ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ | Man United Fans Ethiopia
Telegram Channel
This is a Telegram channel with the username man_united_ethio_fan. Its name is ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ | Man United Fans Ethiopia, written in both Amharic and English. The channel is listed as English-language, and it has 430,077 subscribers. The official description is in Amharic and states that the channel is for the great club Manchester United, reflecting passion, faith, spirit, love, and a refusal to lose. It says that the channel delivers information about the club 24 hours a day. The description also includes contact handles: for advertising, @Marketing_tteam, and for suggestions or feedback, @Managemet_team. This indicates that the channel has a management team and supports advertising. The channel's purpose is to serve fans of Manchester United, particularly in Ethiopia, as suggested by the name. With over 430,000 subscribers, it is a significant community for supporters. The content is described as providing round-the-clock information about the club, which would include news, updates, and possibly match coverage. The channel's name combines Amharic and English, reflecting the bilingual nature of its audience. The official description emphasizes emotions and loyalty, suggesting that the channel is a passionate fan community. The presence of a marketing team and management team indicates an organized structure. Overall, this channel is a dedicated hub for Manchester United fans in Ethiopia, offering continuous club-related information and fostering a supportive fan environment.
AI-generated summary — verify against Telegram.
teleseeker.com/c/man_united_ethio_fan · tg://resolve?domain=man_united_ethio_fan
What is ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ | Man United Fans Ethiopia on Telegram?
👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል። ለማስታወቂያ ስራዎች @Marketing_tteam ለሀሳብ አስታያየት @Managemet_team
Community reviews
Nobody has liked this entry yet.
No reviews yet. If you have been in this entry, yours would be the first.
How to subscribe to ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ | Man United Fans Ethiopia on Telegram
Open t.me/man_united_ethio_fan
in Telegram and press Subscribe.
On mobile, the app opens directly via tg://resolve?domain=man_united_ethio_fan.
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ | Man United Fans Ethiopia channel details
Timeline
When the entry was indexed, and when it was last checked against Telegram.
when the record entered our index
Checked against Telegram, then refreshed automatically
index freshness & last update path
