Telegram Channel Verified by TeleSeeker · verified when indexed 2026-10-31

THIKVAH-ETHIOPIA ᴘᴀɪᴅ.ᴠᴇʀsɪᴏɴ

Telegram Channel

@thikvahethiopia
10,275 subscribers
Language English
Open in Telegram

What is THIKVAH-ETHIOPIA ᴘᴀɪᴅ.ᴠᴇʀsɪᴏɴ on Telegram?

Order ads: https://telega.io/c/thikvahethiopia ᴘᴀɪᴅ.ᴠᴇʀsɪᴏɴ - free joining permission will be revoked soon. Join and share now. ይህ የቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። @thikvahuniversity @thikvahethmagazine @thikvahethsport

Community reviews

Nobody has liked this entry yet.

No reviews yet. If you have been in this entry, yours would be the first.

How to subscribe to THIKVAH-ETHIOPIA ᴘᴀɪᴅ.ᴠᴇʀsɪᴏɴ on Telegram

Open t.me/thikvahethiopia in Telegram and press Subscribe. On mobile, the app opens directly via tg://resolve?domain=thikvahethiopia.

THIKVAH-ETHIOPIA ᴘᴀɪᴅ.ᴠᴇʀsɪᴏɴ channel details

Username@thikvahethiopia
Last checked13h ago · 2026-10-31 00:41 UTC
Indexed since2026-10-31
Short link/c/thikvahethiopia

Timeline

When the entry was indexed, and when it was last checked against Telegram.

First indexed

when the record entered our index

indexed_at13h ago
Verification history

Checked against Telegram, then refreshed automatically

last_checked13h ago
check_policyautomatic
Recent activity

index freshness & last update path

sourcet.me/thikvahethiopia
subscribers10,275
Profile fields

what we keep in the index

typeTelegram Channel
descriptionpresent

Auto Assessment

Objective counters derived from check history. No ratings, no composite scores.

Reliability
Verified

Last checked against Telegram on 2026-10-31 00:41 UTC.

Profile
Channel

Telegram Channel account indexed by TeleSeeker's crawler.

Reach
10,275

Subscribers to the channel.

Indexed since
13h ago

Time the record first appeared in our index.

Latest posts

The most recent posts, as the public preview page of the channel shows them.

2026-10-31 10:01 UTC

🇺🇸 የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ 2027 (DV-2027) ዳግም እንዳይከፈት በፍርድ ቤት ታገደ። የአሜሪካ የይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት የዲቪ ሎተሪ 2027 ምዝገባ እንዲከፈት ተሰጥቶ የነበረውን የታችኛውን ፍርድ ቤት ውሳኔ በጊዜያዊነት አግዶታል። በዚህም ምክንያት ቀደም ሲል ለነገ እንዲከፈት ታዞ የነበረው የሎተሪ ምዝገባ በተያዘለት ጊዜ አይጀምርም። አጠቃላይ ክስተቱ ምን ነበር ? 1. የመጀመሪያው እግድ 👉 ታህሳስ 2025 የዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር የዲቪ ፕሮግራምን በጊዜያዊነት አገደ። 2. የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ውሳኔ 👉ነሐሴ 2026 የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዲቪ ቪዛ መስጠትን ዳግም ማገዱን አስታወቀ። 3. የህግ ክስ መመሥረት 👉 ነሐሴ 2026 ሬድ ኢግል ላው (Red Eagle Law) የተሰኘው ህግ ተቋም ፕሮግራሙ እንዲከፈት በሚል መንግስትን ከሰሰ። 4. የታች ፍርድ ቤት ት…

