Telegram Channel Verified by TeleSeeker · last checked 15h ago

አስገራሚ እውነታዎች Amazing Facts

Telegram Channel

@asgerami_facts
58,558 subscribers
Language English
Open in Telegram

What is አስገራሚ እውነታዎች Amazing Facts on Telegram?

★ ተልዕኮአችን ሁሉንም ሰው አለም ላይ እየተፈጠረ ያለውን አስገራሚ እውነታ ማሳወቅ እና ወደ ሁሉም ማድረስ ነው! "ስለዚህም ቻነላችንን join በማድረግ ተቀላቀሉን" ምርጡ ቻነል አስገራሚ እውነታዎች ነው © 2018 ዓም Creator @Algiti Buy ads: https://telega.io/c/asgerami_facts ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

Community reviews

Nobody has liked this entry yet.

No reviews yet. If you have been in this entry, yours would be the first.

How to subscribe to አስገራሚ እውነታዎች Amazing Facts on Telegram

Open t.me/asgerami_facts in Telegram and press Subscribe. On mobile, the app opens directly via tg://resolve?domain=asgerami_facts.

አስገራሚ እውነታዎች Amazing Facts channel details

Username@asgerami_facts
Last checked15h ago · 2026-10-31 00:56 UTC
Indexed since2026-10-31
Short link/c/asgerami_facts

Timeline

When the entry was indexed, and when it was last checked against Telegram.

First indexed

when the record entered our index

indexed_at15h ago
Verification history

Checked against Telegram, then refreshed automatically

last_checked15h ago
check_policyautomatic
Recent activity

index freshness & last update path

sourcet.me/asgerami_facts
subscribers58,558
Profile fields

what we keep in the index

typeTelegram Channel
descriptionpresent

Auto Assessment

Objective counters derived from check history. No ratings, no composite scores.

Reliability
Verified

Last checked against Telegram on 2026-10-31 00:56 UTC.

Profile
Channel

Telegram Channel account indexed by TeleSeeker's crawler.

Reach
58,558

Subscribers to the channel.

Indexed since
15h ago

Time the record first appeared in our index.

Activity
Active

last post today · ~33.0 posts/day · avg views 366 · peak reactions 16 · stars 0

1,120 photos · 16 videos · 55 links

Growth

Subscriber growth over the last 30 days, measured on our own checks.

Growth over the last 30 days
Last 7 days —
Last 30 days —
30-day range 58,558 – 58,558 low 2026-10-31 · high 2026-10-31

Latest posts

The most recent posts, as the public preview page of the channel shows them.

2026-10-30 21:29 UTC

🔥 ትክክለኛ Online Work መስራት ለምትፈልጉ ሰዎች የምሰጠው ምክር! 💻 በኢንተርኔት ገንዘብ ማግኘት ይቻላል። ግን ከመጀመራችሁ በፊት እነዚህን 5 ነገሮች አስታውሱ። 1️⃣ በነፃ ገንዘብ አትጠብቁ! ምንም ሳትሰሩ በቀን $50–$100 እናገኛለን የሚሉ ማታለያዎችን ተጠንቀቁ። 2️⃣ ክህሎት ይማሩ! Graphic Design, Video Editing, Content Writing እና Programming ከሚጠቅሙ ክህሎቶች መካከል ናቸው። 3️⃣ ምርምር አድርጉ! ማንኛውንም Website ወይም App ከመጠቀማችሁ በፊት እውነተኛነቱን አረጋግጡ። 4️⃣ ትዕግስት ይኑራችሁ! Online Work የአንድ ቀን ስኬት አይደለም። በየቀኑ በመማርና በመስራት ልምድ ያግኙ። 5️⃣ የግል መረጃችሁን ጠብቁ! Password, OTP እና Wallet Seed Phrase ለማንም አትስጡ። 🔥 የመጨረሻ መልዕክት:…

2026-10-30 18:57 UTC

ሳቃችንን ለሰላም ያድርግልን ሰላም እደሩ🌚🫰😊

2026-10-30 18:04 UTC

እኔ :ሰላም እንዴት ነሽ የኔ ዉድ? እሷ: አለሁ እንዴት ነህ? እኔ: እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነኝ። ቀኑ እንዴት አለፈ? እሷ: ባክህ ደብሮኛል እናቴ እኮ ሞታለች😭 እኔ: በጣም ያሳዝናል እኔ ከጎንሽ ሆኜ እንደ ፍቅረኛ የድርሻዬን እዉጣለሁ😭 እሷ:ያምሀል እንዴ ፍቅረኛ እኮ አለኝ አንተ አታስፈልገኝም🙄 እኔ:ይቀራላ እኔም እናት አለኝ🥱☺️

