አምባ መፅሐፍ
Telegram Channel
teleseeker.com/c/ambabooks · tg://resolve?domain=ambabooks
What is አምባ መፅሐፍ on Telegram?
🎯 አዲስ እና ጥንታዊ መጻሕፍት በአንድ ቦታ 📥 ሁሉም መጻሕፍት በPDF መልክ 📖 “ማንበብ ሙሉ ሰው አያደርግም፤ ወደ ሙሉነት ያደርሳል እንጂ” 👉 Owner: @AmbaSupport Buy ads ፡ https://telega.io/c/AmbaBooks 🔗 ቅርንጫፎቻችን፦ • @AMBA_PDF_BOOKS • @AMBA_TREKA • @YETMHRT_PDF • @AMBAMUSIC1 🤝 ይቀላቀሉን፣ እውቀትን እናጋራ!
Community reviews
Nobody has liked this entry yet.
No reviews yet. If you have been in this entry, yours would be the first.
How to subscribe to አምባ መፅሐፍ on Telegram
Open t.me/ambabooks
in Telegram and press Subscribe.
On mobile, the app opens directly via tg://resolve?domain=ambabooks.
አምባ መፅሐፍ channel details
Timeline
When the entry was indexed, and when it was last checked against Telegram.
when the record entered our index
Checked against Telegram, then refreshed automatically
index freshness & last update path
what we keep in the index
Auto Assessment
Objective counters derived from check history. No ratings, no composite scores.
Last checked against Telegram on 2026-10-31 08:12 UTC.
Telegram Channel account indexed by TeleSeeker's crawler.
Subscribers to the channel.
Time the record first appeared in our index.
last post 1 day ago · ~2.2 posts/day · avg views 4.3K · peak reactions 116 · stars 0
478 photos · 5 videos · 31 links
Growth
Subscriber growth over the last 30 days, measured on our own checks.
Latest posts
The most recent posts, as the public preview page of the channel shows them.
📚የምትወደውን መጽሐፍ በራስህ ቋንቋ ማንበብ ተቻለ ❕ በዓለም ዙሪያ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ መጻሕፍት አሉ። ግን ጥቂቶቹ ብቻ ወደ ተለያዩ ቋንቋዎች ይተረጎማሉ። ሌሎቹን በማታውቀው ቋንቋ ለማንበብ ትቸገራለህ፤ አልያም ፈጽሞ ሳታነባቸው ትተዋቸዋለህ። ከእንግዲህ ግን ይህ አያስጨንቅህም!🌎 በSEKA አማካኝነት የፈለግከውን PDF ወይም EPUB መጽሐፍ አስገብተህ ወደምትፈልገው ቋንቋ በመቀየር ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ማንበብ ትችላለህ። የመጽሐፉን ሙሉ ይዘት እንጂ ማጠቃለያ ብቻ አይደለም! 📖 🌍የሚደገፉ ቋንቋዎች መካከል፦ 🇪🇹 አማርኛ🇮🇳 हिन्दी · বাংলা · தமிழ் · తెలుగు · മലയാളം · ਪੰਜਾਬੀ 💫 中文 · 日本語 · 한국어 · ไทย · Tiếng Việt🌎 English · Français · Deutsch እና ሌሎችም። እንዴት መጠቀም ትችላላችሁ ? 1️⃣ ከዚህ ሊንክ ግቡ፦…