🖼 Photo
2026-10-31 09:59 UTC

በሄዱበት ሁሉ የሚከተልዎ ዘመናዊ አድራሻ ከኢትዮጵያ ፖስታ! ከእንግዲህ በየጊዜው ቦታ ቢቀይሩም መልእክቶችዎ ሁሌም በቀላሉ ወደእርስዎ ይደርሳሉ። ዘመናዊ የመልእክት ማስተዳደሪያ መፍትሄ የሆነው የኢትዮጵያ ፖስታ የሳጥን አልባ የመልእክት አገልግሎት (Virtual P.O. Box) በሄዱበት ቦታ ሁሉ አድራሻዎ ሆኖ መልእክትዎችዎን በቀላሉ እና በተሟላ ደህንነት እስከ ደጃፍዎ ያደርሳል። ወደማንኛውም ቦታ ቢጓዙ ወይም መኖሪያ አድራሻዎን ቢቀይሩ መልእክቶችዎ እርስዎን ይከተላሉ፤ እርስዎም በማንኛውም ጊዜ ቀላል፣ ዘመናዊ እና አስተማማኝ የመልእክት አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ። የሞባይል መተግበሪያውን ከ App Store ወይም Play Store በማውረድ፣ አልያም  app.ethio.post ድረ-ገጽ ላይ በመግባት በቀላሉ ይመዝገቡ፤ ዲጂታል አድራሻዎን አሁኑኑ ይያዙ! ለበለጠ መረጃ በነጻ የስልክ …

▶ Video · 0:08
2026-10-31 09:59 UTC

ኢንዶሚ ለሁሉም ተስማሚ በ ኢትዮጵያ ስንዴ የተመረተ ፤ በ አትክልት ዘይት የተሰራ ፤ በ 3 ደቂቃ ዝግጁ ኢንዶሚ ፤ ፈጣን ጣፋጭ የ ኢትዮጵያ ምርት ዛሬዉኑ ይሞክሩት

▶ Video · 0:14
2026-10-31 05:53 UTC

የመንግሥት አመራሮች በሁርሶ ወታደራዊ ማሠልጠኛ ሥልጠና እየወሰዱ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። " የመደመር መንግሥት አመራሮች በሁርሶ ወታደራዊ ማሠልጠኛ ሥልጠና በመውሰድ ላይ ናቸው " ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ሥልጠናው ከወታደራዊ ሳይንስና ልምድ በመነሳት ዲሲፕሊንን፣ የጋራ ዓላማን በቅንጅት የማሳካት አቅምን፣ ኃላፊነትንና ተጠያቂነትን ለማጠናከር እንደሚረዳ አስረድተዋል። " የሀገርን ሥልጣኔና ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ በዕውቀት፣ በአካል የዳበረ፣ በሥነ ምግባርና በሕዝብ ተቆርቋሪነት የተገነባ አመራር ያስፈልጋል " ያሉ ሲሆን " ወታደራዊ ሥልጠናው የመደመር ሥልጣኔ ስትራቴጂን ለማስፈጸምና የሀገርን ደኅንነት ለማረጋገጥ የሚያግዙ ክሂሎችን ለማዳበር ጠቃሚ ነው " ብለዋል። Via https://www.facebook.com/share/p/19j6wij4n9/ …

🖼 Photo
2026-10-31 04:56 UTC

ብፁዕ አቡነ ሩፋኤል ከሀገረ ስብከታቸው ተነሱ። ብፁዕነታቸው ለ6 ወራት እስከ ርክበ ካህናት ምልዓተ ጉባኤ በየትኛውም ሀገረ ስብከት ሳይመደቡ በደብረ ሊባኖስ ቅዱስ አቡነ ተክለሃይማኖት ገዳም ተወስነው በሱባኤና በጸሎት እንዲቆዩ ቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ አሳለፈ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ጥቅምት 20 ቀን 2019 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎች ማሳለፉ ተገልጿል። የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ፣ በሚመሩት ሀገረ ስብከት ላይ ከፍተኛ አስተዳደራዊና ቀኖናዊ ጥፋት ፈጽመዋል ያላቸው ብፁዕ አቡነ ሩፋኤል ላይ ቀኖናዊ ውሳኔ በማሳለፍ ለ6 ወራት እስከ ርክበ ካህናት ምልዓተ ጉባኤ በገዳም ተወስነው በሱባዔና በፀሎት እንዲቆዩ ወስኗል። ቀደም ሲል ጉዳዩ በአጀንዳነት ተይዞ የአጣሪዎች ሪፖርት በንባብና በቪድዮ ለቅዱስ ሲኖዶስ መቅረቡ ተገልጿል…