2026-10-30 17:45 UTC

በተለይ ከጀለስ ጋር እሄድኩ ሰዉ ሰላም ስል ዝም ብሎ ካለፈኝ ግርጣት pro max 17

▶ Video
2026-10-30 17:35 UTC

እኔ ልቀልድ....??🙂 Like👌

2026-10-30 17:21 UTC

ላይኬ ለምን ቀነሰ ?' በሚል ጥናታዊ መፅሃፍ ልፅፍ ስለሆነ ወገኖች ላይክ በማድረግ Motivate አድርጉኝማ !🙄😂😂

2026-10-30 17:03 UTC

ላይኬ ለምን ቀነሰ ?' በሚል ጥናታዊ መፅሃፍ ልፅፍ ስለሆነ ወገኖች ላይክ በማድረግ Motivate አድርጉኝማ !🙄😂😂

2026-10-30 17:01 UTC

አንዴ ብቻ ሆድ አይባስህ መንገድ ላይ እየሱስ ይወድሀል ሲሉህ ሁላ እንባ በእንባ ትሆናለህ😂😂😂

2026-10-30 16:58 UTC

ያኔ ተማሪ ሆኜ በጣም ረባሽ ከመሆኔ የተነሳ class ቀርቼ ራሱ የረባሽ ስም ላይ ተፅፌ አቃለው😂

2026-10-30 16:49 UTC

አልኮል የምቀንስበት ጊዜ

2026-10-30 16:40 UTC

የአርብ ምሽት ቀልዶች በቀጣይ ይቀርባሉ react😂😂 በደምብ ባትስቁም ፈገግ እንደማስብላችሁ ግን አልጠራጠርም

2026-10-30 16:28 UTC

😳‼️Binance ላይ የተፈጸመው የታሪክ ትልቁ የክሪፕቶ ምዝበራ‼️ ጥቅምት 29/2026 ምሽት ላይ በክሪፕቶ ዓለም ውስጥ እጅግ አስደንጋጭ ክስተት ተፈጽሟል። ታዋቂው የክሪፕቶ ኤክስቼንጅ Binance በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነ ግዙፍ ጥቃት አስተናግዶ፣ በአንድ ምሽት ብቻ ወደ 6.3 ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ ከHot Wallet ህገ-ወጥ በሆነ መንገድ ተዘርፏል። ይህ ድርጊት ከዚህ ቀደም በታሪክ ከተመዘገቡት ሁሉ ይበልጣል። ለምሳሌ በ2025 በBybit ላይ ደርሶ የነበረውን የ1.5 ቢሊዮን ዶላር ምዝበራ በአራት እጥፍ ያህል የሚበልጥ ነው! ሁኔታው እንዴት ተከሰተ? ጥቃቱ የተፈጸመው በበይነመረብ በተያያዙ የባይናንስ Hot Wallets ላይ ሲሆን፣ በጥቂቱ 10 በሚሆኑ Blockchains (እንደ Ethereum, Bitcoin, Tron, Solana, XRP Ledger እና ሌሎችም) ላ…

🖼 Photo
2026-10-30 08:13 UTC

🌍 ይህን ያውቁ ኖሯል? 🇼🇸 አንድ ሙሉ ቀን ከቀን መቁጠሪያዋ የሰረዘች አገር አለች! 😳 አዎ! በፓሲፊክ ውቅያኖስ የምትገኘው ሳሞአ (Samoa) የምትባል አገር እ.ኤ.አ. በ2011 እጅግ ያልተለመደ የቀን መቁጠሪያ ለውጥ አድርጋለች። 📅 ምን ተፈጠረ? እ.ኤ.አ. ዲሴምበር 29 ቀን 2011 ምሽት ሰዓቱ 12:00 ሲል፣ ሳሞአ ወደ ዲሴምበር 30 ከመግባት ይልቅ በቀጥታ ወደ ዲሴምበር 31 ተሸጋገረች! ይህ ማለት በአገሪቱ የቀን መቁጠሪያ ውስጥ ዲሴምበር 30 ቀን 2011 በፍጹም አልነበረም ማለት ነው! 🤔 ግን ለምን እንዲህ አደረገች? ሳሞአ ከዚያ በፊት ከአውስትራሊያና ከኒውዚላንድ ጋር በቀን አቆጣጠር በጣም ትለይ ነበር። ይህም በንግድና በሥራ ግንኙነቶች ላይ ችግር ይፈጥር ነበር። ስለዚህ ከእነዚህ አገራት ጋር የሥራና የንግድ ግንኙነቷን ለማቀላጠፍ የዓለም አቀፍ የቀን መለያ መስመርን…

🖼 Photo
2026-10-30 08:05 UTC

ይህንን ያውቁ ኑሯል? 🤔 🇧🇹 ቡታን (BHUTAN) የአገሪቱ ልማት በገንዘብ ብቻ አይለካም! 📉💰 ቡታን Gross National Happiness (GNH) የሚባል ልዩ የልማት ፍልስፍና አላት። ✨ የአገሪቱን እድገት ሲያስብ ከኢኮኖሚያዊ እድገት በተጨማሪ የሕዝቡን ደስታ፣ ጤና፣ ባህልና አካባቢ ጥበቃ ታሳቢ ያደርጋል። 🌿😊 አንድ አገር ስኬትን በGDP ብቻ ሳይሆን በሰዎች ደስታና ደህንነት ለመለካት መሞከሯ ልዩ ነው። 🌟 Share @Asgerami_facts Share @Asgerami_facts

