታብ በሸይኽ ኢልያስ አህመድ ለተሳታፊዎች የሚዘጋጁ አስደናቂ ሽልማቶች አሉት 1ኛ ለወጣ: ዑምራ 🕋 2ኛ ለወጣ: Iphone 12 Pro Max 📱 3ኛ ለወጣ: Laptop 💻 ይህንን እድል ተጠቅመው እውቀትዎን ከፍ በማድረግ ውድ ሽልማቶችን ባለቤት ይሁኑ! 🔗 አሁኑኑ ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ፡ https://huda4eth.netlify.app 👏 ኮርሱ የፊታችን ሰኞ ይጀመራል!!

▶ Video · 0:30
2026-10-29 09:25 UTC

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ዑለማ ጉባኤ የ1448 (2019) የሐጅ ጉዞ ምዝገባን አስመልክቶ ይፋዊ መግለጫ አውጥቷል። የዘገባው ዋና ዋና ነጥቦች፦ •ምዝገባው ጥቅምት 12/2019 ዓ.ል የጀመረ ሲሆን፣ ከታላቁ የረመዳን ወር በፊት ጥር 10/2019 ዓ.ል ይጠናቀቃል። ምክር ቤቱ የያዘው የኮታ ምዝገባ ቀድሞ ከሞላ ግን ምዝገባው ከዚያ በፊት ሊዘጋ ይችላል። • አገልግሎቱን ቀልጣፋ ለማድረግ ምዝገባው በ33 ማዕከላት በዘመናዊ ቴክኖሎጂ እየተከናወነ ይገኛል። •ባለፈው ዓመት በርካቶች የሳዑዲ አረቢያ የሐጅ ሚኒስቴር ያወጣው የምዝገባ ጊዜ ማብቃቱን ባለማወቃቸው ምዝገባ አምልጧቸው እንደነበር በማስታወስ፣ ዘንድሮ ይህ ችግር እንዳይደገም ተገቢው ዝግጅት እንዲደረግ አሳስቧል። • ከጥቅምት 20/2019 ዓ.ል ጀምሮ በሁሉም መስጊዶች፣ ጁምዓዎችና በሚዲያ መድረኮች ስለ ሐጅ ምዝ…

🖼 Photo
2026-10-28 10:21 UTC

የፈተና ግዜ ካሜራ መከፈቱ እና ኒቃብ ለባሽ እህቶችን አስመልክቶ የተሰጠ ማብራሪያ!

Related Telegram Channels

Top-3 by description similarity (TF-IDF).

Frequently asked questions

What is ☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA on Telegram?

☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA is a public Telegram Channel with 25825 subscribers. It is indexed by TeleSeeker under the short link /c/huda4eth.

How do I subscribe to ☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA?

Open t.me/huda4eth in Telegram and press Subscribe.

Is ☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA currently active?

It was active at the last check against Telegram (16h ago).

How accurate is the 25825 count?

The 25825 count was reported by Telegram at the last check (16h ago).

How do I report ☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA as inactive?

Use the form on /submit or open a GitHub issue.

See the full directory: Browse all Telegram Channels on Telegram. Missing a channel? Submit a link.