National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /
Telegram Channel
teleseeker.com/c/national_lottery · tg://resolve?domain=national_lottery
What is National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር / on Telegram?
National lottery
Community reviews
Nobody has liked this entry yet.
No reviews yet. If you have been in this entry, yours would be the first.
How to subscribe to National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር / on Telegram
Open t.me/national_lottery
in Telegram and press Subscribe.
On mobile, the app opens directly via tg://resolve?domain=national_lottery.
National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር / channel details
Timeline
When the entry was indexed, and when it was last checked against Telegram.
when the record entered our index
Checked against Telegram, then refreshed automatically
index freshness & last update path
what we keep in the index
Auto Assessment
Objective counters derived from check history. No ratings, no composite scores.
Last checked against Telegram on 2026-10-31 11:54 UTC.
Telegram Channel account indexed by TeleSeeker's crawler.
Subscribers to the channel.
Time the record first appeared in our index.
last post 40 months ago · ~0.6 posts/day · avg views 808.0K · peak reactions 25.9K · stars 0
618 photos · 43 videos · 29 links
Growth
Subscriber growth over the last 30 days, measured on our own checks.
Latest posts
The most recent posts, as the public preview page of the channel shows them.
የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ሽልማት አደገ ! በደምበኞች አስተያየት መሰረት ቀደም ሲል የነበበረውን የዕጣ ሽልማት የአንደኛው ዕጣ 4 ሚሊዮን ብር፣ የሁለተኛው ዕጣ 2 ሚሊዮን ብር የሶስተኛው ዕጣ 1 ሚሊዮን ብር በማድረግ ከሰኔ 24 2015 ዓ.ም ጀምሮ በ 10 ብር በ605 ላይ ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም በቴሌብር *127# በመደወል ዕድሎን ይሞክሩ ፡፡ አዲሱ የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ የዕጣ ዝርዝር ፡- 1ኛዕጣ 4,000,000 ብር 2ኛ ዕጣ 2,000,000 ብር 3ኛ ዕጣ 1,000,000 ብር 4ኛ ዕጣ 700,000 ብር 5ኛ ዕጣ 350,000 ብር 6ኛ ዕጣ 250,000 ብር 7ኛዕጣ 175,000 ብር 8ኛ ዕጣ 100,000 ብር 9ኛ ዕጣ 75,000 ብር 10ኛ ዕጣ 50,000 ብር መልካም ዕድል ! የብሔራዊ ሎተሪ …
ዛሬ ማታ ከለሊቱ 6 ሰዓት የአድማስ ሎተሪ 12ኛ ዙር ይጠናቀቃል፡፡ ዕጣው የሚወጣበት ቀን ሰኔ 26/2015 ነው፡፡ አሁኑኑ ዕድልዎን ይሞክሩ 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት በማድረግ ወይም *127# በመደወል የ 3 ሚሊዮን ብር እንዲሁም የሌሎችም ዕድሎች አሸናፊ ይሁኑ ብሔራዊ ሎተሪ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር
የ12 ኛው አድማስ ዲጂታል ሎተሪ ቆይታ ዛሬ ያበቃል በ1ኛ ዕጣ የ3 ሚሊየን ብር እና ሌሎችም አጓጊ ሽልማቶች እድለኛ ለመሆን ሎተሪውን በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ5 ብር ይቁረጡ! የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር እና ኢትዮ ቴሌኮም በአጋርነት
የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ መውጫው ቀን እየደረሰ ነው ! በ1ኛ ዕጣ --------- 3,000,000 በ2ኛ ዕጣ ---------- 1,200,000 በ3ኛ ዕጣ --------- 800,000 በ4ኛ ዕጣ -------- 400,000 በ5ኛ እጣ -------- 250,000 እና ሌሎች ዕጣዎች ይዘዋል ፡፡ አሁኑኑ በ605 ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም በቴሌብር *127# በመጠቀም የአድማስ ዲጂታል ሎተሪን ቆርጠው አሸናፊ ይሁኑ! መልካም ዕድል ! የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር
የአድማስ ሎተሪ መውጫው ቀን ደረሰ በ5 ብር ብቻ የ3 ሚሊዮን እና የሌሎችም ዕድሎች አሸናፊ ይሁኑ 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት በማድረግ ወይም *127# በመደወል አሁኑኑ ይሞክሩ ብሔራዊ ሎተሪ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር
ሰኔ 29 ቀን 2015 የሚወጣው ቶምቦላ ሎተሪ
▶ Video · 1:09የአድማስ ሎተሪ አሸናፊዎች
▶ Video · 1:02Regular 1688 sene 15/2015
🖼 Photoከተደጋጋሚ ሙካራ በኋላ 2,500,000 ብር ! ወጣት ሔኖክ አሰፋ ይባላል ነዋሪነቱ በደብረማርቆስ ከተማ ሲሆን ሎተሪን ደጋግሞ ይሞክራል ፡፡ እንደተለመደው የ2015 የትንሳኤ ሎተሪ በመቁረጥ ያስቀምጣል ታዲያ የቆረጠው ቲኬት ያስቀመጠበት ቦታ ይዘነጋውና ለወራት ሳያየው ቆይተዋል ፡፡ ከወራት በኋላም ቲኬቱ ተገኘና ስያስተያየው የ2,500,000 ብር ዕድለኛ መሆኑን በማረጋገጥ በማያቋርጥ ደስታ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በመምጣት ዕድለኛ ያደረገውን ገንዘብ ተረክበዋል ፡፡ በገንዘቡም ምን ለመስራት እንዳሰበ ሲጠየቅ በቤት ኪራይ ተማርሬ ነበር ቤት እገዛበታለሁ በማለት ተናግረዋል ፡፡
🖼 Photoየመንግስት ሰራተኛዋ……. ወ/ሮ ለምለም አዱኛ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ስትሆን በመንግስት ስራ ላይ በመሰማራት በምታገኘው ደመወዝ ህይወትዋ የምትመራ ሲሆን ግንቦት 28 ቀን 2015 በወጣው የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ የ3ኛ ዕጣ የብር 800,000 ዕድለኛ ወናለች፡፡ በገንዘቡም ለተሻለ ኑሮዬ አውለዋለሁ ብላለች ፡፡
🖼 Photoግንቦት 28 ቀን 2015 ዓ.ም የወጣው የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕድለኞች ሽልማታቸውን እየወሰዱ ነው ፡፡
🖼 Photoየአዲስ አበባ ነዋሪ የሆነውና በኤሌክትሪሻን ሙያ የተሰማራው አቶ አስቻለው ለገሰ በቆረጡት ልዩ ሎተሪ የ1ኛ ዕጣ የ3,500,000 ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡ አቶ አስቻለው ለገሰ በገንዘቡም ወደ ንግድ ለመሰማራት እንዳሰቡ አጫውተውናል ፡፡
🖼 PhotoRegular lottery 1687
🖼 Photoየደብረብርሃን ነዋሪ የሆኑት የቀድሞ የጦር ሰራዊት አባልና ጡረተኛው ሃምሳ አለቃ ሰለሞን ዮሃንስ በቆረጡት የልዩ ሎተሪ በ2ኛ ዕጣ የ1,200,000 ብር / አንድ ሚሊዮን ሁለት መቶ ሺህ / ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡በደረሳቸው ገንዘብም በከተማ ግብርና እንደሚሰማሩ ገልጸውልናል ፡፡
🖼 PhotoRelated Telegram Channels
Top-3 by description similarity (TF-IDF).
Frequently asked questions
What is National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር / on Telegram?
National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር / is a public Telegram Channel with 184907 subscribers. It is indexed by TeleSeeker under the short link /c/national_lottery.
How do I subscribe to National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /?
Open t.me/national_lottery in Telegram and press Subscribe.
Is National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር / currently active?
It was active at the last check against Telegram (41m ago).
How accurate is the 184907 count?
The 184907 count was reported by Telegram at the last check (41m ago).
How do I report National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር / as inactive?
Use the form on /submit or open a GitHub issue.
See the full directory: Browse all Telegram Channels on Telegram. Missing a channel? Submit a link.