📚ርዕስ:- ክቡር ድንጋይ 📚 📝ደራሲ:- ይስማዕከ ወርቁ 📜ዘውግ:- ልቦለድ 🗓ዓ.ም:- 2005 📜የገፅ ብዛት :- 200 💰ልጥፋ ዋጋ:- ... 🪝Type :- #pdf #ልቦለድ 🔔 ቻናል :- @AmbaBooks|📚 📢ሌሎች ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📔ማቆያ ➤ @Amba_Pdf_Books✅ 🎭 ትረካ ➤ @Amba_Treka✅ 🎓ትምህርት➤@Yetmhrt_Pdf✅ 🎵 ሙዚቃ ➤ @AmbaMusic1✅
📖ስንቶቻችሁ ይህንን መፅሐፍ አንብባችሁታል❓ አንብቤዋለሁ ❤️ ፣ አላነበብኩትም 🤝 ፣ ጀምሬው ነበር 👍
📖ስንቶቻችሁ ይህንን መፅሐፍ አንብባችሁታል❓ አንብቤዋለሁ ❤️ ፣ አላነበብኩትም 🤝 ፣ ጀምሬው ነበር 👍
🖼 Photoየ10 አመት እውቀት በ30 ደቂቃ ማግኘት ትፈልጋለህ/ሽ? ብዙ ሰዎች የሚማሩትም ከራሳቸው ስህተት ነው። ብልሆች ግን ከሌሎች ሰዎች ስህተት ይማራሉ። ከስኬታቸውም እንደዛው በደንብ ይማራሉ። አንድ ሰው 10 አመት የፈጀበትን እውቀት ፣ ጥናት ፣ ተሞክሮ በ30 ደቂቃ ይማራሉ - ብልህ ናቸው። እነዚህ ብልህ የሆኑ ሰዎች የሚያደርጉት አንድ ምስጢር *መጽሐፍትን ማንበብ ነው* አንድ የ40 አመት ሰው መጽሐፍ ሲጽፍ በ40 አመት ወስጥ ካገኘው እውቀትና ልምድ ተነስቶ ነው። አንድ የ30 አመት ሰው ይህንን በጽሐፍ ቢያነብ የህይወቱን 10 አመት አላስፈላጊ ስህተቶችን ከመስራት ፣ በማይጠቅም ነገር ጊዜ ከማጥፉት እንዴት መቆጠብ እንደሚችል ይማራል። ሐብታም መሆን ብንፈልግ , ሐብታሞች እንዴት ሐብታም መሆን እንደሚቻል ጽፈዋል ፣ መንፈሳውያን እንዴት መንፈሳዊ መሆን እንደሚቻል ጽፈዋል ፣ ደስተኞች …
🖼 Photo❝ ሰውን ለማወቅ አብሮ መኖር አያስፈልግም፤ በችግሩ ጊዜ የምትሰጠውን ምላሽ መመልከት ብቻ ይበቃል። ❞ 📚 ዴርቶጋዳ 📚 📝 ደራሲ፦ ይስማዕከ ወርቁ 📢ሌሎች ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📔ማቆያ ➤ @Amba_Pdf_Books✅ 🎭 ትረካ ➤ @Amba_Treka✅ 🎓ትምህርት➤@Yetmhrt_Pdf✅ 🎵 ሙዚቃ ➤ @AmbaMusic1✅
🖼 Photo📖 ለጀማሪ አንባቢዎች ምን መጽሐፍ እንዲያነቡ ትመክራላችሁ ❓
📚ዮቶድ 📚 📝ደራሲ:- ይስማዕከ ወርቁ 📜ዘውግ:- ልቦለድ 🗓ዓ.ም:- 2009 📜የገፅ ብዛት :- 280 💰ልጥፋ ዋጋ:- ... 🪝Type :- #pdf #ልቦለድ 🔔 ቻናል :- @AmbaBooks|📚 📢ሌሎች ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📔ማቆያ ➤ @Amba_Pdf_Books✅ 🎭 ትረካ ➤ @Amba_Treka✅ 🎓ትምህርት➤@Yetmhrt_Pdf✅ 🎵 ሙዚቃ ➤ @AmbaMusic1✅
📖ስንቶቻችሁ ይህንን መፅሐፍ አንብባችሁታል❓ አንብቤዋለሁ ❤️ ፣ አላነበብኩትም 🤝 ፣ ጀምሬው ነበር 👍
📖ስንቶቻችሁ ይህንን መፅሐፍ አንብባችሁታል❓ አንብቤዋለሁ ❤️ ፣ አላነበብኩትም 🤝 ፣ ጀምሬው ነበር 👍
🖼 Photo📚የዶ/ር ሀዲስ ዓለማየሁ ሥራዋች 📚 1️⃣. ተረት ተረት የመሰረት -1948 ዓ.ም. (ልብ ወለድ) 2️⃣. ኢትዮጵያ ምን ዓይነት አስተዳደር ያስፈልጋታል? - 1953 ዓ.ም. ((ኢ-ልብ ወለድ)) 3️⃣. ፍቅር አስክ መቃብር - 1958 ዓ.ም. (ልብ ወለድ) 4️⃣. ወንጀለኛው ዳኛ - 1974 ዓ.ም. (ልብ ወለድ) 5️⃣. የልም ዣት - 1984 ዓ.ም.(ልብ ወለድ) 6⃣. የትምህርትና የተማሪ ቤት ትርጉም - 1948 ዓ.ም. (ኢ-ልብ ወለድ) 🔤. ትዝታ - 1985 ዓ.ም. (ግለታሪክ ) 🤩. የአበሻና የወደኋላ ጋብቻ - (ተውኔት)
