Telegram Channel Verified by TeleSeeker · last checked 2h ago

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

Telegram Channel

@wasulife
257,943 subscribers
AI summary

The channel under the name Wasu Mohammed is a Telegram channel with a large following of over two hundred fifty-eight thousand subscribers. Its official description is written in Amharic, opening with a warm welcome message. It then presents two key points: first, a contact for advertising, and second, a link to join the channel itself. The description closes with a heartfelt expression of gratitude, accompanied by a heart and a prayer emoji. Despite the channel being listed as an English-language entity, the provided description is entirely in Amharic, which suggests that the channel may primarily serve an Amharic-speaking audience or that the language setting does not reflect the actual content. The channel appears to function as a platform for community engagement and promotion, likely centered around the figure of Wasu Mohammed, given the channel name. The presence of a dedicated advertisement contact indicates that the channel is open to sponsored posts or promotional content, while the explicit joining link suggests a focus on growing its subscriber base. The welcome message and thank-you note imply a personal and appreciative tone towards its audience. Overall, the channel is characterized by its substantial subscriber count, its Amharic-language description, and its emphasis on welcoming new members and facilitating advertising opportunities.

AI-generated summary — verify against Telegram.

Language English
Open in Telegram

What is Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ on Telegram?

እንኳን ደህና መጡ‼ 📌ማስታወቂያ ለማሰራት👉 @WasuMohammed 📌 ቻናሉን ለመቀላቀል 👉 @Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

Community reviews

Nobody has liked this entry yet.

No reviews yet. If you have been in this entry, yours would be the first.

How to subscribe to Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ on Telegram

Open t.me/wasulife in Telegram and press Subscribe. On mobile, the app opens directly via tg://resolve?domain=wasulife.

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ channel details

Username@wasulife
Last checked2h ago · 2026-10-31 08:57 UTC
Indexed since2026-10-26
Short link/c/wasulife

Timeline

When the entry was indexed, and when it was last checked against Telegram.

First indexed

when the record entered our index

indexed_at5d ago
Verification history

Checked against Telegram, then refreshed automatically

last_checked2h ago
check_policyautomatic
Recent activity

index freshness & last update path

sourcet.me/wasulife
subscribers257,943
Profile fields

what we keep in the index

typeTelegram Channel
descriptionpresent

Auto Assessment

Objective counters derived from check history. No ratings, no composite scores.

Reliability
Verified

Last checked against Telegram on 2026-10-31 08:57 UTC.

Profile
Channel

Telegram Channel account indexed by TeleSeeker's crawler.

Reach
257,943

Subscribers to the channel.

Indexed since
5d ago

Time the record first appeared in our index.

Activity
Active

last post today · ~36.2 posts/day · avg views 18.9K · peak reactions 181 · stars 0

40,500 photos · 1,890 videos · 18,300 links

Growth

Subscriber growth over the last 30 days, measured on our own checks.

Growth over the last 30 days
Last 7 days —
Last 30 days —
30-day range 257,943 – 258,583 low 2026-10-31 · high 2026-10-30

Latest posts

The most recent posts, as the public preview page of the channel shows them.

2026-10-30 17:44 UTC

ለሠራተኞች ዝውውር: እድገትና አዲስ ቅጥር እንዲፈጸም ተፈቀደ‼ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሲቪል ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ በበጀት እጥረት ምክንያት ተጥሎ የነበረውን የሰው ኃይል ስምሪት ዕገዳ በማንሳት እስከ ሰኔ 30/2019 ዓ.ም ድረስ ስምሪት እንዲፈጸም መፈቀዱን አስታወቀ። እንደ ቢሮው ገለጻ፣ ውሳኔው የተላለፈው የስራ መደቦች ክፍት ሆነው መቆየታቸው በተቋማት ውጤታማነት ላይ የሚያደርሱትን ተፅዕኖ በመረዳት ነው። በዚህም መሠረት፡- 📌ከኃላፊነት የሚነሱ የመንግሥት ተሾሚዎች ምደባ 📌ትምህርታቸውን ያሻሻሉ ሠራተኞች ምደባ 📌የተሾሙ፣ የትዳር አጋርና ከክልል ክልል ዝውውሮች 🙏በታሳቢ የተቀጠሩ ሠራተኞች፣ የደረጃ እድገት፣ ክፍት የሥራ መደቦችና አዳዲስ የተፈቀዱ መደቦች ስምሪት በመንግሥት ሠራተኞች መመሪያ መሠረት እስከ ሰኔ 30/2019 ዓ.ም ድረስ ይፈጸማል ነው የተ…

