ሙሌ ስፖርት
Telegram Channel
This Telegram channel, named ሙሌ ስፖርት, is presented in English language but its name and official description are in Amharic. It has attracted a substantial audience of 442,052 subscribers, though no growth data is available for the last 7 or 30 days. The channel focuses on music and sport topics. According to its description, it offers sports information from Sunday to Sunday, covering local and European news, as well as live game broadcasts, providing all of these to its followers. The description also includes a contact for advertising, Teme_Ayu, and a copyright notice stating that if any content needs to be removed, one should contact the same handle for immediate deletion. The channel appears to be a comprehensive source for sports updates, particularly for an audience interested in both local and European sports events, with live streaming options. Despite the listed language being English, the actual content and description are in Amharic, which may suggest the primary audience is Amharic-speaking. This channel serves as a dedicated platform for sports enthusiasts, offering a mix of news and live coverage, and includes a clear process for handling copyright issues.
AI-generated summary — verify against Telegram.
teleseeker.com/c/mulesportzenaaa · tg://resolve?domain=mulesportzenaaa
What is ሙሌ ስፖርት on Telegram?
ሙሉ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሀገር ውስጥ መረጃ የአውሮፓ መረጃ የጨዋታ ቀጥታ ስርጭት ሁሉንም ያገኛሉ 📩 ለማስታወቂያ፦ @Teme_Ayu ⚠️Copyright : If you want any content removed, contact @Teme_Ayu. I'll delete it immediately!
Community reviews
Nobody has liked this entry yet.
No reviews yet. If you have been in this entry, yours would be the first.
How to subscribe to ሙሌ ስፖርት on Telegram
Open t.me/mulesportzenaaa
in Telegram and press Subscribe.
On mobile, the app opens directly via tg://resolve?domain=mulesportzenaaa.
ሙሌ ስፖርት channel details
Timeline
When the entry was indexed, and when it was last checked against Telegram.
when the record entered our index
Checked against Telegram, then refreshed automatically
index freshness & last update path
what we keep in the index
Auto Assessment
Objective counters derived from check history. No ratings, no composite scores.
Last checked against Telegram on 2026-10-31 10:04 UTC.
Telegram Channel account indexed by TeleSeeker's crawler.
