Telegram Channel Verified by TeleSeeker · last checked 16h ago

ስለ Arsenal

Telegram Channel

@selearsenall
96,566 subscribers
Language English
Open in Telegram

What is ስለ Arsenal on Telegram?

ይህ ስለ አርሰናል በኢትዮጲያ ቴሌግራም ቻናል ነው ስለ አርሰናል አዳዲስ እና ትኩስ መረጃዎች 🔈 ስለ አርሰናል ከእሁድ እስከ እሁድ  ✔️ ስለ አርሰናል ዝውውሮች ✔️ ትንታኔዎች ✔️ ዜናዎች ✔ሀይላይቶች እና ፈጣን መረጃዎችን ያገኛሉ 📭 𝙁𝙤𝙧 𝙖𝙙𝙫𝙚𝙧𝙩 : @AbduArsenal

Community reviews

Nobody has liked this entry yet.

No reviews yet. If you have been in this entry, yours would be the first.

How to subscribe to ስለ Arsenal on Telegram

Open t.me/selearsenall in Telegram and press Subscribe. On mobile, the app opens directly via tg://resolve?domain=selearsenall.

ስለ Arsenal channel details

Username@selearsenall
Last checked16h ago · 2026-10-30 23:45 UTC
Indexed since2026-10-30
Short link/c/selearsenall

Timeline

When the entry was indexed, and when it was last checked against Telegram.

First indexed

when the record entered our index

indexed_at16h ago
Verification history

Checked against Telegram, then refreshed automatically

last_checked16h ago
check_policyautomatic
Recent activity

index freshness & last update path

sourcet.me/selearsenall
subscribers96,566
Profile fields

what we keep in the index

typeTelegram Channel
descriptionpresent

Auto Assessment

Objective counters derived from check history. No ratings, no composite scores.

Reliability
Verified

Last checked against Telegram on 2026-10-30 23:45 UTC.

Profile
Channel

Telegram Channel account indexed by TeleSeeker's crawler.

Reach
96,566

Subscribers to the channel.

Indexed since
16h ago

Time the record first appeared in our index.

Activity
Active

last post today · ~4.8 posts/day · avg views 637 · peak reactions 19 · stars 0

27,800 photos · 149 videos · 297 links

Growth

Subscriber growth over the last 30 days, measured on our own checks.

Growth over the last 30 days
Last 7 days —
Last 30 days —
30-day range 96,566 – 96,566 low 2026-10-30 · high 2026-10-30

Latest posts

The most recent posts, as the public preview page of the channel shows them.

2026-10-30 20:56 UTC

በቤቲንግ ብር እየተበላችሁ የምትገኙ በሙሉ ይሄ ቻናል ለናንተ ነው ምርጥ ቲፕ የምታገኙበትን ቻናል ይዘን መጥተናል ✅ ማየት ማመን ነው 🏆👇

2026-10-30 20:30 UTC

ሙሌ ስፖርት ✅ በኢትዮጵያ ትልቁን የስፖርት ቻናል አሁኑኑ ይቀላቀላሉ እንዳያመልጦዎ👇 ሁሉንም አይነት መረጃ በአንድ ላይ ያገኛሉ ይቀላቀላሉ 👇

🖼 Photo
2026-10-30 12:18 UTC

ከ ሊቨርፑል ጋር ለምናደርገው ጨዋታ የሚመሩት ዳኞች። @SELEARSENALL

🖼 Photo
2026-10-30 12:17 UTC

| ቀጣይ ጨዋታ | 𝐍𝐄𝐗𝐓 𝐌𝐀𝐓𝐂𝐇! 9ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ! ሊቨርፑል ከ አርሰናል !! እለት እሁድ // ጥቅምት 22 !! ምሽት ፤ 1:30 ላይ !! አንፊልድ ድል ለክለባችን አርሰናል @SELEARSENALL

🖼 Photo
2026-10-29 18:49 UTC

የፍርሀት ውጤት !! @SELEARSENALL

🖼 Photo
2026-10-29 18:37 UTC

ቢመጣ እንኳ አርቴታ ያጠፋዋል ። ከምርጥ አጥቂነት በአርቴታ ተከላካይ የሆኑ ተጨዋቾች እስኪ ጥቀሱ ? ኢዜ ዮኬሬሽ ሳካ ........ ? @SELEARSENALL

🖼 Photo
2026-10-29 17:15 UTC

🚨ሰበር አርሰናል ለማክስ ዶውማን ቀይ ካርድ ያቀረበው ይግባኝ ውድቅ ተደርጓል!! ዶውማን ቀጣዮቹ 3የሊግ ጨዋታዎች ያመልጡታል!! -Hand of Arsenal

🖼 Photo
2026-10-29 15:18 UTC

ክሪስቲያኖ ሮናልዶ IG ላይ “እግር ኳስ የደጋፊዎች ነው።" “ በዓለም ዙሪያ ላሉ ደጋፊዎች ሁሉ ስለመረጡኝ አመሰግናለሁ፣ የሁልጊዜ ምርጡ የባሎንዶር የኔ ብቻ ሳይሆን የእናንተም ነው