🖼 Photo
2026-10-30 16:30 UTC

በጎንደር ከተማ የሁለት ፖሊስ ኃላፊዎች ሕይወት ማለፉ ተሰማ‼ ትናንት ጥቅምት 19 ቀን 2018 ዓ.ም በጎንደር ከተማ አውቶፓርክ አካባቢ በጸረ-ሙስና ወንጀል ጥርጣሬ የተፈለገ ግለሰብን ለመያዝ በተደረገ እንቅስቃሴ በተከፈተ ተኩስ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጸረ-ሙስና ኃላፊ ኮማንደር ሞገስን እና ኢንስፔክተር አሰፋን ጨምሮ የሁለት ፖሊሶች ሕይወት ማለፉ ታውቋል። በዕለቱ ሁለት ሌሎች የፖሊስ አባላት ላይም የአካል ጉዳት ደርሶባቸው በሆስፒታል ሕክምና እየተደረገላቸው እንደሚገኙ ተነግሯል። ዋሱመሐመድ =============== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ  የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4

🖼 Photo
2026-10-30 15:30 UTC

ተጠርጣሪው በቁጥጥር ስር ዋለ‼ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ፖሊስ የተለያዩ ሀሰተኛ ሰነዶችንና የገንዘብ ኖቶች (ብር እና ዶላር) እንዲሁም ቱርክ ሰራሽ ሽጉጥ አዘጋጅቶ ሲሸጥ የነበረ ግርማ ሙሴ የተባለ ተጠርጣሪን ጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ.ም. በቁጥጥር ስር አዋለ። በመኖሪያ ቤቱ በተደረገ ፍተሻ ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃዎች፣ መታወቂያዎች፣ መንጃ ፈቃዶች፣ ማህተሞች፣ ፕሪንተር፣ ላፕቶፕ እና መሳሪያዎች ተይዘዋል። ፖሊስ ጉዳዩን አጣርቶ ለአቃቤ ህግ ለመክሰስ እየሰራ መሆኑን ገልጾ፣ ህብረተሰቡና ተቋማት ከሀሰተኛ ሰነድ ዝግጅትና አጠቃቀም እንዲታቀቡ እና ቁጥጥር እንዲያጠናክሩ አሳስቧል። ዋሱመሐመድ =============== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ  የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t…

🖼 Photo
2026-10-30 15:06 UTC

🌟 በካዛንቺስ መሃል ከተማ — ያለምንም የዋጋ ጭማሪ እና ወለድ የቤት ባለቤት ይሁኑ! ✅በአዲስ አበባ prime location ካዛንቺስ ሳይት፣ በሁሉም አቅጣጫ በ ፓርኮች እና መዝናኛዎች የተከበበ፣ ✅ ምንም አይነት የመሰረተ ልማት (የውሃ፣ የመብራት፣ የመንገድ) ስጋት የሌለበት ድንቅ የመኖሪያ መንደር! ✅ከአዲስ አበባ ከተማ መስተዳደር ጋር በጋራ (70/30)  በፍጥነት እየተገነባ ያለ  እጅግ ዘመናዊ compound አፓርታማ ✨ ልዩ ጥቅሞች፦ ✅Fixed Rate፦ ቤቱን እስኪረከቡ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ ወይም የወለድ ክፍያ የለውም! ምቹ አከፋፈል፦ በሂደት (progress )የሚከፈል ታማኝነት፦ በኩባንያው ቀጥተኛ የሽያጭ ባለሙያ በኃላፊነት የሚስተናገዱበት 🚪 ያሉን የአማራጮች እና የክፍያ ዝርዝር (15% ቅድመ ክፍያ ብቻ) 🛏 ባለ 1 መኝታ (55 ካሬ) አጠቃላይ ዋጋ፦ 5,830,3…