Subscribers to the channel.
Time the record first appeared in our index.
last post today · ~165.8 posts/day · avg views 8.2K · peak reactions 242 · stars 0
65,200 photos · 43 videos · 1,570 links
Growth
Subscriber growth over the last 30 days, measured on our own checks.
Latest posts
The most recent posts, as the public preview page of the channel shows them.
🗣 ሃንሲ ፍሊክ :- "የጨዋታ ፍልስፍናችንን አንቀይርም። በዚሁ መንገድ መጫወታችንን እንቀጥላለን።" SHARE @MULESPORTZENA
🖼 Photo📊 - በዚህ የውድድር ዘመን በፕሪምየር ሊጉ ብዙ የተሳካላቸው ድሪብሎች ማድረግ የቻሉ ተጫዋቾች :- ◉ 19 - ሞሀመድ ቤሎሚ ◎ 18 - ሳቪኒዮ ◎ 17 - ሞሀመድ ኩዱስ ◎ 16 - ጁሊዮ ኤንሲሶ ◎ 15 - ጄሬሚ ዶኩ / አብዱል ፋታው / ኒኮላስ ጃክሰን SHARE @MULESPORTZENA
🖼 Photo🚨 የቼልሲ የመሀል ተከላካይ ሁኔታ እየተሳሳበ አሳሳቢ እየሆነ መጥቷል። ✅ ለጨዋታ ዝግጁ የሆኑ ተጫዋቾች :- - ሌቪ ኮልዊል - ዌስሊ ፎፋና - ጆሽ አቼምፖንግ 🚑 በጉዳት ምክንያት የሌሉ :- - ማክሰንስ ላክሮዋ - አሮን አንሰሊሚኖ - ሪስ ጀምስ - ጆሬል ሃቶ SHARE @MULESPORTZENA
🖼 Photo🗣 ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ :- "ዛሬ ከስፔን ጋር ብንጫወት እናሸንፋቸዋለን።" SHARE @MULESPORTZENA
🖼 Photo🚨 የሰማያዊዎቹ የመሃል ተከላካይ ማክሰንስ ላክሮዋ ቢያንስ ለሁለት ወራት ከሜዳ ሊርቅ ይችላል። (Ben Jacobs) SHARE @MULESPORTZENA
🖼 Photo🚨 ማክስንስ ላክሮዋ በሃምስትሪንግ ጉዳት ምክንያት ለበርካታ ሳምንታት ከሜዳ ውጭ ሆኖ ይቆያል፤ ወደ ሜዳ የሚመለሰውም በ2027 ሊሆን ይችላል። በተጨማሪም ፈረንሳይ ላክሮዋ ለሚቀጥለው የአለም አቀፍ የሀገራት ጨዋታ በቡድኑ ውስጥ እንደማይካተት አረጋግጣለች። ለቼልሲ መጥፎ ዜና ነው። 🎖 - Fabrizio Romano SHARE @MULESPORTZENA
🖼 Photo❤️❤️❤️ቤቲንግ ለምትወራረዱ ትልቅ ዜና አለ 🤩 🔥 ሜልቤት በአይነቱ ለየት ባለ ለእናት ትልቅ እድል ይዞላቹ መጥቷል። 🎁 እስከ 2000% ቦነስ በመጀመሪያ ዲፖዚት ➡️ተጨማሪ ብር ➜ ተጨማሪ ውርርድ ➜ ተጨማሪ እድል! መመዝገቢያ ሊንክ ➡️ https://refpa3665.com/L?tag=d_5358404m_2170c_reg&site=5358404&ad=2170 ➡️ Promo Code ፦ Mulesport 💸ዲፖዚት እንዳደረጉ ቦነስዎን ወዲያውኑ ያግኛሉ ⚡️ ፈጣን ክፍያ — ሁሉም ነገር በፍጥነት ይከናወናል 🔥 በትንሽ ገንዘብ ትልቅ ማሸነፍ ይቻላል! 🤑ለአዲስ ተመዝጋቢዎች ብቻ የመጣ እድል ነው ተጠቀሙበት ከላይ ባለው ሊንክ አሁኑኑ ይመዝገቡ እና ቦነስዎን ይውሰዱ 🔥🔥🔥
🖼 Photoየኤርሊንግ ሃላንድ ባለፉት ሶስት ዓመታት የባሎንዶር ደረጃ አሰጣጥ :- ▪️ በ2026 - 8ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል ▪️ በ2025 - 26ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል ▪️ በ2024 - 5ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል SHARE @MULESPORTZENA
🖼 Photo🗣 ፈርናንዶ ቶሬስ :- "ላሚን ያማል በእግር ኳሱ ላይ ያሳደረው ተፅዕኖ እኔ በተጫወትኩበት ዘመን ካየሁት በጣም የተለየ ነው።" "ላሚን ያማልን የምመክረው ነገር ቢኖር ከሁሉ በላይ ጥሩ በሆነበት ነገር ማለትም እግር ኳስን በመጫወት መደሰቱን እንዲቀጥል ነው።" SHARE @MULESPORTZENA
🖼 Photoአርሰናል ለመጨረሻ ጊዜ በአንፊልድ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ በ2012 ሲያሸንፉ ይዘውት የገቡት አሰላለፍ ይሄንን ይመስላል። የአሁኑ አሰልጣኝ አርቴታ ቋሚ አሰላለፍ ውስጥ ተካቶ ነበር 👀 SHARE @MULESPORTZENA