what we keep in the index
Auto Assessment
Objective counters derived from check history. No ratings, no composite scores.
Last checked against Telegram on 2026-10-31 10:14 UTC.
Telegram Channel account indexed by TeleSeeker's crawler.
Subscribers to the channel.
Time the record first appeared in our index.
last post today · ~83.3 posts/day · avg views 17.5K · peak reactions 741 · stars 0
111,000 photos · 6 videos · 173 links
Growth
Subscriber growth over the last 30 days, measured on our own checks.
Latest posts
The most recent posts, as the public preview page of the channel shows them.
ዩናይትድ 22 ተጫዋቾችን ይዞ ወደ ለንደን ተጓዘ ! ማንችስተር ዩናይትድ ነገ ከቼልሲ ጋር ለሚያደርገው ወሳኝ የሊግ ጨዋታ ወደ ለንደን የተጓዘውን የ22 ተጫዋቾች ስብስብ ጋዜጠኛው ስቲቨን ሬይልስተን ይፋ አድርጓል። ጉዳት ላይ የነበረው ወጣቱ አማካይ ኮቢ ማይኑ ከቡድኑ ጋር ወደ ለንደን የተጓዘ ሲሆን፣ በተቃራኒው ማርከስ ራሽፎርድ እና ሉክ ሾው ከስብስቡ ውጭ መሆናቸው ታውቋል። ለነገው ጨዋታ ወደ ስታምፎርድ ብሪጅ የተጓዘው ሙሉ የዩናይትድ ስብስብ ፡ ግብ ጠባቂዎች፦ ላመንስ፣ ዳርሎው፣ ሄተን፣ ሚ ተከላካዮች፦ ማጓየር፣ ማርቲኔዝ፣ ዴ ሊክት፣ ሄቨን፣ ዮሮ၊ ዳሎት፣ ማዝራዊ አማካዮች፦ ፈርናንዴዝ፣ ባሌባ፣ ማይኑ፣ ማውንት፣ ሳንቶስ፣ ቲሌማንስ አጥቂዎች፦ እምቡሙ፣ አማድ፣ ኩኛ፣ ሌሲ፣ ዚርክዚ @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
🖼 Photoዩሪ ቲሌማንስ ስለ ማይክል ካሪክ፦ “ወደ ክለቡ ከመጣሁ ጀምሮ ካሪክ ሁልጊዜም ስራውን በትጋት ሲሠራ አይቻለሁ። ሁላችንም በምቾት የምንጫወትበትን የጨዋታ ስርዓት ለመዘርጋት ጥረት አድርጓል።” "በዚህ ክረምት ወደ ክለቡ የመጣሁትም እሱ አሳምኖኝ ቡድኑን እንድረዳ ስለጠየቀኝ ነው።" "ስለ ካሪክ የምናገረው ጥሩ ነገር ብቻ ነው። በመልበሻ ክፍሉ ያሉ ሁሉም ተጫዋቾችም ተመሳሳይ አስተያየት አላቸው።" "አሁን የሚያስፈልገን አንድ ሆነን መቆምና ያለንበትን ሁኔታ መቀየር ነው።” @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
🖼 Photo“ ማርቲኔዝ የተናገረው ከውሉ ጋር አይገናኝም “ ቤን ጄኮብስ የማንችስተር ዩናይትዱ ተከላካይ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ በቅርቡ የሰጠው አወዛጋቢ አስተያየት አሁን ካለበት የኮንትራት ሁኔታ ጋር ምንም ዓይነት ግንኙነት እንደሌለው ቤን ጄኮብስ ዘግቧል። “ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ የኮንትራት ሁኔታው ምንም ይሁን ምን ይህንን አስተያየት መናገሩ አይቀሬ ነበር “ ሲል ቤን ጄኮብስ ገልጿል። “ ተጫዋቹ ወደፊት ወደ ስፔን ላሊጋ የመዛወር ፍላጎት እንዳለው እውነት ቢሆንም፣ አስተያየቱ ግን በክለቡ ውስጥ ያለውን አጠቃላይ ብስጭት ለመግለጽ የተናገረው ነው “ ብሏል። ጋዜጠኛው አክሎም “ ይህ ማርቲኔዝ ብቻውን የተናገረው ሳይሆን ከአንድ በላይ በሆኑ የቡድኑ ተጫዋቾች ድጋፍ የተሰጠበት ሃሳብ ነው ፤ ይሁን እንጂ በኮንትራቱ ምክንያት በ2027 ክለቦች ሊያስፈርሙት እንደሚችሉ ግልፅ ነው “ ሲል ተናግሯል። @m…
🖼 Photoየዩናይትድ ዳይሬክተር ለዶናልድ ትራምፕ ፓርቲ ድጋፍ አደረጉ ! የማንችስተር ዩናይትድ ቦርድ ዳይሬክተር ኤድዋርድ ግሌዘር ከአሜሪካ የአጋማሽ ዘመን ምርጫ በፊት ለዶናልድ ትራምፕ የሪፐብሊካን ፓርቲ የ200,000 ዶላር የገንዘብ ድጋፍ ማድረጋቸውን ማት ሃርዲ ዘግቧል። ይህንን የገንዘብ ድጋፍ ያደረጉት የማንችስተር ዩናይትድ ዳይሬክተር ብቻ እንዳልሆኑ የተገለጸ ሲሆን፣ የሌሎች የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ባለቤቶችም በተመሳሳይ የገንዘብ ድጋፍ አድርገዋል። የክሪስታል ፓላስ፣ አስቶን ቪላ፣ ቦርንማውዝ እና ኢፕስዊች ታውን ክለቦች ባለቤቶች እንዲሁም የቼልሲው ተባባሪ ባለቤት ቶድ ቦህሊ ለትራምፕ የፖለቲካ ዘመቻ የገንዘብ ድጋፍ ካደረጉት መካከል መሆናቸው በዘገባው ተገልጿል። @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
🖼 Photo🔝 SPEED GAMES – የትናንት አሸናፊዎች! 🏆 🎉 ትናንት ያሸነፉት ዛሬ ይመስክሩ፣ የዛሬው አሸናፊ እርስዎ ይሁኑ! 🥇 🎁 በSPEED GAMES ሁሌም ሽልማት አለ! ከ SPEED ጋር ሁሌም ድል! ➡️ ለመጫወት 👉 @PlaySpeedGamesBot 📣 ይቀላቀሉ 👉 @SpeeedGame