🖼 Photo
2026-10-30 13:36 UTC

"የትግራይ ሕዝብ ሰላም ይሻል፤ የሽምቅ ውጊያም ፈጽሞ አይሳካም"ጄኔራል ሳሞራ የኑስ 📌ትግራይ ዳግም የጦር ሜዳ እንዳይሆን የተደረገው ጥረት ተጠናክሮ፣ ትኩረት ወደ ልማት እና መልሶ ማቋቋም ሊደረግ ይገባል። 📌 የፕሪቶሪያን ስምምነት በማደናቀፍ እና ከውጭ ኃይሎች (ከግብጽ እና ሻዕቢያ) ጋር በመተባበር ክልሉን ለቀውስ ዳርገዋል። 📌የቡድኑ አመራሮች የጭንቅ መግለጫ ማውጣታቸውን በመግለጽ፣ የሽምቅ ውጊያ ሊሳካ ስለማይችል ስህተታቸውን አርመው እጃቸውን ለሰላም ሊሰጡ ይገባል። ዋሱመሐመድ =============== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ  የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4

2026-10-30 13:35 UTC

ነባ አዲስ የማህበራዊ ሚዲያ ቻናሎችን በተመጣጣኝና አስተማማኝ ዋጋ እንገዛለን! ​የምንገዛቸው፦ 🎬 YouTube: ሞኒታይዝ የሆኑ ቻናሎች 🚀 Telegram: ከ 100k+ አባላት በላይ 📱 TikTok: ከ 200k+ ተከታዮች በላይ 📱Instagram - ከ 100k+ አባላት በላይ 🌐 Facebook: ከ 250k+ ላይክ/ፎሎወርስ በላይ ​⚠️ መሟላት ያለበት መስፈርት፦ ​አካውንቶቹ ከማንኛውም የኮፒራይት፣ የቆይታ እገዳ (Strike/Ban) እና ከማንኛውም ሕገ-ወጥ ነገር ነፃ መሆን አለባቸው። ​👉 አሁኑኑ ያነጋግሩን፦ https://t.me/nebaaddis ⚡ ፈጣን እና ታማኝ አገልግሎት! Neba Addis Multimedia

🖼 Photo
2026-10-30 12:50 UTC

አርቲስቱን ጨምሮ የተገደሉት 4 አሽከርካሪዎች ናቸው ተባለ። በ19/02/2019 ዓ.ም ምሽት ወልቂጤ ዙሪያ 4 አሽከርካሪዎች ተገድለዋል። ከእነዚህ ሾፌሮች ውስጥ አንዱ አርቲስት አንተነህ ተኸርቁ ነው። አርቲስቱ ህይወቱን የሚያስተዳድረው ባለችው አንዲት የኮሮላ መኪና ራሱ እያሽከረከረ ኮንትራት በመስራት ነበር። እንደ መልዕክት አድራሻችን ገለጻ፤ ትላንት ምሽት ከጅማ አንድ ደንበኛ መጥታ ወደ ሰባት ቤት ሊያደርሳት ብሎ ጎማ ለማሰራት ወደ ወልቂጤ ዙሪያ ወደሚገኙ የጎሚስታ አገልግሎት ቦታዎች በሄደበት አጋጣሚ ነው የተገደለው። በአሽከርካሪዎች ላይ እየደረሰ ያለውን ግድያ አውግዙ ፣ ድምፃችን አሰሙ ፣ በደላችን አሳዩ ፣ መታፈናችንን አስተጋቡ ፣ፍትህን ጠይቁ ሲል የሾፌሮች አንደበት አጋርቷል። ለሟች ቤተሰቦች መፅናናትን እመኛለሁ። ዋሱመሐመድ =============== ወቅታዊ እና የታመኑ መረ…