🖼 Photo📚ዩራቶራድ 📚 📝ደራሲ:- ይስማዕከ ወርቁ 📜ዘውግ:- ልቦለድ 🗓ዓ.ም:- 2006 📜የገፅ ብዛት :- 364 💰ልጥፋ ዋጋ:- ... 🪝Type :- #pdf #ልቦለድ 🔔 ቻናል :- @AmbaBooks|📚 📢ሌሎች ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📔ማቆያ ➤ @Amba_Pdf_Books✅ 🎭 ትረካ ➤ @Amba_Treka✅ 🎓ትምህርት➤@Yetmhrt_Pdf✅ 🎵 ሙዚቃ ➤ @AmbaMusic1✅
📖ስንቶቻችሁ ይህንን መፅሐፍ አንብባችሁታል❓ አንብቤዋለሁ ❤️ ፣ አላነበብኩትም 🤝 ፣ ጀምሬው ነበር 👍
📖ስንቶቻችሁ ይህንን መፅሐፍ አንብባችሁታል❓ አንብቤዋለሁ ❤️ ፣ አላነበብኩትም 🤝 ፣ ጀምሬው ነበር 👍
🖼 Photo🔥የልብ ዕዳ -3🔥 ጸጋዬ ከአባተ ጋር ከተዋወቀ ወዲህ ወደቤታችን የሚመጣው፤ከእኔ ይልቅ አባተን ፍለጋ ሆነ። ቀድሞ ከሆዳችን እየተቃጠልን፣ልባችንን እየወጋን ስንቱን ፖለቲካዊ ፍልስፍና እንዳላነሳን፤ዛሬ ያ ሁላ ቀርቶ ካለሴት ልጅ ወግ ከአፋችን አይጠፋም። አንዳንዴ ለውጣችን ገርሞኝ ጸጋዬን ሳጫውተው "ያው ነው ባክህ ሐገርም በሴት ነውኮ የምትመስለው...እንደውም አሁን አሁን ሳስብ ድሮም ያለሴት ወሬ አልነበረንም" ይሄኔ ለቀልድ "ለዛ ነዋ ለሐገሬ ቀናኢ ነኝ ትል የነበረው !?" ስል አላግጥበታለሁ።እውነቱን ለመናገር የጸጋዬን ያህል በፍቅረኛው እየቀና የሚቃጠል ሰው አይቼ አላውቅም።ባለፈው እለት ከፍቅረኛው ጋር ከጃን ሜዳ አከባቢ ታክሲ ለመሳፈር የግራ ጠርዛቸውን ይዘው ወደ የካቲት 12 ሆስፒታል እያመሩ እንዳለ፤አንድ ጠብደል እብድ ልብሱን የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ አጥር ላይ አንጠልጥሎ…
🖼 Photo
ለምንድነው የምትኖሩት?🤔
📚 ዣንቶዣራ 📚 📝ደራሲ:- ይስማዕከ ወርቁ 📜ይዘት:- ልቦለድ 📖የገፅ ብዛት:- 207 🗓ዓ.ም:- 200 💰ልጥፋ ዋጋ:- .. 🪝Type :- #pdf #ልቦለድ 🔔 ቻናል :- @AmbaBooks|📚 📢ሌሎች ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📔ማቆያ ➤ @Amba_Pdf_Books✅ 🎭 ትረካ ➤ @Amba_Treka✅ 🎓ትምህርት➤@Yetmhrt_Pdf✅ 🎵 ሙዚቃ ➤ @AmbaMusic1✅
📖ስንቶቻችሁ ይህንን መፅሐፍ አንብባችሁታል❓ አንብቤዋለሁ ❤️ ፣ አላነበብኩትም 🤝 ፣ ጀምሬው ነበር 👍
📖ስንቶቻችሁ ይህንን መፅሐፍ አንብባችሁታል❓ አንብቤዋለሁ ❤️ ፣ አላነበብኩትም 🤝 ፣ ጀምሬው ነበር 👍
🖼 PhotoRelated Telegram Channels
Top-3 by description similarity (TF-IDF).
Frequently asked questions
What is አምባ መፅሐፍ on Telegram?
አምባ መፅሐፍ is a public Telegram Channel with 18573 subscribers. It is indexed by TeleSeeker under the short link /c/ambabooks.
How do I subscribe to አምባ መፅሐፍ?
Open t.me/ambabooks in Telegram and press Subscribe.
Is አምባ መፅሐፍ currently active?
It was active at the last check against Telegram (6h ago).
How accurate is the 18573 count?
The 18573 count was reported by Telegram at the last check (6h ago).
How do I report አምባ መፅሐፍ as inactive?
Use the form on /submit or open a GitHub issue.
See the full directory: Browse all Telegram Channels on Telegram. Missing a channel? Submit a link.