🖼 PhotoLiverpool vs Arsenal | November 01 🔴⚪️ The clash of the titans is here! Predict the match outcome correctly and win big! 📊 Match Odds: • Liverpool (Home): 3.03 • Draw: 3.60 • Arsenal (Away): 2.37 ሊቨርፑል ከ አርሰናል | ኖቬምበር 01 🔴⚪️ ታላቁ ፍልሚያ ደርሷል! የጨዋታውን ውጤት በትክክል ይገምቱ፣ አሸናፊ ይሁኑ! 👉 አሁኑኑ ይጫወቱ (Play Now): https://tolo.bet/upcoming 💬 ለማንኛውም ጥያቄ (For Support/Questions): https://t.me/tolobetchat #ToloBet #Liverpool #Arsenal #LIVARS #PremierLeague #PredictAndWin #Ethiopia
🖼 Photo“ የፈለጉት ቦታ ላይ ቢሆኑ ግድ የለንም “ አሎንሶ የቼልሲው አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ በማንችስተር ዩናይትድ ዙሪያ ስላሉት ወሬዎች እና ጫናዎች የእርሱን እይታ በይፋ ገልጿል። “ ለእኔ ምንም የሚቀየር ነገር የለም ፤ እኛ ዝግጅታችንን በተመሳሳይ መንገድ ማድረግ ነው የሚጠበቅብን “ ሲል ዣቢ አሎንሶ ተናግሯል። አሰልጣኙ አክሎም “ እኛ መቆጣጠር የምንችለውን ነገር ብቻ ነው መቆጣጠር የምንችለው ፤ እነሱ ጥሩ ቡድን እንደሆኑ እናውቃለን የደረጃ ሰንጠረዡ ምንም ሊያሳስበን አይገባም “ ብሏል። “ ጥሩ ስብስብ ፣ ጥሩ ተጫዋቾች እንዲሁም ጥሩ አሰልጣኝ አላቸው “ ሲል አሎንሶ ስለ ተጋጣሚው ያለውን አክብሮት ገልጿል። @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
🖼 Photo“ ለካሪክ ትልቅ ክብር አለኝ “ ዣቢ አሎንሶ የቼልሲው አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ ጫና ውስጥ ስለሚገኘው የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ማይክል ካሪክ ያለውን አመለካከት ገልጿል። “ ለካሪክ ትልቅ ክብር አለኝ ፤ እንደ አንድ አሰልጣኝነቱም ትልቅ ማደነቅ እና ርህራሄ ነው ያለኝ “ ሲል ዣቢ አሎንሶ ተናግሯል። አሰልጣኙ አክሎም “ በቅርቡ በታዋቂ የቀድሞ ተጫዋቾች (legends) ጨዋታ ላይ እርስ በእርስ ተጫውተናል ፤ በዚያም ወቅት ጥቂት ተጨዋውተን ነበር “ ሲል ገልጿል። @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
🖼 Photo“ በአንድ ቀን ዝግጅት ነው የምንገጥማቸው “ አሎንሶ የቼልሲው አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ ቅዳሜ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ለሚያደርጉት ወሳኝ የሊግ ጨዋታ ስለ ቡድኑ ዝግጅት አስተያየቱን ሰጥቷል። “ በስነ-ልቦና ረገድ ዝግጁ ነን ፤ በአካል ብቃት በኩል ግን መስራት የቻልነው ለአንድ ቀን ብቻ ነው “ ሲል ሻቢ አሎንሶ ተናግሯል። አሰልጣኙ አክሎም “ ይህ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ነው ፤ አንዳንድ ጊዜ የፈለጉትን ነገር ሁልጊዜ አያገኙም “ ሲል የሊጉን ከባድነት ገልጿል። @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
🖼 Photoላክሩዋ ከዩናይትድ ጨዋታ ውጭ ሆኗል ! የቼልሲው አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ ተከላካዩ ማክሴንስ ላክሩዋ በገጠመው የጡንቻ ጉዳት ምክንያት እስከ ዓለም አቀፍ የጨዋታዎች ዕረፍት ድረስ ከሜዳ እንደሚርቅ አረጋግጧል። ፈረንሳዊው ተከላካይ በጉዳቱ ሳቢያ ቅዳሜ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር የሚደረገውን የሊግ ጨዋታ ጨምሮ የኖቬምበር የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎች እንደሚያመልጡት ታውቋል። በሌላ በኩል በካራባኦ ካፕ ጨዋታ ላይ መጠነኛ ህመም ተሰምቶት የነበረው አማካዩ ሞይስ ካይሴዶ ግን ለነገው የማንችስተር ዩናይትድ ጨዋታ ሙሉ በሙሉ ብቁ መሆኑ ተገልጿል። @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
🖼 Photoማይኑ ከቡድኑ ጋር ወደ ለንደን አብሮ ይጓዛል ። በተጨማሪም ቼልሲን ከሚገጥመው ስብስብ ውስጥ ይካተታል ። [ SullyTalkz ] @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