🖼 Photo
2026-10-30 12:41 UTC

👉ከ 550 ሸህ ብር ጀምሮ እንደ አቅምዎ ሱቅ እና መኖሪያ 👉 ገራዶ መነሀሪያ 👉 መሠረተ ልማት የተሟላለት ለአጭር ጊዜ (እስከ ጥቅምት 20) ብቻ የሚቆይ ልዩ ቅናሽ 👉 በአካል ስራችንን እና ሳይታችንን ጎብኝተው ሲመርጡን ብቻ ይቀላቀሉ። ከ ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት - ደሴ ስልክ  0937411111 0938411111 0914053853 ሊንክ: https://t.me/CyMSa4WStw84YTM0

▶ Video · 1:04
2026-10-30 11:12 UTC

የተጠበቀው ድርድር አልተደረገም‼ በኢትዮጵያ እና ኤርትራ መካከል በሞስኮ እንደሚካሄድ ተስፋ ተጥሎበት የነበረው ንግግርና ድርድር ሳይደረግ ቀርቷል።አሁን ላይ የሁለቱ ሀገራት መሪዎች ወደየሀገራቸው ተመልሰዋል። ከዚህ በታች ያለው በአቶ ጌታቸው ረዳ  የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ አማካሪ ሚኒስትር  የተፃፈና ከቪዲዮው ጋር በትስስር ገፀቸው ያጋሩት ነው። "የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ በሞስኮ በተካሄደው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ ያደረጉት ተሳትፎ እና ለስፑትኒክ (Sputnik) የዜና ወኪል የሰጡት ቃለ-መጠይቅ በርካታ ጥያቄዎችን የሚያስነሳ ነው። ፕሬዚዳንቱ በቃለ-መጠይቃቸው “ከኤርትራ ጥቅምና ሁኔታ አንፃር እየተናገርኩ አይደለም” በማለት የገለጹ ሲሆን፣ ይህም የሀገራቸውን መሠረታዊ ፍላጎትና የሕዝባቸውን የዕለት ተዕለት ችግሮች ወደ ጎን ማለታቸውን ያሳያል። ሀገራ…

▶ Video · 0:18
2026-10-30 11:06 UTC

📢 ብሉ ማርክ ኮሌጅ (Blue Mark College) 📌"ትምህርት ለተሻለ ህይወት!" 🎓 ለከፍተኛ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ! ኮሌጃችን ለ2019 የትምህርት ዘመን በተለያዩ የትምህርት መስኮች ተማሪዎችን በመቀበል ላይ ይገኛል። 📚 በመደበኛ እና በኤክስቴንሽን መርሃ-ግብር (የመጀመሪያ ዲግሪ) በባህር ዳር ካምፓስ በቀን፦ 🏥 ነርሲንግ (Nursing) 💊 ፋርማሲ (Pharmacy) በቀን እና በኤክስቴንሽን 💼 ማኔጅመንት (Management) 📊 አካውንቲንግ (Accounting) 💻 አይሲቲ (ICT) 🎓 በቴክኒክ እና ሙያ ዲፕሎማ (በደረጃ 4)፦ 🏥 በጤና፦ ነርሲንግ እና ፋርማሲ 📑 በቢዝነስ፦ አካውንቲንግ፣ አይቲ (ዳታቤዝ) እና ሴክሬተሪ 🌐 በርቀት መርሃ-ግብር (በመጀመሪያ ዲግሪ)፦ ማኔጅመንት፣ አካውንቲንግ፣ ማርኬቲንግ እና ኢኮኖሚክስ የማስተባበሪያ ጣቢያዎቻችን፦ ባህር ዳር፣ ጎንደር፣ ወል…

🖼 Photo

Frequently asked questions

What is Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ on Telegram?

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ is a public Telegram Channel with 257943 subscribers. It is indexed by TeleSeeker under the short link /c/wasulife.

How do I subscribe to Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ?

Open t.me/wasulife in Telegram and press Subscribe.

Is Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ currently active?

It was active at the last check against Telegram (2h ago).

How accurate is the 257943 count?

The 257943 count was reported by Telegram at the last check (2h ago).

How do I report Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ as inactive?

Use the form on /submit or open a GitHub issue.

See the full directory: Browse all Telegram Channels on Telegram. Missing a channel? Submit a link.