🖼 Photo
2026-10-30 22:16 UTC

" ... ኤርትራ በኢትዮጵያ ላይ የምታደርገውን የጥፋት እንቅስቃሴ ካላቆመች፣ ኢትዮጵያ ለሕልውናዋ እና ለሀገራዊ ጥቅሟ ስትል የችግሩን ሥረ-መሠረት ከመነሻው ለመንቀል ከመንቀሳቀስ ውጪ ሌላ አማራጭ የላትም " - ሙላቱ ተሾመ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ የባሕር በር ባለቤትነት ጥያቄ ታሪካዊ መብት፣ የኢኮኖሚ ሕልውና እና የቀጣናውን ዘላቂ ሰላም የሚያረጋግጥ መሠረታዊ ሀገራዊ አጀንዳ ነው ሲሉ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ (ዶ/ር) ገለጹ። የኢትዮጵያ የባሕር በር የማግኘት ጥያቄ በስህተት የታጣውን ወደብ የመመለስ ፍላጎት መሆኑን ገለጻዋል። የባህር በር የማግኘት ሂደቱ በሰላማዊ እንዲሁም ዲፕሎማሲያዊ መንገድ ሊፈታ እንደሚገባም ተናግረዋል። ግብጽ ለዘመናት የተከተለችው የጂኦፖለቲካ ፖሊሲ ኢትዮጵያን በድህነት እና በግጭት አዙሪት ውስጥ እንድትቆይ የማድረግ ፍላጎት ላይ የተመሠረተ መሆኑን ገልጸ…

🖼 Photo
2026-10-30 22:16 UTC

የላቀ ፍጥነት ለሁሉም! ኢትዮ ቴሌኮም Ethio telecom የላቀ ፍጥነት ያለውን የ4ጂ LTE ሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት በሀገራችን ተጨማሪ 80 ከተሞች ማስጀመራችንን ስናበስራችሁ በደስታ ነው፡፡ በከተሞቹ የምትገኙ ደንበኞቻችን 4ጂ LTE የሞባይል አገልግሎት ተጠቃሚ በመሆናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን በፈጣኑ 4ጂ የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎታችን እንድትጠቀሙ እንጋብዛለን! የሚገለገሉበት ሲም ካርድ 4G የሚያስጠቅም ከሆነ የሞባይል ሴቲንግዎን ኔትወርክ ሞድ LTE/3G/2G (Auto connect) ያድርጉ፤ ሲም ካርድዎ የማያስጠቅም ከሆነ አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የአገልግሎት ማዕከላችን ጎራ ብለው በነጻ በማስቀየር ልዩ የጥቅል ስጦታ ያግኙ! #4GLTE #Ethiotelecom #NextHorizon #RuralConnectivity #telebirr #DigitalEthiopia #Reali…

🖼 Photo

Related Telegram Channels

Top-3 by description similarity (TF-IDF).

Frequently asked questions

What is THIKVAH-ETHIOPIA ᴘᴀɪᴅ.ᴠᴇʀsɪᴏɴ on Telegram?

THIKVAH-ETHIOPIA ᴘᴀɪᴅ.ᴠᴇʀsɪᴏɴ is a public Telegram Channel with 10275 subscribers. It is indexed by TeleSeeker under the short link /c/thikvahethiopia.

How do I subscribe to THIKVAH-ETHIOPIA ᴘᴀɪᴅ.ᴠᴇʀsɪᴏɴ?

Open t.me/thikvahethiopia in Telegram and press Subscribe.

Is THIKVAH-ETHIOPIA ᴘᴀɪᴅ.ᴠᴇʀsɪᴏɴ currently active?

It was active at the last check against Telegram (13h ago).

How accurate is the 10275 count?

The 10275 count was reported by Telegram at the last check (13h ago).

How do I report THIKVAH-ETHIOPIA ᴘᴀɪᴅ.ᴠᴇʀsɪᴏɴ as inactive?

Use the form on /submit or open a GitHub issue.

See the full directory: Browse all Telegram Channels on Telegram. Missing a channel? Submit a link.