🖼 Photoዩናይትድ በጥር ዝውውር እንደሚፈፀም ይጠበቃል !! ማንችስተር ዩናይትድ በጥር የዝውውር ገበያ ውስጥ ለመሳተፍ ዝግጁ መሆኑ ተገልጿል ። ተስማሚ ተጫዋች ከተገኘ ቢያንስ አንድ ዝውውር ይፈጸማል ተብሎ ይጠበቃል ። [ ፖል ሂርስት ፣ ዘ ታይምስ ] @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
🖼 Photoየሙኒክ አደጋ መታሰቢያ ዕቃዎች ተሰረቁ ! በሙኒክ የአየር አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ 23 ሰዎች ከተሰራው መታሰቢያ ላይ የብርጭቆ ቅርፃቅርፅ እና ሜዳሊያዎች መዘረፋቸውን ቢቢሲ ዘግቧል። ዕቃዎቹ የተወሰዱት የካቲት 6 ቀን 1958 በሙኒክ ማንቸስተር ፕላትዝ ከሚገኘው የመስታወት ማሳያ ሳጥን ውስጥ ሲሆን፣ ቦታው ስምንት የማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋቾችን ጨምሮ የበርካታ ሰዎች ህይወት ያለፈበት አውሮፕላን የወደቀበት ነው። የሙኒክ ፖሊስ እንደገለጸው ማሳያ መስታወቱ በድንጋይ ተሰብሮ የተገኘ ሲሆን፣ ድርጊቱ ሰኞ ኦክቶበር 26 ከረፋዱ 4:00 እስከ ቀኑ 7:00 ባለው ጊዜ ውስጥ ሳይፈጸም እንዳልቀረ ይታመናል። የማንቸስተር ሙኒክ መታሰቢያ ፋውንዴሽን (MMMF) በድርጊቱ ጥልቅ ሀዘን እንደተሰማው የገለጸ ሲሆን፣ የፋውንዴሽኑ ሰብሳቢ ኢፍቲ አህመድ ስርቆቱ በሟች ቤተሰቦች ላይ ከፍተኛ የስነ-ልቦና…
🖼 Photoማይክል ካሪክ በቼልሲው ጨዋታ የተለየ የታክቲክ አቀራረብ ይጠቀሙ እንደሆነ ተጠይቆ፦ “አዎ፣ ይህ የእግር ኳስ አካል ነው። በጨዋታዎች ውስጥ ልዩነት የሚፈጥሩ ትንንሽ የታክቲክ ለውጦችን ሁልጊዜ እንፈልጋለን።" "እንደ ቡድን የተሻለ ለመሆንና ለችግሮቻችን መፍትሔ ለማግኘት የምናደርገውን ጥረት አናቆምም።” @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
🖼 Photoስለዚህ አሰላለፍ ምን ትላላችሁ? @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
🖼 Photoየማትያስ ኩኛ እና የብራያን ምቤሞ በቼልሲ ላይ ያላቸው ስታቲስቲክስ !! @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
🖼 Photoአጥቂ ለማስፈረም ጥረት ጀምረዋል ! ማንችስተር ዩናይትድ የቤንጃሚን ሴስኮን መጎዳት ተከትሎ በጥር የዝውውር መስኮት አጥቂ ለማስፈረም ጥረት መጀመራቸው ተገልጿል። በተለይም በዩናይትድ ሰዎች ለዚህ ስፍራ የሚፈለገው ተጫዋች ዶሚኒክ ካልቨርት ሊውን መሆኑም ተገልጿል። [Laurie Whitwell Via The Athletic] @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
🖼 Photoሜሰን ማውንት እና አንድሬይ ሳንቶስ ነገ ወደ ስታምፎርድ ብሪጅ ይመለሳሉ:: @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
🖼 PhotoRelated Telegram Channels
Top-3 by description similarity (TF-IDF).
Frequently asked questions
What is ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ | Man United Fans Ethiopia on Telegram?
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ | Man United Fans Ethiopia is a public Telegram Channel with 429975 subscribers. It is indexed by TeleSeeker under the short link /c/man_united_ethio_fan.
How do I subscribe to ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ | Man United Fans Ethiopia?
Open t.me/man_united_ethio_fan in Telegram and press Subscribe.
Is ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ | Man United Fans Ethiopia currently active?
It was active at the last check against Telegram (57m ago).
How accurate is the 429975 count?
The 429975 count was reported by Telegram at the last check (57m ago).
How do I report ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ | Man United Fans Ethiopia as inactive?
Use the form on /submit or open a GitHub issue.
See the full directory: Browse all Telegram Channels on Telegram. Missing a channel? Submit a link.