🖼 Photo📊 - የ35 ዓመቱ ፓስካል ግሮስ በዚህ የውድድር ዓመት ከሁሉም የፕሪሚየር ሊጉ ማዕከላዊ አማካዮች የበለጠ ከፍተኛውን የጨዋታ ሬቲንግ ያስመዘገበ ተጫዋች ነው። 💪 - ፓስካል ግሮስ — 7.29 - ዴክላን ራይስ — 7.15 - ቪታሊ ጃኔልት — 7.10 - ኤሊዮት አንደርሰን — 7.08 - አንቶን ስታች — 7.08 SHARE @MULESPORTZENA
🖼 Photo🗣 ዣቢ አሎንሶ ስለ ኢስቴቫኦ :- "ሁሉም ተጫዋቾች በሜዳ ላይ መገኘት እና መጫወት እንደሚፈልጉ ይታወቃል። ይህ ሚስጥር አይደለም። ለዚህም እኔ ኃላፊነቱን መውሰድ አለብኝ።" "ሁሉም ተጫዋቾች ዝግጁ መሆን አለባቸው። እያንዳንዱ ጨዋታ አስፈላጊ ነው። ኢስቴቫኦ በልምምድ ላይ ነው፤ አመለካከቱም ጥሩ ነው። ዕድል ያገኛል። የውድድር ዘመኑ ረጅም ነው፤ ሁሉም ተጫዋቾች የሚጫወቱበት ጊዜ ይኖራል።" SHARE @MULESPORTZENA
🖼 Photo🕹 FAST KENO SIGNAL በ 3ቁጥሮች ብቻ በ 2ሺ ብር 100ሺ ብር ተበላ በቻናላችን ላይ!! ✅ FAST KENO እና AVIATOR SIGNAL በየቀኑ በነፃ የሚለቀቅበት ቻናል ያልተቀላቀላቹ ምን ትጠብቃላቹ ተቀላቀሉን ❌ ምንም አይነት ክፍያ አይጠይቅም ከእናንተ ሚጠበቀው ቻናሉን መቀላቀል ብቻ ነው 🔥 በየቀኑ FAST KENO SIGNAL 🔥 በየቀኑ AVIATOR SIGNAL JOIN https://t.me/+1j6aQmo-JZpkNThk JOIN https://t.me/+1j6aQmo-JZpkNThk
🖼 Photo🗣️ ሚኬል አርቴታ :- "እሁድ ከሊቨርፑል ጋር ትልቅ ጨዋታ ይጠብቀናል። ጨዋታውንም በጉጉት እየጠበቅነው ነው። በአንፊልድ ለመጨረሻ ጊዜ ካሸነፍን 14 ዓመታት አልፈዋል። አሁን ግን ይህን ድል የምናስመዘግብበት ጊዜ ነው።" SHARE @MULESPORTZENA
🖼 Photo🗣 ዣቢ አሎንሶ :- “ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ ለመጫወት ዝግጁ ከሆነ ምናልባት የፊት መሸፈኛ ጭንብል ማድረግ ይኖርበታል።” SHARE @MULESPORTZENA
🖼 Photo🔥🔥🔥ሰበር ዜና ሰበር ዜና 🔥🔥🔥 1ሺ ድረስ 50% deposit Bonus ከ1 ሺ በላይ 100% deposit Bonus 🤑🤑🤑🤑 💵ይሄን እድል ከጨዋታ ቤት ውጭ ማን ይሰጥሃል 🤑🤑🤑 👉አሁኑኑ ንካው http://chewatabet.com
🖼 Photo🚨 አድሪያን ኮርዴሮ ቪጋ በነገው ዕለት በስፔን ላሊጋ ባርሴሎና እና ዴፖርቲቮ አላቬስ የሚያደርጉትን ጨዋታ በዋና ዳኝነት ይመራል። SHARE @MULESPORTZENA
🖼 Photo🏆 - የእንግሊዝ ካራባኦ ካፕ የአራተኛ ዙር ምርጥ 11 ስብስብ ! Via - WhoScored SHARE @MULESPORTZENA
🖼 Photo🗣 ኤንዞ ማሬስካ ስለ ጃክ ግሪሊሽ :- "አሁንም ጥሩ ሰው እንደሆነ አስባለሁ። መልካም ልብ ያለው፣ ትልቅ ልብ ያለው ሰው ነው። ስለእሱ የማስበው አሁንም እንደዚህ ነው።" SHARE @MULESPORTZENA
🖼 PhotoFrequently asked questions
What is ሙሌ ስፖርት on Telegram?
ሙሌ ስፖርት is a public Telegram Channel with 442051 subscribers. It is indexed by TeleSeeker under the short link /c/mulesportzenaaa.
How do I subscribe to ሙሌ ስፖርት?
Open t.me/mulesportzenaaa in Telegram and press Subscribe.
Is ሙሌ ስፖርት currently active?
It was active at the last check against Telegram (1h ago).
How accurate is the 442051 count?
The 442051 count was reported by Telegram at the last check (1h ago).
How do I report ሙሌ ስፖርት as inactive?
Use the form on /submit or open a GitHub issue.
See the full directory: Browse all Telegram Channels on Telegram. Missing a channel? Submit a link.