🖼 Photo
2026-10-29 12:52 UTC

ከሊቨርፑል ጋር የምናደርገውን የ9ኛ ሳምንት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ አንዲ ማድሊ በዋና ዳኝነት የሚመሩት ይሆናል።✅ ስቱዋርድ አትዌል ደግሞ VAR።🖥

2026-10-29 08:31 UTC

🔵 ሚኬል አርቴታ ከሊቨርፑል ጋር ከሚደረገው ጨዋታ በፊት የሚሰጠውን የፕሬስ ኮንፈረንስ ነገ ከሰዓት በኋላ በሶብሃ ሪያልቲ የልምምድ ማዕከል ያካሂዳል። 🔵 በኖኒ ማዱዌኬ ዴክላን ራይስ እና ሪካርዶ ካላፊዮሪ የጉዳት ሁኔታ ላይ አዳዲስ መረጃዎች ይጠበቃሉ “SHARE" @SELEARSENALL

🖼 Photo
2026-10-29 08:28 UTC

🟢 የአርሰናል ሌጀንድ ሮበርት ፒሬስ ዛሬ ልደቱ ነው 🎂 መልካም ልደት 🇫🇷 “SHARE" @SELEARSENALL

🖼 Photo
2026-10-28 19:55 UTC

በቃ ይሄ ሰውዬ በአንድ ፕሪምየር ሊግ 10 አመት እየሸወደ ሊሞላው ነው ? ይሄን በመሠለ ስብስብ ዋንጫ ካልጠራረገ መቼ ነው ዋንጫ ሚበላው አርሰናል ? ያሳስባል የምር !! አንድ አመት በተቃጠለ ቁጥር የነዚ ተጨዋቾች እድሜም እየተቃጠለ ነው ሚሄደው ። በዚ ወርቃማ ስብስብ ላይ ወርቃማ 2/3 አጥቂዎች ጨምሮ አለምን መቆጣጠር ሲችሉ እያላገጡ የዘጉት የዘንድሮ ዝውውር መስኮት ራሡ ገና ብዙ ዋጋ ያስከፍለናል ። አርሰናል ለምን ይሄን ሁሉ አመት ucl እንዳልበላም ይሄ ምስክር ነው !! 🙌 @SELEARSENALL @SELEARSENALL

🖼 Photo
2026-10-27 23:00 UTC

አርቴታ🎙 ካላፊዮሪ ፣ ራይስ እና ኖኒ በዛሬው ቡድን ውስጥ ያልነበሩት በጉዳት ነው። ኖኒ የቁርጭምጭሚት ችግር አጋጥሞታል።

🖼 Photo
2026-10-27 22:24 UTC

ይሄ እከካም የሆነ ተጫዋች 😡🤬 @SELEARSENALL @SELEARSENALL

🖼 Photo
2026-10-27 19:20 UTC

የክለባችን አሰላለፍ።✅ 5:00 ሰአት @SELEARSENALL

🖼 Photo
2026-10-27 19:18 UTC

የክለባችን አሰላለፍ።✅ 5:00 ሰአት @SELEARSENALL

🖼 Photo
2026-10-27 03:44 UTC

ስለ Arsenal pinned a photo

2026-10-27 03:43 UTC

የጨዋታ ቀን!  💙 🏆 የእንግሊዝ ካራባው ዋንጫ አራተኛ ዙር ጨዋታ! ፍሊትዉድ ከ አርሰናል 🗓 | ማክሰኞ, ጥቅምት 17 ⏰ | ምሽት 5:00 🏟 | ሀይበሪ ስታዲየም @SELEARSENALL @SELEARSENALL

🖼 Photo
2026-10-26 17:18 UTC

🔴ጋብሬል ማጋሌሽ በባላንዲዮር 21ኛ ጨርሷል!!

🖼 Photo
2026-10-26 17:14 UTC

🔴ጋብሬል ማጋሌሽ በባላንዲዮር 21ኛ ጨርሷል!!

🖼 Photo

Related Telegram Channels

Top-3 by description similarity (TF-IDF).

Frequently asked questions

What is ስለ Arsenal on Telegram?

ስለ Arsenal is a public Telegram Channel with 96566 subscribers. It is indexed by TeleSeeker under the short link /c/selearsenall.

How do I subscribe to ስለ Arsenal?

Open t.me/selearsenall in Telegram and press Subscribe.

Is ስለ Arsenal currently active?

It was active at the last check against Telegram (16h ago).

How accurate is the 96566 count?

The 96566 count was reported by Telegram at the last check (16h ago).

How do I report ስለ Arsenal as inactive?

Use the form on /submit or open a GitHub issue.

See the full directory: Browse all Telegram Channels on Telegram. Missing a channel? Submit a link.