🖼 Photo
2026-10-30 08:00 UTC

ይህንን ያውቁ ኑሯል? 🤔 🇮🇸 አይስላንድ (ICELAND) ከፍተኛ የእሳተ ገሞራ እንቅስቃሴና የበረዶ ግግር በአንድ አገር የሚገኙባት! 🌋❄️ አይስላንድ ብዙ የእሳተ ገሞራዎች፣ ግዙፍ የበረዶ ግግሮች፣ ፍልውሃዎችና ጂኦተርማል ኃይል ያላት አገር ናት። Share @Asgerami_facts Share @Asgerami_facts

🖼 Photo
2026-10-30 07:56 UTC

ይህንን ያውቁ ኑሯል? 🤔 🇷🇺 ሩሲያ (RUSSIA) 11 የሰዓት ክልሎች ያሏት አገር! 🕒 ሩሲያ በግዙፍ ስፋቷ ምክንያት 11 የተለያዩ የሰዓት ክልሎችን ትጠቀማለች። በአንድ ጊዜ በአገሪቱ ምዕራባዊ ክፍል ሰዎች ቁርስ እየበሉ ሳለ 🍳 በምሥራቃዊ ክፍል ሌሎች ሰዎች እራት ሊበሉ ይችላሉ! 🍽️ Share @Asgerami_facts Share @Asgerami_facts

🖼 Photo
2026-10-30 07:54 UTC

ይህንን ያውቁ ኑሯል? 🤔 🇳🇷 ናኡሩ (NAURU) በዓለም ላይ በጣም ትንሽ ከሆኑ አገራት አንዷ! 🌍 ናኡሩ በፓሲፊክ ውቅያኖስ የምትገኝ ትንሽ ደሴታዊ አገር ናት🏝️። አካባቢዋ 21 ካሬ ኪሎ ሜትር ገደማ ብቻ ነው📏። 😲 ለምን አስገራሚ ነው? አገሪቱ ኦፊሴላዊ የተለየ ዋና ከተማ የላትም🏙️። የመንግሥት ቢሮዎች በያሬን አካባቢ ይገኛሉ📍። Share @Asgerami_facts Share @Asgerami_facts

🖼 Photo
2026-10-30 07:51 UTC

ይህንን ያውቃሉ? 🤔 🇵🇬 ፓፑዋ ኒው ጊኒ (PAPUA NEW GUINEA) ከ800 በላይ ቋንቋዎች የሚነገሩባት አገር! 🗣️ በፓፑዋ ኒው ጊኒ ከ800 በላይ የተለያዩ የአካባቢ ቋንቋዎች ይነገራሉ። Share @Asgerami_facts Share @Asgerami_facts

🖼 Photo
2026-10-30 07:41 UTC

🌍 ይህን ያውቁ ኖሯል? 🇰🇵 ስለ ሰሜን ኮርያ 15 እጅግ አስገራሚ እውነታዎች! 1. 🌐 ኢንተርኔት እንደፈለጉ መጠቀም አይችሉም! በሰሜን ኮርያ አብዛኞቹ ዜጎች Google፣ Facebook፣ YouTube እና TikTok ያሉ የዓለም አቀፍ ድረገጾችን በነፃነት መጠቀም አይችሉም። በምትኩ Kwangmyong የተባለ በመንግሥት ቁጥጥር ሥር ያለ የውስጥ ኔትወርክ አላቸው። 2. 📱 ስልክ አላቸው፤ ነገር ግን ነፃ ኢንተርኔት የላቸውም! በሰሜን ኮርያ ሰዎች ሞባይል ስልክ ይጠቀማሉ። ሆኖም አብዛኞቹ ወደ ዓለም አቀፉ ኢንተርኔት በቀጥታ መግባት አይችሉም። 3. 📺 የቴሌቪዥን ቻናሎች በመንግሥት ቁጥጥር ሥር ናቸው! የአገሪቱ ሚዲያዎች በመንግሥት ቁጥጥር ሥር ናቸው። ተራ ዜጎች የውጭ አገር የሬዲዮና የቴሌቪዥን ይዘቶችን ያለፈቃድ ማግኘት አይችሉም። 4. 🎬 የደቡብ ኮርያ ፊልሞችን ማየት ከባድ ቅጣት …

Related Telegram Channels

Top-3 by description similarity (TF-IDF).

Frequently asked questions

What is አስገራሚ እውነታዎች Amazing Facts on Telegram?

አስገራሚ እውነታዎች Amazing Facts is a public Telegram Channel with 58558 subscribers. It is indexed by TeleSeeker under the short link /c/asgerami_facts.

How do I subscribe to አስገራሚ እውነታዎች Amazing Facts?

Open t.me/asgerami_facts in Telegram and press Subscribe.

Is አስገራሚ እውነታዎች Amazing Facts currently active?

It was active at the last check against Telegram (15h ago).

How accurate is the 58558 count?

The 58558 count was reported by Telegram at the last check (15h ago).

How do I report አስገራሚ እውነታዎች Amazing Facts as inactive?

Use the form on /submit or open a GitHub issue.

See the full directory: Browse all Telegram Channels on Telegram. Missing a channel? Submit a link.